ሸገር ደርሶ መልስ – ክንፉ አሰፋ

October 22, 2018 ከኢትዮጲስ 5ኛ ዕትም የተወሰደ ገና ጎህ አልቀደደም። ቅላጼውን የዘነጋሁት የተቀላቀለ ድምጽ በጆሮዬ ውል እያለብኝ በእንቅልፍ እና በሰመመን መሃከል ነኝ። የጥዋትዋ ጸሃይ ጨለማውን ልትገፍ እየዳኸች ባለበት ቅጽበት ከግራና ቀኝ የሚሰማው ነገር ከነበርኩበት ሰመመን ሲያነቃኝ ይታወሰኛል። ወትሮውን ከእንቅልፍ ስነቃ የምሰማው የተሽከርካሪ ድምጽ ስላልነበር ለአፍታ ግራ ተጋባሁ። በዚህች ጣፋጭ ማለዳ አኩኩሉ የሚል የዶሮ ድምጽ […]
አንድ ሕዝብ ነን ወይስ አይደለንም – nፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

October 22, 2018 “እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ሕዝብ ነን” ከሚሉት አንዱ ነኝ። አንድ ከሆንን ለምን እንጋጫለን? “በልዩነት አንድነት” የሚል አነጋገርም አለን። በልዩነት አንድነት ይቻላል ወይ? ልዩነታችንን ጠብቆ አንድ የሚያደርገን ምንድን ነው? ያንን አንድ የሚያደርገንን ሁላችንም ካልተቀበልነው፥ አንድነትን ምንም ያህል ብንሰብከው እንደማግኔት አሉታ ተራርቀን እንኖራለን እንጂ አንቀራረብም። ባልና ሚስት የተለያዩ ናቸው። እሱ ወንድ ነው፤ እሱዋ ሴት ናት። […]
We Shall Win! | by Mulugeta Kassahun (MD)

October 23, 2018 Weyane has had a field day in mass murdering of the “unwanted people”in its expanding regions! It has murdered,wounded, jailed and displaced several people in Raya just because they are asking freedom, justice and the right of self administration! Weyane has sent a lot of Amhara Welkite and Tegede people in to […]
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

10/23/2018 ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ዓመታት በክልላችንም ሆነ በሀገራችን ሲከሰቱ በነበሩ ግጭቶች በርካታ ጉዳቶች መድረሳቸው ይታወሳል፡፡ እነዚህ ግጭቶች ካደረሱብን ሰብአዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፓለቲካዊ ኪሳራ ለመወጣት በተደረገው ትግል በመላ ሀገራችንና ክልላችን የሰላም አየር መንፈስ ጀምሯል፡፡ ይሁን እንጂ የአማራ ብሔራዊ ክልል ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጋር በሚዋሰኑ የወልቃይትና ራያ አላማጣ አካባቢዎች […]
ሻማውን ከማጥፋታችንና ግድቡን ከማፍረሳችን በፊት….!! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

10/23/2018 ሻማውን ከማጥፋታችንና ግድቡን ከማፍረሳችን በፊት . . . .!! ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ . እንዴት ጤነኛ ሰው በድቅድቅ ጭለማ፣ መቅረዝ እንኳ ሳያዘጋጅ፣ የብርሀኑን ብቸኛ ምንጭ. . . . የተለኮሰ ሻማውን፣ ‹‹እፍፍፍፍ . . . .›› ብሎ ሊያጠፋ አፉን ያሞጠሙጣል? እንዴት ጤነኛ ሰው ከትልቅ ግድብ ስር . . . ያውም ፊት ለፊት ቆሞ፣ ከግድቡ ድንጋይ ይፈነቅላል? […]
የህወሓት አይዲዮሎጂ በጃፓን ከነበረው ወታደራዊ ፋሽስት ጋር ይበልጥ ይመሳሰላል!!! (ስዩም ተሾመ)

