ባንድ መንግሥት ግዛቶች ውስጥ የብሔራዊ እና አካባቢያዊ ቋንቋ አተገባበር (ከይኄይስ እውነቱ)

25/05/2018   እንደ ኢትዮጵያ አያሌ ጎሣዎች በሚኖሩባት እና በርካታ አካባቢያዊና ቀበሌያዊ ቋንቋዎች በሚነገርባት አገር ብሔራዊ ወይም አገር አቀፍ የሥራ ቋንቋ የአንድ አገርን ሕዝብ አንድነት ወይም ውህደት ከሚያጠናክሩ አያሌ መሣሪያዎች አንዱ ነው፡፡ ለዚህ አስተያየት ዓላማ ብሔራዊ ቋንቋ በረጅም ጊዜ የታሪክ ሂደት በአብሮነት በሚፈጠር ትሥሥር የአንድ አገር ሕዝብ እውቅና ሰጥቶት አብዛኛው ሕዝብ ለጋራ መግባቢያነት የሚጠቀምበት መንግሥታዊ እና […]

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ለተፈናቀሉት የአማራ ተወላጆች የተዋቀረው ኮሚቴ ውሳኔ አሳለፈ

May 25, 2018 ከአካባቢው ነዋሪዎች ፣ከወረዳው አመራሮችና ከተፈናቃዮች ጋር ኮሚቴው ውይይት አካሂዷል፡፡ ባሕር ዳር፡ግንቦት 11/2010 ዓ/ም(አብመድ)ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን በተመለከተ የተዋቀረው ልዩ ኮሚቴ በሎይ ጅጋንፎ ወረዳ ተገኝቶ የደረሰውን የህወትና የንብረት ጉዳት ተመልክቷል፡፡ ኮሚቴው በመቀጠልም ተፈናቃዮች ይኖሩበት ከነበሩት ቀበሌ ነዋሪዎችና አመራሮች ጋር ሠፊ ውይይት አድርጓል፡፡  በውይይቱ ላይ የወረዳው አስተዳዳሪ በተወካያቸውና የካማሽ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ተገኝተዋል፡፡ […]

Why the debate continues over repatriating looted Ethiopian treasures

May 25, 2018 GlobalPost By James Jeffrey May 24, 2018   Manuscripts from Maqdala at the British Library in London. Credit: James Jeffrey/PRI The yellow card saying “New Acquisition” beside a 19th-century necklace in a glass case within the Institute of Ethiopian Studies in Addis Ababa barely hints at the remarkable story and controversy surrounding the […]

ጤፍን ሰዳ የምታሳድደው ኢትዮጵያ

  Image copyright Getty Images መንግሥት ውልደቱም እድገቱም ኢትዮጵያ በሆነው ጤፍ ላይ በአምስት የአውሮፓ ሃገራት የባለቤትነት መብት ያስመዘገበው የኔዘርላንድ ኩባንያ ላይ በዓለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት ክስ ሊመሰርት እንደሆነ አስታውቋል። መንግሥት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ከኩባንያው ጋር ያለውን ጉዳይ ለመፍታት ያደረጋቸው ጥረቶች ሊሳኩ ባለመቻላቸው መሆኑንም ገልጿል። ውሳኔውን ተከትሎ መንግሥት ክስ በመመስረት የሚጠብቀው ውጤት ምንድን ነው? […]

በበደኖና በአርባጉጉ በአማራው ላይ የዘር ጭፍጨፋ የፈፀመው ማን ነው?

