ቅ/ሲኖዶስ: ከግቢ ጉባኤ መዋቅር ውጭ “ለብቻችን እንማር” በሚል ለጠየቁ አንዳንድ የአፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ተማሪዎች ውሳኔ ሰጠ፤ ማኅበረ ቅዱሳን ጉዳዩን አብራራ

May 4, 2018 ሐራ ዘተዋሕዶ ጥያቄውን የሚያነሡ እጅግ ጥቂቶችን፣ አህጉረ ስብከት ሓላፊነት ወስደው እንዲያስተምሩ አዘዘ ለብቻቸው እንዲማሩ ቢመቻችላቸውም፣ ጥያቄያቸው ከመርገብ ይልቅ ሌላ አቅጣጫ እየያዘ ነው “የኦሮሚያ ተማሪዎችን ሁሉ እንወክላለን፤” ቢሉም በግቢ ጉባኤ ከሚማሩት ከ3% አይበልጡም “ማኅበረ ቅዱሳን በአፋን ኦሮሞ ማስተማር የለበትም፤”በሚል ጽንፈኝነት አገልግሎቱን ይፃረራሉ ††† በግቢ ጉባኤያት በቋንቋው የሚማሩትንና የሚያስተምሩትን በኃይል ያስፈራራሉ፤ ይደበድባሉም ከመዋቅሩ በማውጣት ከቤተ ክርስቲያን የማስኮብለል ድብቅ […]
ጥያቄ ለግንቦት 7፣ኢሳትና ሌሎችም ዲያስፖራውያን አላማችሁ ምንድነው? (ሰርፀ ደስታ)

May 4, 2018 በመጀመሪያ ከልብ የሆነ ጥያቄዎቼን እያነሳሁ መሆኑ ይታወቅልኝ፡፡ በአገርና ሕዝብ ጉዳይ ምንም አይነት መለሳለስ አያስፈልግም፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለምንም አጋዥ በራሱ ታግሎ አሁን ላይ ነጻነቱን እየተቀዳጀ ነው፡፡ ወያኔና አጋሮቹ ለ27 ዓመት የወንበዴ መዋቅር በአገራችን አዋቅሮ ሕዝብን ከሕዝብ እያጋጨ አገርን ሲያፈርሱ ለኢትዮጵያና ሕዝቦቿ አንድም የደረሰላቸው የለም፡፡ ይልቁንም አጋጣሚውን ለመነገጃነት እያዋሉ በኢትዮጵያውያን ደምና እምባ በኢትዮጵያ ውድቀት […]
ስለ መጪው ምርጫ ማሰብ ብንጀምር ፣ (ይገረም አለሙ)

May 4, 2018 “#.. ፖለቲካ ምን ማለት እንደሆነ ሳይገባን በፖለቲካ መሳተፍ የምንፈልግ ሁሉ ቢቻል ንጉስ አለዚያ ራስ ወይንም ደጃዝማች ወይንም ከንቲባ መባል እንፈልጋለን ፡፡ ለእነዚህ ሹመቶች ወንበሮቹ አንዳንድ ናቸው፡፡” (ፕ/ር መስፍን ሥልጣን ባህልና አገዛዝ ፖለቲካና ምርጫ ፣ገጽ 12) ከሚነገረውም ሆነ ከሚጻፈው በስተጀርባ ያለውን ፍቅርና ሰላም፣ አንድነትና ተግባቦት አሳጥቶ የሚያባላውን ጉዳይ ወደ ጎን ብለን ካየነው የሁሉም […]
ለቤቱ ባዳ፣ ለውጪ እንግዳ! (ስዩም ተሾመ)

May 4, 2018 በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በማዕከላዊ እስር ቤት ከታሰርኩበት ዕለት፣ የካቲት29/2010 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የመጀመሪያ ሶስት ሳምንታት ከእስር ቶሎ የመፈታት ተስፋ አልነበረኝም፡፡ ከዚያ ይልቅ ከ6 ወር እስከ 5 አመት የሚደርስ እስራት በራሴ ላይ ፈርጄ፣ በቶሎ የመፈታት ጉጉቴን ከውስጤ አውጥቼ፣ ማዕከላዊ ከሚገኘው ቤተ-መፅሃፍት መፅሃፍ በመዋስ ማንበቤን ተያይዤው ነበር፡፡ ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጡን ተከትሎ ሁሉ […]
ዳጋ እስጢፋኖስ የመነነው ገዳም – (ዳንኤል ክብረት)