10/23/2018 የህወሓት አይዲዮሎጂ በጃፓን ከነበረው ወታደራዊ ፋሽስት ጋር ይበልጥ ይመሳሰላል!!! ስዩም ተሾመ ህወሓት ከትጥቅ ትግል ጀምሮ ይዞት የመጣው “#አብዮታዊ_ዴሞክራሲ” የሚል የፖለቲካ አይዲዮሎጂ አለው። ይህ አይዲዮሎጂ የፓርቲና የመንግስት ከመሆን አልፎ የህዝብ መስመር እንዲሆን ተደርጓል። ለዚህ ደግሞ “የህወሓት መስመር የህዝብ መስመር ነው፣ የህዝብ መስመር የህወሓት መስመር ነው” የሚለውን መርህ መጥቀስ ይቻላል። ይህ አይዲዮሎጂ፤ “በህወሓት አባላት መካከል ልዩነት […]
የብአዴን መግለጫና የክህደት ሸፍጡ!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዛሬ ብአዴን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ መግለጫ ማውጣቱን ሳውቅ “ተለውጨ ለአማራ ሕዝብ ቆሜያለሁ!” ማለቱን ሕዝብ እንዲያምንለት ለማድረግ ፈርጠም ቆፍጠን ብሎ “በሕገወጥ መንገድ ወደ ትግራይ እንዲከለሉ የተደረጉት ራያ ወልቃይትና አካባቢያቸው በነባር ሕዝቡ ውሳኔ እጣ ፋንታቸውን እስኪወሰን ድረስ ከራያና ከወልቃይት የትግራይ ታጣቂዎች ወጥተው ገለልተኛ የማዕከላዊ መንግሥት የጸጥታ ኃይል (ፌዴራል ፖሊስ) በቦታው ይስፈር!” ሲል ማዕከላዊ መንግሥት ነው […]
አፓርታይድ በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ ያለው አንድነትና ልዩነት!!! (ዶ/ር ግሩም ዘለቀ)

10/23/2018 አፓርታይድ በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ ያለው አንድነትና ልዩነት!!! በዶክተር ግሩም ዘለቀ (የuniversity of south eastern Norway አሶሽዬት ፕሮፌሰር) የደቡብ አፍሪካ አፓርታይን ከኢትዮጵያ ጋር ማመሳሰል የማይቻለው የህግ ክፍፍል ባለመኖሩ ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ የህግ የበላይነት ገዢዎችን ስለማይመለከት ነው እንጂ ቢከበር ህግ ለሁሉም ዜጋ አንድና እኩል ነው። የመንግስት ወታደር ሰው በገደለ ቁጥር አፓርታይ ነው ማለት የማይቻለው በህግ […]
ቅቤና ማር ተከራከሩ!!! (ዳንኤል ክብረት)

10/23/2018 ቅቤና ማር ተከራከሩ!!! ዳንኤል ክብረት ማርም ተናገረች፡-“የምጣፍጠው እኔ አናት ላይ የምትወጭው ግን አንቺ ነሽ ለምነድነው? አለቻት። ቅቤም ፡-“እኔም ወድጄ አይደለም ገፍተው፣ ገፍተው ነው አናት ላይ ያወጡኝ” አለች ይባላል። ቅቤ ቅቤ የሚሆነው ተንጦ፣ተንጦ ነው። እግዚአብሄር ሁሉም ሎሌው ነው። በክፉዎች ሳይቀር ይሰራል። ወዳሰበልን የሚያደርሰን እየገፉን ነው። ካልተገፋን ያለንበትን ትንሽ ቦታ ተላምደን እንኖራለን።እርሱ በደጎች አይገፋንም ፣ደጎች መግፋት ባህሪያቸው […]
የወያኔ ሴራ በራያ ላይ!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወያኔ ራያ ላይ በሚፈጽመው ግፍ ዙሪያ ዜናዎች ሲዘገቡ አመኔታ እንዲያጡ አድርጎ እንደፈለገ ግፍ ለመፈጸም እንዲያስችለው እንዲሁም የብዙዎቻችንን ተአማኒነት ለማሳጣት በማሰብ ትናንትና ይህችን ሕፃን እንደተገደለች አድርጎ በማኅበራዊ የብዙኃን መገናኛዎች እንዲለቀቅ አድርጎ ነበረ፡፡ ብዙዎቻችንም ተቀባብለነዋል፡፡ ወያኔ ዜናው በደንብ ከተዘዋወረለትና ብዙዎቻችንን ካሳሳተ በኋላ እንደገና የልጅቷን ቤተሰቦች እንዲያስተባብሉ በማድረግ ዜናው ሐሰተኛ መሆኑን የሚገልጽ ዜና እንዲዘዋወር አደረገ፡፡ እኔ በግሌ ዜናውን […]