የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ለድርድር አዲስ አበባ ይገባሉ

Wednesday, 23 May 2018 13:48 በ  ጋዜጣው ሪፖርተር  ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ለሠላማዊ ድርድር በጋበዙት መሠረት በአንድ ወቅት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ከፍተኛ አመራር የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ተብሎ የሚጠራ ፓርቲ መሪዎች የሆኑ አምስት ሰዎች ዛሬ ረቡዕ ማለዳ ለተጨማሪ ድርድር አዲስአበባ እንደሚገቡ ተሰማ። በዛሬው ዕለት ይገባሉ ከተባሉት መካከል፡- አቶ ሌንጮ ለታ (የኦነግ ዋና ፀሀፊ የነበሩ)፣ […]

ለወ/ት እየሩሳሌም ተስፋው የምጠይቀው ጥያቄ አለኝ (ጌታቸው ረዳ (Editor Ethio Semay)

ታስታውሱ እንደሆን በፈረንጆች የወራት አቆጣጠር በወርሃ ‘መይ’ አንዳርጋቸው ጽጌን በሚመለከት ለወ/ት መሰረት አበራ የሰጠሁት አስተያየት መኖሩን ይታወሳል። እንደ አስፈላጊነቱ ሁለተኛ ክፍል አቀርባለሁ ብየ ነበር። ዛሬም በተመሳሳይ የማቀርበው ጥያቄና አስተያየት ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላት ተብላ እስር ቤት ታስራ ቆይታ አሁን ባለው ‘መለስተኛ ለውጥ’ በቀርቡ ከእስር በነፃ የተለቀቀቺው ወጣት እየሩሳሌም ተስፋው ለተባለች ነው ጥያቄየ። ይህች ልጅ […]

አዜብ መስፍንና አስመላሽ ወልደስላሴ (አባይ ነፍሶ) ተሾሙ

May 24, 2018 ከጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ አፄ ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ መንግሥት የሚቆጣጠረውን የብሔራዊ ሜታልና ኢንጂነሪንግ (ሜቴክ) የዳይሬክተሮች ቦርድ የአመራር ለውጥ በማድረግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር የሆኑትን ዶ/ር አምባቸው መኮንንን 3ኛው የቦርድ ሊቀ መንበር አድርገው ሾመዋል። ዶ/ር አምባቸው ላለፉት 6 ወራት ቦታው ላይ የነበሩትን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሁም ለረጅም ጊዜ በቦታው በሃላፊነት የቆዩትን የቀድሞው መከላከያ […]

ኦሮሚያ ክልል ፕረዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ኢትዮጵያ ውስጥ ድብቅ እስር ቤት ካለ ንገሩን አሉ

May 24, 2018  (ዘ-ሐበሻ) የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት  አቶ ለማ መገርሳ በኢትዮጵያ  ውስጥ እርሳቸው የማያውቁት ድብቅ እስር ቤት ካለ ሕዝብ እንዲጠቁማቸው ጠየቁ። ፕሬዚዳንቱ በዛሬው ዕለት ለ7611 እስረኞች ምህረት በማድረግ ከ እስር ቤት እንዲለቀቁ አድርገዋል።  እስረኞቹም 7183 ወንዶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ 428ቱ ሴቶች ናቸው። ይህን ዜና በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ አቶ ለማና አስተዳደራቸው ሰላማዊ ዜጎችን አስሯል በሚል በየሄዱበት […]

በኦዴግ አመራሮች ወደ አገር ቤት መግባት በሁለት ጽንፍ የቆሙ ምልከታዎች እና የመፍትሔ ሀሳቦች!?!

