ኦነግ አንድም ሰው አልገደለም መረጃ አምጡ! አፈንዲን ምን ነካው? (ሰርፀ ደስታ)

May 26, 2018 ለብዙ ጊዜ መልዕክቶቹን የምከታተልለት አፈንዲ ሙተቂ ዛሬ በፌስቡኩ የሌንጮ ለታ ጉዳይ በሚል የጻፈውን መልዕክቱን አንብቤ ይሄ ልጅ በረመዳን ምድር ምንነካው ነው ያልኩት፡፡ አፈንዲ ለብዙ ጊዜ ስከታተለው ከዘረኝነትና ከማንነት ጋር ያልተጣበቀ ፍትሀዊና አዝናኝ የሚባ መልዕክቶቹ ነው የማውቀው፡፡ ሰሞኑን ግን ትንሽ አልተመቸኝም፡፡ ስለ አብይ ሲጽፋቸው የነበሩ መልዕክቶቹ ትንሽ ግር ቢለኝም ግን የተሰማውንና በትክክልም የመሰለውን […]
የእህታችን ጌጤ ዋሚ ጉዳይ (ዳንኤል ክብረት)

May 25, 2018 – Daniel Kibret የቤተ ክርስቲያናችን የገድላትና የተአምራት መጻሕፍት ሲጻፉ፣ የሰዎቹን ክብር በሚጠብቅ መንገድ ካልሆነ በቀር ችግር ደርሶባቸው ተአምር የተደረገላቸውን ሰዎች የተጸውዖ ስም አይገለጡም፣ ወይም የክርስትና ስማቸው ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ሰዎቹን በስማቸው መጥራት ቢያስፈልግ እንኳን ለዝርዝር ማንነታቸው በማይመች ስም ይገለጣሉ፡፡ ይህ ሁሉ የሚደረግበት ዋናው ምክንያት የሰውን ልጅ ሰብአዊ ክብር(Human dignity) ለመጠበቅ ነው፡፡ […]
ሕግን እንደ ፖለቲካ መሣሪያ (ተሾመ ተስፋዬ)

May 26, 2018 – Konjit Sitotaw ሕግን እንደ ፖለቲካ መሣሪያ (ተሾመ ተስፋዬ) (የሕግ ባለሙያ) የአንድ አገር የሕግ ሥርዓት በከፊልም ቢሆን የግለሰቦች ወይም የሕዝቦች የጋራ የፖለቲካ ውሳኔ ውጤት ነው፡፡ ሆኖም ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ተቋም ለሕግ ተገዢ የሆነበትንና ፍትሕ የሰፈነበትን አገር ለመገንባት እና ዜጎችን ከፖለቲካ ሥርዓትና ባለሥልጣናት ጭቆና ለመከላከል የሕግ ሥርዓቱ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ከፖለቲካ ሥርዓቱ […]
Ethiopia Economic Update – World Bank

May 26, 2018 In its latest report, the World Bank claims that Ethiopia’s Gross Domestic Growth (GDP) in 2017 increased to 10.9 percent. Is there another Ethiopia only World Bank and its friends in the Ethiopian government know about? For over the decade, the World Bank has been claiming a similar growth rate for Ethiopia, […]
Ethiopia to remove visa requirement for all Africans

May 26, 2018 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has announced his government’s plan to remove visa requirements for all Africans who would like to travel to Ethiopia. The Prime Minister has made the announcement at a state dinner hosted for the visiting Rwandan President Paul Kagame last night. Lifting visa requirements will bring more tourists, […]
“መሥራችና ባለቤት” እና “መጤ” ብሔረሰቦች ግንኙት ከሕገ መንግሥቱ አንጻር፤(ዉብሸት ሙላት)

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የአገራዊ ማንነት እና የአገር ግንባታ ጉዳይ ለብዙዎች አጀንዳ እየሆነ መጥቷል፡፡ ጉባኤዎች እየተካሔዱ ነው፡፡ የተወሰኑ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችም ለእነዚህ ጉዳዮች ትኩረት ሰጥተው በመወያየትም በማወያየትም ላይ ይገኛሉ፡፡ የተወሰኑ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ድርጅቶችም እነዚህን ውይይትችና የራሳቸውንም ፕሮግራም በማዘጋጀት ለሕዝብ እያስተላለፉ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት ውይይቶችና ዝግጂቶች ከወትሮው በተለየ ትኩረት መሳባቸው የአገር ግንባት ሒደቱ እንከን አጋጥሞታል የሚል […]
Murky Dangote Cement Killings Show Ethiopia’s Faultlines and Abiy’s Challenge

May 25, 2018 By Arefaynie Fantahun and William Davison, May 25, 2018 Many theories but little evidence of why employees were shot dead Attack follows labour dispute and three years of protests in Oromia Prime Minister Abiy Ahmed has to satisfy elites and demonstrators Last week’s daytime shooting of Dangote Cement’s Indian country manager […]
ሰማያዊ ፓርቲ ከተቋረጠው የድርድር ሂደት እንደገና እንዲመለስ በኢህአዴግ ተጠየቀ (እንዳልካቸው ከበደ)

May 25, 2018 ~ ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ ለኢሕአዴግ በሰጠው ምላሽ በኢትዮጵያ እውነተኛ ውይይትና ድርድር እንዲካሄድ ፣ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር ፍላጎት እንዳለው ገልጿል ፤ . ~ ሆኖም ግን በድርድሩ ሂደት ነጻና ገለልተኛ አስማሚ ወይም አደራዳሪ እንዲኖር ሰማያዊ ፓርቲ በዋነኛነት ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል ፤ . ~ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ድርድሩ አግላይ ያልሆነ ሁሉን አቀፍ የሆነ፣ በትጥቅ […]
ከ900 በላይ የአማራ ተወላጆች ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸው ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 17/2010) ከኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ደጋ ወረዳ የተፈናቀሉ ከ900 በላይ የአማራ ተወላጆች ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸው ተገለጸ። ተፈናቃዮቹ በአማራና ኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ትብብር በወልዲያና በጭፍራ መካከል በሚገኝ ሃሮ ተብሎ በሚጠራ በረሃ ላይ ሰፍረው የሚገኙ ሲሆን ወደ ሌላ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱም በመከላከያ ሰራዊት እየተጠበቁ መሆናቸውም ተገልጿል። አካባቢው ደረቅ መሆኑና ውሃ ማግኘት አለመቻሉ ህጻናት ለበሽታ […]
Mother of Eritrean soul, Tsehaytu Beraki, dies

Tesfalem Araia BBC Tigrinya Legendary Eritrean musician Tsehaytu Beraki has died in exile in the Netherlands at the age of 79. Regarded as the mother of Eritrean soul, Tsehaytu was a trailblazer for female musicians in the Horn of Africa – shaking off the conservative outlook of society in the 1960s. In the region, she […]
