ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስለ ሥልጣን ዘመን ገደብ

  ግንቦት 01, 2018 ሰሎሞን አባተ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ነጋሶ ጊዳዳ   ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በያዙት ሕዝብን በቀጥታ የማግኘትና የማነጋገር ዘመቻ ገፍተዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞኑንም ወደ ደቡብ ጎራ ብለው ሃዋሣ ላይ ሲናገሩ “ከእንግዲህ በኢትዮጵያ አንድም እስኪገፉ፣ አንድም እስኪያልፉ ሥልጣን ላይ መሟዘዝ አብቅቶለታል” የሚል መልዕክት ያስተላለፈ ብዙውን አድማጭ ንግግራቸውን እንኳ ሳይጨርሱ ያስጨበጨበላቸውን ንግግር […]

ጠ/ሚ አብይ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው እንደነበር የተናገሩባት ምሽት

April 30, 2018 አብራሃም ግዛው ዛሬ በቤተ- መንግስት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ብዙዎች ያስገረመ ንግግር አደረጉ ልንታሰር ነበር አሉ። ዛሬ ምሽት 12:00 ጥሪ ወደ ተደረገልኝ ፍልዉሃ የሚገኘዉ ብሔራዊ ቤተመንግስ አመራሁ ልክ ስደርስ 12:30 ሆኗል ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ወደ ዉስጥ ለመግባት መኪናችን እያስፈተሽ ሞባይልእና ካሜራ ባልተፈቀደበት ልዮ የእራት ምሽት መጥሪያዉ የኢትዮጲያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር […]

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዘነጋቸው የቤት ሠራተኞችና መብቶቻው፤ (ውብሸት ሙላት)

01/05/2018 በኢትዮጵያ የሠራተኞች ቀንም የማያስታውሳቸው፤ በኢትዮጵ የወራት እና ቀናት አቆጣጠር ሚያዚያ 23 ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሠራተኞች ቀን የሚከበርበት ነው፡፡ ይህ ዕለት በጥንት አዋማዊ አውሮፓውያን ዘንድ የበጋው መንፈቅ አንድ ብሎ የሚጀምርበት ስለሆነ የፈንጠዝያ ቀናቸው ነበር፡፡ ‘ሜይ ዴይ’ ብለውም ይጠሩታል፡፡ ከሶሻሊዝም ርዕዮተ ዓለም መምጣት በኋላ ግን ይህ ዕለት ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን (International Workers’ Day) ሆነ፡፡ […]

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ዲሞክራሲም፣የሕውሃት-ኢሃድግ ጉዳይ አይድለም

May 1, 2018 ዶ/ር አቢይ አህመድ እባክዎት ማስመሰሉን አቁመው በዕውነተኛው ሥልጣንዎ ተጠቅመው፤ምን መቅደም እንደአለበት ደግመው ይመረምሩታል? ቢያውቁም ባያውቁም ነፃነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉዳይ ብቻ ነው፤የመንግሥት(ሕውሃት-ኢሃድግ)ጉዳይ አይድለም። በምርጫዎ ውጤት ማግስት ለትውውቅ ተብሎ ከቤተ-መንግሥት እንደገቡ፣ተጣድፈውም ይሁን አጣድፈዎት፤ከግቢው ወጡ እና በአራቱም ማዕዘናት ጉዞዎትን ፈፀሙ።እርስዎ ወዲህ ወዲያ ሲሉ እነዚያ በሕዝብ አመፅ ተወግረው ሊዋረዱና በአደባባይ ሊለቀሙ የነበሩት አዛውንቶች የዘመኑ ዘረኞችና ዘራፊ […]

“የክልሉን መንግሥት በእግዚአብሔር ስም ጠይቁልን…”

ወርሃ ጥቅምት ላይ ቤኒሻንጉል ከሚገኘው ካማሼ ዞን የነበሩ ዜጎች በሥፍራው በተነሳ ግጭት ምክንያት ቤት ንብረታቸውን ጥለው መሰደዳቸውን ዘግበን ነበር። ባለፈው ሳምንት ደግሞ እኒህ የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች በጊዜያዊነት የባህርዳር የምግብ ዋስትና ግቢ መጋዘን ውስጥ እንደተጠለሉ ባልደረባችን በሥፍራው ተገኝቶ መዘገቡም ይታወሳል። አሁን ደግሞ በጊዜያዊነት ከተጠለሉበት መጋዘን መባረራቸውን ነው ቢቢሲ መረዳት የቻለው። የተፈናቃዮቹ ተወካይ የሆኑት አቶ አበባው ጌትነት […]

ጅቡቲ በኢትዮጵያ ቴሌኮም ዘርፍ

Image copyright Getty Images ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሀገር ውስጥ ጉብኝታቸው በተጨማሪ ወደ ጂቡቲ አምርተው ኢትዮጵያ በወደቡ ላይ የባለቤትነት ድርሻ እንዲኖራት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅቡቲ ፓርላማ ፊት ቀርበውም ንግግር አድርገዋል፤ አልፎም በሁለት ቀናት ጉብኝታቸው ወቅት የሁለቱ ሀገራት የኢኮኖሚ ውህደትን እውን ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ ኢትዯጵያ ለአስርታት በተጠቀመበች የጂቡቲ ወደብ በየዓመቱ 1.5 እስከ 2 ቢሊዮን […]

OROMIA’s MINERAL WEALTH: A BLESSING OR A CURSE?

April 30, 2018 “Nepotism is the gold and the conductor’s connection and Ignorance is the prison that the people are kept in the military are not there for the people’s protection.They’re just there to protect an investment That’s why people get arrested” – Immortal Techniques Author: Angasu Areri Oromia is considered one of the richest […]

Ethiopia: Dr Negede Gobeze & Dr Aregawi Berhe on Dr Abiy Ahmed

Abiy’s Ethiopia: Opportunities and Challenges – Pt 1 (Courtesy of NG and PD) ዶ/ር ነገደ ጎበዜ፤ የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ፓርቲ (መኢሶን) መሪና ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፤ የቀድሞው የሕወሓት መሥራችና መሪ፤ የወቅቱ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ትብብር ሊቀመንበር፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ፊት ተዘርግተው ያሉትን ማለፊያ ዕድሎችና ተግዳሮቶች አስመልክተው ይናገራሉ። By Kassahun Seboqa Published on Monday, April 30, 2018 […]