24/05/2018                      ምልከታ 1 ኦህዴድ በግፍ ያባረራቸውን የኦ.ዲ.ኤፍ አመራሮች በእቅፍ ተቀበላቸው!?! ስዩም ተሾመ እንግዲህ የቀድሞ #የኦነግ መሪ የሆነው ሌንጮ ለታ ወደ ሀገር ቤት ሲገባ አቀባበል ሊያደርግለት የተገኘው #አባዱላ ገመዳ ነው። ይሄ ምን ትርጉም አለው? በመጀመሪያ ደረጃ የህወሓትን የስልጣን ጥማትና የኢኮኖሚ ዘረፋ ለማሳካት በሚል የአባዱላ ኦህዴድ የኦነግን ሌንጮ […]

ምንም ኬላ ባይሰብሩ፣ ወንዝ ባይሻገሩ ለታጋዩ ፕሮፌሰር አድናቆቴና አክብሮቴ አይቀንስም!!! (በፍቃዱ ሞረዳ)

24/05/2018 ከዕለታት በአንዱ ቀን (ያኔ) ከዚህ ሰዉ ጋር ከበቂ በላይ በሆነ ምክንያት ተደባብረን ነበር፡፡ ከምርጫ 97 በፊት፡፡ ከምርጫዉ በኋላ ፖርላማ ባለመግባት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ባለመረከብ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ከሰጠዉ ምክንያት ጋርም ከማይስማሙት ሰዎች  አንዱ ነኝ፡፡ነበርኩ፡፡ እንደዜጋ፡፡        በምርጫ ዘመቻ ወቅት የእርሱን፣ የልደቱንና የመረራን ንግግር የመስማትን ያህል እንደእህል እንደ ዉኃ የሚያስደስተኝ ነገር አልነበረም፡፡ […]

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሁንስ አበዙት¡¡¡ (ሸዋዬ ገላው)

24/05/2018 ዶ/ር  አብይ የውስጥ ሽኩቻውን በድል ተወጠው ወደ ቤተ መንግስት እንዲገቡ ከሚፈልጉት አንዱ  ነበርሁ።ጠቅላይነቱንም ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ እንቅስቃሴዎንም በትኩረት ተከታትያለሁ፡፡ ነገር ግን ከቀን ወደ ቀን በክቡርነታቸው መከፋቴ እየጨመረ ሄደ፡፡ ክቡርነትዎ!! ቅር መሰኘቴ ከበዓለ ሲመትዎ ቀን ይጀምራል፡፡ የተከበሩ ጠ/ሚ የበዓለ ሲመትዎ ቀን እኛን አይደለም “ተዎካዮቻችችንም” በእንባ “ ባልተለመደ ሁኔታ” ሲያራጩ ግዴለም በመጀመሪያዎ የስልጣን ቀንዎ ነው ብየ […]

የቤተ ክርስቲያንን ነጻነትና ተደማጭነት ለመመለስ ያለመ የማኅበረ ካህናት አንድነት ተመሠረተ

May 24, 2018 ጅምሩን በአሜሪካ ቢያደርግም በመላው ዓለም ኦርቶዶክሳውያን ካህናትን ለማቀፍ ይንቀሳቀሳል ቤተ ክርስቲያን በሚገባት ክብርና ልዕልና እንዳትገኝ የካህናት ግድየለሽነት አስተዋፅኦ አድርጓል በጎሠኝነትና ምንደኝነት፥ ከዓለም በከፋ ኹኔታ ተከፋፍለን፤ መተማመን ጎድሎናል፤ ተራርቀናል ቤተ ክርስቲያንን በእጅጉ ጎድቷታል፤ መከራዋንም አብዝቶታል፤ በአንድነት ልንፈታው ይገባል፤ አባላቱ፣ ከግለኝነት እና ጎሠኝነት የጸዱ ሊኾኑ ይገባል፤ የአስተዳደር ልዩነቱ አይገድበውም፤ ††† አንድነት ሲኖረን እግዚአብሔር ይሰማናል፤ምእመናኑን ወደ አንድነት ማምጣቱም አይከብድም ቅ/ሲኖዶሱ ሚናውን በነጻነት እንዲወጣ፤ ፓትርያርኩ ሓላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲተገብሩ… የቤተ ክህነት ሓላፊዎች ለሁለት ጌቶች ሳይገዙ የቤተ ክርስቲያንን ተልእኮ ብቻ እንዲፈጽሙ… መንግሥት ተገዶም ቢኾን ያደምጠናል፤ ተቋማት ያከብሩናል፤ሉዓላዊነትና ነጻነት ይመለሳል፤ “እንችላለን” […]