አንዳርጋቸዉ ጽጌና ታምራት ላይኔ! (ስንት አየሁ በአይኔ)

08/05/2018 ሰሞኑን ስለ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ በፌስቡክ መንደር ብዙ እየተባለ ነዉ፡፡ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን በአካልም ሆነ በሌላ መንገድ አላዉቃቸዉም፡፡ የደረሰባቸዉ ሁኔታ ግን እጅግ ያሳዝነኛል፡፡ ምስላቸዉ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ ምንትያ ልጆቹን ስመለከት በእዉነት የሚሰማኝን የሃዘን ስሜት በቃላት መግለጽ አልችልም፡፡ አቶ አንዳርጋቸዉ መያዛቸዉን ስሰማ ግንቦት ሰባት አለቀለት ነበር ያልኩት፡፡ ይለቅለት አይለቅለት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ናቸዉ የሚያዉቁት፡፡ ለማንኛዉም […]

ልማታዊ ዘገባ (በፍቃዱ ሞረዳ)

08/05/2018 በአሜሪካ፣ በሜክስኮና ጃማይካ የኢሕአዴግ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ባለፈዉ ቅዳሜ ሚያዚያ 27/2010 ወይም ሜይ 5/2018 ሂዩስተን/ቴክሳስ ነበሩ፡፡ ሂዩስተን ስለመምጣታቸዉ በግልጥ ማስታወቂያ ወይም ጥሪ የተነገረ ነገር ባይኖርም፣ ለተልዕኳቸዉ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ሲናገሩ አስቀድሞ ተሰምቷል፡፡ ስለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሕልም / ሐሳብ በከተማዉ ከሚኖሩ የኢትዮጵያና ‹‹ ትዉልደ-ኢትዮጵያ›› ማኅበረሰብ ጋር ለመነጋገር፣ የዲያስፖራዉን ነፃ ሐሳብ ለማዳመጥ፣ ጥያቄዎችንም […]

ለኦሮሞ የግእዝ ፊደላት ከላቲኑ ይልቅ ሀሳብን በቀላል ሁኔታ ይገልፃሉ- ዸ ዺ ዻ ዼ ዽ ዾ ዿ ዿ

08/05/2018 ከሚሊዮን አየለች  ሀሳቡ ግዙፍና ጥልቅ ቢሆንም ለዚህ ገፅ እንደሚመጥን አድርጌ  ከላቲን ይልቅ የግህዝ ፊደላት ለኦሮሚኛ ቋንቋ  እንዴት  የተመቸ እንደሆነ ለማሳየት እሞክራለሁ ፡፡ የግእዝ ቋንቋና ፊደላትን አሁን ላለው ላበዛኛው በተለይም ፅንፈኛ ለሆኑት የኦሮሞ ፖለቲከኞች የሚቀበሉት አይደለሙ ያም ቢሆን እውነታውን ተረድተው የቅድመ አባቶቻቸውን ታሪክ ላይ ሊንተራሱ የጠገባ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡  ግዕዝ ማለት ምን ማለት ነው   ግዕዝ  በብዙ […]

ነብሩ፣ ሊቀመንበሩ እና አያ ጅቦ (ስዩም ተሾመ)

08/05/2018 አያ ጅቦ እና ቄሮ መስማማት ቀርቶ መግባባት አይችሉም፡፡ ዶ/ር አብይ ያደገው በአያ ጅቦ መንደር ነው፡፡ ነገር ግን፣ በቅርቡ በሁለቱ ባላንጣዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት አሳዳጊዎቹን ከድቶ ከነብሮች ጎን ቆመ፡፡ ነብሮችም ይህን ከግምት በማስገባት ከሰፈራቸው አልፎ የቀበሌው ሊቀመንበር ሆኖ እንዲመረጥ አስችለወታል፡፡ ከግራ ወደ ቀኝ፦ ነብሮ (ቄሮ)፣ ሊቀመንበሩ እና አያ ጅቦ (ህወሓት) አሳዳጊዎቹ ጅቦች ግን ከድቷቸው ከቄሮዎች […]

ግምገማ- የኢትዮጵያ ፖለቲካ- በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ አንድነት እና ሌሎች ጉዳዮች ደራሲ፣ ገለታው ዘለቀ

May 8, 2018 ግምገማ የኢትዮጵያ ፖለቲካ- በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ አንድነት እና ሌሎች ጉዳዮች ደራሲ፣ ገለታው ዘለቀ የገጽ ብዛት ፣ 288 አሳታሚ፣  ሬድ ሲ ፕሬስ፣ ኒው ጀርሲ 2018 ገምጋሚ  መዝገቡ ምትኬ የደራሲ ገለታው ብዕር የሚደፈር በማይመስለው የተወሳሰበ የሀገራችን ችግር ጉዳይ ዘልቆ በመግባት የዚህ ግምገማ መነሻ የሆነውን እጅግ ጠቃሚ የሆነ አመጽሐፍ ማፍራት ችሏል – “የኢትዮጵያ ፖለቲካ-በስምምነት […]

Ethiopians urge Gov’t to revoke permit for billionaire-owned gold mine

Demonstrators say the mine, owned by Saudi billionaire Mohammed al-Amoudi (pictured), has caused pollution, brith defects and other health issues.(Image: Ethio Tube Europe | YouTube.) Cecilia Jamasmie | May. 7, 2018 | mining.com Demonstrators have blockaded roads in Ethiopia’s unruly Oromia region pressing the government to revoke the renewal of a mining licence for a […]

CPJ expresses concerns to Ethiopia’s PM about lack of media freedom in the country

Prime Minister Abiy Ahmed Federal Democratic Republic of Ethiopia Office of the Prime Minister P.O Box 1031 Addis Ababa, Ethiopia Via email to Zadig Abraha, Spokesman in the Office of the Prime Minister Dear Prime Minister Abiy Ahmed, We at the Committee to Protect Journalists, a non-profit organization that champions press freedom internationally, are deeply […]

After years of unrest, Ethiopians are riding an unlikely wave of hope. Will it last? (Washington Post)

People gather for the rally of Ethiopia’s new prime minister in Ambo on April 11. (Zacharias Abubeker/AFP/Getty Images) By Paul Schemm | Washington Post May 6, 2018 ADDIS ABABA, Ethi­o­pia — When Ethi­o­pia’s prime minister resigned in February after more than five years in office, there was little reason to think his successor would be […]

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የጎረቤት አገሮች ጉብኝትና ፋይዳው

  Image copyright FACEBOOK/UHURU KENYATTA ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በኬንያ ጉብኝታቸው ኬንያን ከኢትዮጵያ የሚያገናኘውን የባቡር መስመር ለመጨረስ እንደተስማሙ ተገልጿል። ከኬንያዋ ኢሶዮሎ ከተማ በሞያሌ እስከ አዲስ አበባ የሚዘልቀውን እንዲሁም ናይሮቢን ከአዲስ አበባ የሚያገናኝ መስመር እንደሆነ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓለም አቀፍ ጉብኝታቸውን በጂቡቲ፣ ሱዳን ትናንት ደግሞ በናይሮቢ ኬንያ የቀጠሉ ሲሆን ከፕሬዚዳንት […]

Ethiopia pardons 3,591 prisoners

May 7, 2018Agency Report Ethiopia on map Ethiopia’s northern Amhara regional state on Monday said 3,591 prisoners were pardoned as part of the government’s reform plan. The Justice Bureau of Amhara regional state, however, said those pardoned did not include inmates convicted for rape, human trafficking, corruption and circulating counterfeit money, reported state-affiliated media outlet […]