May 4, 2018 በ13ኛው መክዘ መግቢያ(እንደ ገዳሙ ታሪክ በ1268 ዓ.ም) የሐይቅ እስጢፋኖስ የአቡነ ኢየሱስ ሞአ ደቀ መዝሙርና የዐፄ ይኩኖ አምላክ(1263-1277 ዓ.ም.) ወንድም በነበሩት በአቡነ ኂሩተ አምላክ የተመሠረተው ዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ ገዳም እስካሁን ድረስ በታሪክ ጥንታዊ፣ በእምነት ኦርቶዶክሳዊ፣ በአነዋወር ገዳማዊ፣ በሕይወት ተባሕቷዊ ሆኖ እንደቀጠለ ነው፡፡ አቡነ ኂሩተ አምላክ ገዳሙን በሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ስም የቆረቆሩት የሐይቅ እስጢፋኖስን […]
የኢትዮጵያን ታሪካዊና ህጋዊ መብት የማስከበር አብይ ፈተና (ከአክሊሉ ወንድአፈረው)

May 4, 2018 ከአክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net የአንድ ሀገር መንግስት ዋነኛና ተቀዳሚ ተግባር ከሆኑት ውስጥ የሀገሩን ዳር ድንበር ማስከበርና የህዝቧንምጥቅም ማሰጠበቅ ዋናወቹ ናቸው። የሕወሀት መሪወች የሚገዟትን ሀገር ጥቅም ወደጎን ወርውረው ኢትዮጵያን የባህር በር እንዳይኖራት እንዳደረጉ ሁሉም ያወቀው ጉዳይ ነው። የተመሰረትኩትምሆነ በቀጣይነት የቆምኩት የትግራይን መሰረታዊ ጥቅም ለማሰጠበቅ ነው የሚለው ህወሀት ቀደም ሲል የወደብን ጉዳይ በተመለከተ የወሰነው ውሳኔ የትግራይንጥቅም በትክክል ያላገናዘበ እንደሆነ ስንመለከት ደግሞ ጉዳዩን እጅግ አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን አስገራሚም ያደርገዋል። አፍቃሪ ሻቢያ የነበረው መለሰ ዜናዊ ህወሀት ኢህአዴግ አዲስ አባባ ላይ ስልጣን ከያዘ በኻላ ራሱን ከሁሉም በላይ አድርጎ እጅግ ማመን በሚከብድ የስልጣንብልግና የማን አለብኝ ስሜትና ክህደት የ ሀገርን ጥቅም ያክል ታላቅ ነገር እንደ ተራ እቃ አሳልፎ መስጠቱ ታሪካችን ለምን ግዜም በአሳፋሪ ምግባርየሚያሰታውሰው ነው። ኤርትራን በተመለከተ ከወሰዳቸው እጅግ ከሚያሰገርሙ ብዙ ውሳኔወች ውስጥ አንዱ የሆነውን ጉዳይ ማለትም ቢያንስ አሰብን ለኢትዮጵያ ለማድረግየቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አልቀበልም ማለቱ እና የሰራውን ስህተት ለማረም በተደጋጋሚ የተፈጠረለትን አመች ሁኔታ መለሰ ዜናዊም አልጠቀምበትም ማለቱን ስናስታውስ ይህ ግለሰብ ምን ያክል ኢትዮጵያን የመጉዳት አባዜ ያብሰለስለው እንደነበር አመላካች ነው። መለሰ ዜናዊ በሰራው ታላቅ አሳፋሪ ተግባር ታሪክ የሚሰጠውን ቦታ ይሰጠዋል። አሁን ያለው ጥያቄ ደግሞ መለሰ ዜናዊ የሰራውን ስህተት እና በደልከማውገዝና በሁኔታው ለመጸጸት ባሻገር አሁን በታሪክ አጋጣሚ በሀገራችን ጉዳይ ላይ ታሪካዊ ውሳኔ ሊያሰተላልፉ የሚችሉ ሰወች (ገዥዎችም ሆኑ ሌሎችተቃዋሚወች) ምን ያደርጋሉ የሚለው ነው። በተሰራው ስህተት ላይ ሌላ ስህት ይፈጽማሉ፣ ያንን የተበላሽ ፖሊሲ እንዲቀጥል ይፈቅዳሉ ወይንስ ስህተቱን ለማረም ፣ እንደ አንድ የሀገር ፍቅር ያለው ፣ አርቆአሳቢ መሪ የሀገራችውን ታሪካዊና ህጋዊ መብት ያረጋግጣሉ? ይህ አሁን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለሆኑት ለዶክተር አብይ መሀመድና