Photo at London Conference of 1991. (L->R) Lencho Leta, Isaias Afeworki, Herman J. Cohen, Meles Zenaw, UN? (ኡመር ያሲን) ከ1984 እስከ 1987 ዓ.ም በበደኖና በአርባጉጉ በአማራው ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል:: እንጥፍጣፊ ሰብአዊነት በጎደላቸው ጨካኝና አረመኔ በሆኑ ባለስልጣናት ንፁሀን አማሮች ከነህይወታቸው ገደል ተከተዋል:: ዘግናኝ ጭፍጨፋ የተፈፀመባቸውን የንፁሀን አስከሬ ጥልቀት ካለው ገደል በገመድ እየተጎተተ ሲወጣ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን […]

በአማራ ክልል ሰዎችን እንደ አሽዋና አፈር ከሲኖ ትራክ በመገልበጥና ጉዳት የማድረስ ወንጀል እየተስፋፋ መጥቷል

ሰዎችን ከሲኖ ትራክ የገለበጠው አሽከርካሪ አልተያዘም (BBC አማርኛ እንደዘገበው) በፎገራ ሰዎችን የገለበጠው ሲኖትራክ በፎገራ ወረዳ በሚገኘው የክርስቶስ ሰምራ ገዳም በየአመቱ ግንቦት አስራ ሁለት የክርስቶስ ሰምራ በዓል በድምቀት ይከበራል። በዘንድሮው ክብረ በዓል አንድ የሲኖ ትራክ አሽከርካሪ በዓሉን ለመታደም ሄደው ወደ ቀያቸው ለመመለስ መኪናው ላይ የተሳፈሩ በርካታ ሰዎችን ሜዳ ላይ መገልበጡ ብዙዎችን በማህበራዊ ሚዲያ እያነጋገረ ይገኛል። ሰዎች […]

” ‘የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር’ ኦዴግ (ODF) !’ (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

May 24, 2018 ጲላጦስ አምላኩንና አጋሩን ክርስቶስ ዶሮ ሳትጮህ ሦስት ጊዜ ያስካደው እራሱን ከክርስቶስ በላይ በመውደዱ ነው። ኦዴግ (ODF) የአንድነት ጎራውን የካደው መካድ ባህሉ ባደረገው በለመደ አንጀቱ ነው። ጲላጦስ መካድን የተለማመደው በክርስቶስ፤ ኦዴግም በሃገሩ ኢትዮጵያ ላይ ነው።ስፕሪት ሣይንስ ላይ ” ከሃዲዎች በጠባቡ መተላለፊያቸው ላይ ሲያስቀምጡህ ታውረህ ማየት ስለተሳነህ ለራስህ ይቅርታ ልታደርግለት ይገባል” [“Forgive yourself for […]

“የልጄን ዐይን አይቼ ብሞት ጥሩ ነበር” – ልጃቸው የታሰረባቸው የ82 ዓመት አባት

May 24, 2018 በእስር ላይ የሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርስቲ መምሕር ጌታ አስራደ በሽብር ወንጀል ተከሶ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርስቲ መምሕር ጌታ አስራደ ከእስር እንዲፈታ ቤተሰቦቹ ተማፀኑ።  ሌሎች እስረኞች በይቅርታና በምሕረት እየተለቀቁ በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ እስረኞች ግን አሁንም ድረስ ጭለማ ቤት ውስጥ ተዘግቶባቸው ይገኛሉ ብለዋል። የመምሕር ጌታ አስራደ ጠበቃ አቶ አለልኝ ምሕረቱ ይቅርታና ምሕረቱ […]

ስለ ክቡር ደጃዝማች ብሬ ዘገየ (አባ በጥብጥ) አጭር ማስታዋሻ

May 24, 2018 ክቡር ደጃዝማች ብሬ ዘገየ የወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ብሬ አያት አገራችን ኢትዮጵያ ብዙ አገር ወዳድ አርበኛ ዜጎችን አብቃይ መሆኗ ይታወቃል፡፡ በተለይ በ5ቱ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ዓመታት አያሌ አርበኞች አገርን በመከላከል ሕያው ታሪክ ሰርተው አልፈዋል፡፡ ከነዚህ ብርቅ እና እውቅ ፋና ወጊ አርበኞች መሀከል ቁንጮው ክቡር ደጃዝማች ብሬ ዘገየ አንዱ ነበሩ፡፡ ክቡር ደጃዝማች ብሬ አገራችን […]