Coffee faces a double threat to its existence in eastern Ethiopia

Kumerra Gemechu HARAR, Ethiopia (Reuters) – For generations, farmers planted the lush earth of Awedai and nearby areas in eastern Ethiopia with coffee trees, earning a livelihood from a crop that is now the country’s main export. But the centuries-long practice is now being abandoned in favor of khat, a leafy plant chewed as a […]

Ethiopia suspends gold mining firm’s license after weeks of protests

May 10, 2018 / 8:05 AM Reuters Staff ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia has suspended a gold mining firm’s license after weeks of protests in a town near the mine by local people who accuse the company of polluting their source of water and the atmosphere, a government official said. “The ministry suspended the license […]

የሕዝብ ብዛት፤ በረከት ወይስ መርገም? (ተስፋዬ ሽብሩና ሳምሶን ኀይሌ)

May 10, 2018 የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ስለፈጣን የሕዝብ ብዛት ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር፡፡ እርሳቸውም ሲመልሱ የሚወለዱት ሕፃናት እግር ይዘው እንጂ ሆድ ብቻ አይደለም በማለት ብዙዎችን ፈገግ የሚያስኝ መልስ ሰጥተው ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለጥያቄው ቀጥተኛ መልስ ለመስጠት ፈልገው እንጂ ችግሩ አሳሳቢ መሆኑ ተዘንገቷቸው አይመስልም፡፡ እርሳቸው ይህን ይበሉ እንጂ የሕዝብ ብዛት ብቻውን ሀብት መሆን […]

የመንግስት ወንጀለኞች፣ የህዝብ ጀግኖች! (ስዩም ተሾመ)

May 10, 2018 “Paulos Gragne” የተባለ ወዳጄ “ያልገባኝ ይፈታ ዘመቻ!” በማለት በፌስቡክ ገፁ ላይ አንድ ፅሁፍ ለጥፎ አነበብኩ፡፡ወዳጄ በፅሁፉ ያነሳው ጥያቄ “እነ አንዳርጋቸው [ፅጌ] ጉዳይ ግን ወደ ጫካ ተመልሰህ ውጋኝ ነው ወይስ እርቅ ፈጽመው ነው የሚፈቱት?” የሚል ነው፡፡ በእርግጥ ብዙዎች እንደ እሱ ጥያቄውን በይፋ ባይጠይቁትም ሃሳቡ በውስጣቸው ሊመላለስ እንደሚችል መገመት ይቻላል፡፡ የፅሁፉን ጭብጥ በግልፅ ለመረዳት […]

A chilling TPLF secret that was leaked to the public translated from Amharic language

May 10, 2018 By Bezane Belachew Boru Translator’s note: This is a chilling TPLF secret that was leaked to the public. The information was originally posted in Amharic language in one of the Ethiopian opposition websites in Diaspora. I decided to translate for any interested no-Amaharic speakers to get to know what goes on in TPLF […]

የጉዞ ማስታወሻ 1 | እስክንድር፣ የጽናት ስር! | ከካሳሁን ይልማ

May 10, 2018  ከካሳሁን ይልማ “ዳግም እስር ሊሆን ይችላል፣ የሕይወትም መስዋዕትነት ሊሆን ይችላል…ሀገራችን ዴሞክራሲያዊ እስክትሆን እታገላለሁ” =========================================== እስክንድር ነጋ በእስር በቆየባቸው ዓመታት ያለወንጀል በግፍ ሰቆቃ ሲፈጸምበት በሀገራችን መምሸትና መንጋት፣ ቀናትና ዓመታት መቆጠር ብቻ ሳይሆን በፖለቲካው መስክ አያሌ ክሰተቶች ተመዝግበዋል። *ነፃነቴን ስጡኝ ወይም ሞቴን ያለው መምህር የኔሰው ገብሬ ራሱ ላይ እሳት ለኩሶ ከባርነት ይልቅ ሞትን መርጦ […]

ያልተዘመረላቸው ጸረ ፋሽስት ጀግና!

May 10, 2018  አቻምየለህ ታምሩ ታላቋ ድምጻዊ እጅጋየሁ ሽባባው [ጂጂ] «እማማ ያኢትዮጵያ» በሚለው ዘፈኗ ብዙ ለስሜት ቅርብ የሆኑ ሀሳቦችን ን ታነሳለች። ጂጂ በስንኞቿ የራሷን ኢትዮጵያ በዘፈኗ ገንብታ ዘመናችንን ጥለን ወደኋላ እንድንጓዝ ታስገድደናለች። ዐፄ ቴዎድሮስ ወደተነሱበት የተረሳ ህልማቸው ሄዳ፤ ኃይለኛ አርበኛ አርበኛ ላይ፣ ልውጣ መቅደላ ልበል ዋይ ዋይ፣ ምነው ቢነሳ መይሳው ካሳ፣ አልወድም ጎበዝ ጀግና ሲረሳ፤ […]

በኢህአዴግ ውስጥ ያሉ የሶስት ሀይሎች ሽኩቻ!?! (ፋሲል የኔዓለም)

10/05/2018 የዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ ኢህአዴግን ሲያድነው አይታየኝም። አሁን ባለው ኢህአዴግ 3 ሃይሎች እንዳሉ አስባለሁ። አንደኛው ለውጥ ፈላጊው ሃይል ነው፤ ይህ ሃይል በአብዛኛው የምዕራቡን የአስተዳደር ስርዓት የመከተል ፍላጎት አለው። ሁለተኛው ሃይል ነባሩ “የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ወይም ሞት” ሃይል ነው። ሶስተኛው ደግሞ ባለፉት 27 ዓመታት የገነባው የኢኮኖሚ ኢምፓየር እስካልተነካ ድረስ የትኛውም የፖለቲካ መስመር ተግባራዊ ቢሆን ግድ […]