ለድርጅታቸው አመራርየቀረበ ፈተና ነው። በርግጥ ይህ ፈተና የዶክተር አቢይና የድርጅታቸው ብቻ ሳይሆን የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ተጽእኖ ፈጣሪወችና በአጠቃላይ ለህዝቡምየቀረበ ፈተና ጭምር ነው። ታሪክ እንደሚያሳየው በቀዳማዊ ሀይለስልሴ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስቴር የተከበሩት አቶ አክሊሉ ሀብተወልድ እጅግ ጨካኝ በሆነ መንገድ በደርግ የተገደሉ ቢሆንምእነሆ ዛሬ ታላቅ አክብሮት የሚሰጣቸው አንዱ ምክንያት ኢትዮጵያ ህጋዊ በሆነ መንገድ በባህር በሯ ላይ ያላትን ሉአላዊነት ከ 60 አመታት በኻላ መልሳለማረጋገጥ እንድትችል ባደረጉት ታሪካዊ ስራ ነው። የአለም ታላላቅ መንግስታት ሳይቀሩ እንኳንስ መስማማት ልናዳምጥህም ፍቃደኛ አይደለንም ብለው በነበረ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስቴር አክሊሉ ራእያቸውን ሳያጥፉ፤ ምንም ጥቅም ሳያማልላቸው፤ ያጭር ጊዜ ግርግርን ሳይሆን የሀገርና የህዝብን የረዠም ጊዜ ጥቅም አንግበው፤ በረጋ መንፈስ፣ በሰከነ ኣእምሮ በረቀረ ጥበብበሰፊ ምክክር ደረጃ በደረጃ በመጓዝ ሀገራችን የሚገባትን መብቷን መልሳ እንድታገኝ አድርገዋል። ይህ ታላቅነት ነው። ይህ ባለ ራእይነት ነው።ይህ የመሪ ባህሪነው። ከህይወታቸው ማለፍ በሓላም በታላቅ ክብር እንዲታዩ ያደረጋቸው አንዱ ተግባራቸው ይህ ነው። አሁን ደግሞ ዶክተር አብይ መሀመድ ከምን ጊዜውም በተሻለ ሁኔታ የሀገራችንን ጥቅም መልሶ ለማረጋገጥ የሚያሰችል ለየት ያለ አጋጣሚ ላይ ይገኛሉ። የሀገርንና የህዝብ አንድነትን በተመለካተ ባነሷቸው ሀሳቦች የተነሳ እጅግ ብዙ ድግፍ አግኝተዋል። እጅግ ብዙ ተቃዋሚወች በብዙ ጉዳይ ላይ የሚወስዱትንእርምጃወች በትግስትና በበጎ መልኩ በመመልከት ላይ ይገኛሉ፣ የሀርንና የህዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ በሚወስዱት እርምጃ ላይ በጋራ ለመስራት ፈቃደኛእንደሆኑ ከሞላ ጎደል ሁሉም ተቃዋሚወች ፍላጎታቸውን ገልጸዋል ። በአፍሪካም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ የተለያዩ መንግስታት ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴርስኬታማነት ያላቸውን በጎ አስተሳሰብ በተለያየ መክል መግለጣቸው ይታወቃል። ይህ ሁሉ ዶክተር አብይን ከፍተኛ የፖለቲካ ና ዲፕሎማቲክ ድጋፍ (የፖለቲካ ካፒታል) በኤርትራ ጉዳይ ላይም ያልተከፋፈለ ሀይል አሰባስቦ መፍትሄ ለመፈለግታላቅ እድል ከፍቷቸዋል። ይህ በታሪክ ደግሞ ደግግሞ የማይታይ ልዩ ክስተት ነው። ዶክተር አብይ ይህን ታላቅ አጋጣሚ በሀገራችን ላይ የተሰራውን ስህተትለማረምና ሀገራችን መብቷ ተከብሮ ፤ ህዝባችን ስሜቱ ከፍ ብሎኦ ሁለቱም ሀገሮች በሰላምና በመከባበር የሚኖሩበትን ሁኔታ እውን ለማድረግ ሊጠቀሙበትይገባል። የኤርትር መንግስት ሆኖ የተሰየመው (ሻአቢያም) እጅግ በህዝብ የተጠላ እንደሆነ ቢታወቅም እንዳለፉት ጊዜያት ሁሉ አሁንም ወደ አንድ ጎን የተጣመመውየአልጀርስ ስምምነት ወዘተ የተሰኘ ውሳኔ እጁ ላይ የጣለለትን ሁሉ ጠቅልሎ ለመጓዝ እጅግ ሰፊ የማግባባት (የሎቢ ) ስራ እያከናወነ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ኢፍትሀዊ ውሳኔውን እንዲቀጥል ለማድረግ የሚደረገው ሙከራ ዘላቂ ሰላምን አያስገኝም። ከመረብ ወዲያና ወዲህ መቀራረብን ሳይሆን መቀያየምን ነውይበልጥ የሚያጠናክረው። በመንግስትም ላይ ታአማኒነትን ይቀንሳል እንጂ አያጠናክርም። ፍትህ ሳይኖር ሰላምን መጠበቅ ደግሞ የዋህነት ነው። ይህ ለ27አመታት በህወሀት መራሹ ኢህአዴግ ተሞክሮ የከሸፈ አካሄድ ነው። በኢትዮጵያውያን ላይ ይህን ኢፍትሀዊነት በቀጣይነት ለመጫን መሞከር እንደህዝብ የደረሰብንን ጉዳትና ስብራት አለመገንዘብ ብቻ ሳይሆን ዜጎች በስርአቱ ላይያላቸውን ተቃውሞም ይበልጥ ያጠናክረዋል አንጂ አይቀንሰውም። የሀገራችንንም ደህንነትና ኢኮኖሚ ሁል ጊዜ በትንንሽ የጎረቤት መንግስታት ጫማ ስርእንዲሆን የሚያደርግ ሀገራችን ሁል ጊዜ አደጋ ጠርዝ ለይ የተንጠለጠለች እንድንሆን የሚያደርግ አደገኛ አካሄድ ነው። ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ ከኤርትራ ጋር ያለውን ችግር ለምፍታት ከኢትዮጵያውያን ጋር አስቸኳይ ምክክር ሊያደርጉ ይገባል። ከሚቀርቧቸውወዳጆቻቸው ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ጭምር የህዝቡን ስሜት ሊያዳምጡ ይገባል። ይህ የድርጅት ጉዳይ ሳይሆን የሀገር ጉዳይ ነው። ሜይ 4፣2018
House Resolution – 128: Dr Araya Amsalu and Deacon Yoseph Teferi

May 4, 2018 House Resolution – 128: Dr Araya Amsalu and Deacon Yoseph Teferi
Why are looted Ethiopian treasures still in Britain? | Al Jazeera Stream

May 4, 2018 Why are looted Ethiopian treasures still in Britain? | Al Jazeera Stream
Groovin’ and Jammin’ With Teddy “Ethiopiawinet” Kassahun in L.A.

May 4, 2018 Al Mariam’s Commentaries, On May 4, 2018 Who’s is the hardest working man in show business? Back in my day, it was James Brown. Down in Augusta, GA where I went to college. “In my hometown where I used to stay, The name of the place is Augusta, GA.“ sang it J.B. […]
Burundi to ban BBC and VOA broadcasts

Burundi’s government says BBC and VOA broadcasts will be banned for six months from 7 May for “falling short of laws governing the press” and “breaching professional ethics”. It accuses the BBC failed to challenge a Burundian activist interviewed on its French service. The BBC broadcasts to Burundi on FM relay stations and on two […]