የሚፈቱት በተቃዉሞ በመሳተፋቸዉ የታሰሩ ሰዎች ናቸዉ»

January 26, 2018 የኢትዮጵያ መንግሥት ለተሻለ ሀገራዊ መግባባትና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት በሚል በመላዉ ሀገሪቱ የተወሰኑ እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑ ይታወቃል። በዚህም መሠረት ባለፈዉ ሳምንት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲናን ጨምሮ 115 ሰዎች ከእስር ተፈተዋል። በደቡብ ክልልም ከ500 በላይ እስረኞች በተመሳሳይ ተለቀዋል። በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ከ2 ሺህ የሚበልጡ እስረኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን […]

በካሳ ሽፋን የወያኔ ሰላዮችን የማክበር ዘመቻ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

January 26, 2018 ወያኔ ወልዲያ ላይ ከፈጸመው የግፍ ግድያ በኋላ በሕዝቡ በተወሰደው የአጸፋ እርምጃ “ንብረታችን ወድሞብናል!” ያሉ የትግሬ ተወላጆች ወደመብን ያሉትን ንብረት ግምት እንደፈለጉ እየቆለሉ ተደራጅተው ካሳ ሲጠይቁ 24 ሰዓት እንኳ አልሞላቸውም፡፡ ከፊሎቹ እንዲያውም ከዚህ ቀደም ለተመሳሳይ ጉዳይ ቅጥረኛው ብአዴን ካዝናውን እያራቆተ “ንብረታችን ወደመብን!” ላሉ ትግሮች የጠየቁትን የተጋነነ ካሳ እያሸከመ እንደሰጠ ስለሚያውቁ ይሄንን አግባብነት የሌለው […]

በካሳ ሽፋን የወያኔ ሰላዮችን የማክበር ዘመቻ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወያኔ ወልዲያ ላይ ከፈጸመው የግፍ ግድያ በኋላ በሕዝቡ በተወሰደው የአጸፋ እርምጃ “ንብረታችን ወድሞብናል!” ያሉ የትግሬ ተወላጆች ወደመብን ያሉትን ንብረት ግምት እንደፈለጉ እየቆለሉ ተደራጅተው ካሳ ሲጠይቁ 24 ሰዓት እንኳ አልሞላቸውም፡፡ ከፊሎቹ እንዲያውም ከዚህ ቀደም ለተመሳሳይ ጉዳይ ቅጥረኛው ብአዴን ካዝናውን እያራቆተ “ንብረታችን ወደመብን!” ላሉ ትግሮች የጠየቁትን የተጋነነ ካሳ እያሸከመ እንደሰጠ ስለሚያውቁ ይሄንን አግባብነት የሌለው ጥቅም ለማግኘት በማሰብ […]

Closure of Ethiopia’s Most Notorious Prison: A Sign of Real Reform or Smokescreen? 

By James Jeffrey In early October a federal policeman stands guard between the Oromo regional flag (left) and Ethiopia’s national flag at the ceremony marking the opening of the Addis Ababa-Djibouti railway. Credit: James Jeffrey/IPS ADDIS ABABA, Jan 26 2018 (IPS) – Ethiopia’s most notorious prison lurks within the capital’s atmospheric Piazza, the city’s old […]

አቶ ገዱ ሕዝብን የሚያክብሩ ናቸው፤ የሕወሃት አገልጋይ አይደሉም #ግርማ_ካሳ

አቶ ገዱ ሕዝብን የሚያክብሩ ናቸው፤ የሕወሃት አገልጋይ አይደሉም #ግርማ_ካሳ January 25, 2018 አቶ ገዱ አንዳርጋቸው “ገዱ መሪ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ቆቦ ህይወት አይጠፋም ነበር” በሚል ጽሑፍ ወዳጄ ግዛው ለገሰ ስሜን ጠቅሶ ትንሽ አስተያየት ጽፉአል። “ ወዳጄ (በትጋቱ የማደንቀው፣ ግብረገብነትንና ፖለቲካን የሚያምታታው) ግርማ ካሳ ደግሞ “ገዱ ትልቅ መሪ” ነው ብሎ መለሰልኝ። የግርማ ፅሁፍ ብዙ ምኞትና ያካተት ሆኖ […]

Ambassador Wagener met Dr. Merera Gudina today in the German Embassy Addis Ababa

Ethiopian News Link January 25, 2018 Ambassador Wagener met Dr. #Merera #Gudina today in the German Embassy Addis Ababa. Both had a fruitful discussion about current political developments in Ethiopia. The Ambassador expressed Germany’s relief about Dr Merera’s release. She also expressed Germany’s gratitude for his relentless and peaceful commitment to fostering Ethiopia’s democracy. Dr Merera thanked the […]

Ethiopia and Egypt at loggerheads over Nile dam

posted by Francis Churchill in Supply chain It is a “manifest truth even to a person who has not heard it beforehand”, wrote the fifth century Greek historian Herodotus, “that the Egypt to which the Hellenes come in ships is a land which has been won by the Egyptians as an addition, and that it […]

ለመሆኑ ፣ሕዝብ ምንን መቼና እንዴት መስማት አለበት? ብሎ ነፃነትን በራሽን ለማደል ለነዘረዓይ ዉክልና የሰጠዉ ማነዉ? (በፈቃዱ ሞረዳ)

25/01/2018  ‹‹ ‹የኦሮሞ ወጣት ተነስ አራት ኪሎ ግባ› የሚለዉ የአጫሉ ዘፈን እንዴት ላይቭ ለፓብሊኩ ተሰራጨ ?›› አለ ወዲ አስገዶምእን? ኳንም እዚያ ቦታ ላይ አልነበርኩ፡፡ ‹‹ ምን አባህ አገባህ!?›› ልለዉ እችል ነበራ፡፡ ደግሞም አትፈርዱብኝም፡፡ ለዚያ ዓይነቱ የጅል ጥያቄ ሌላ የተሰራ መልስ ያለ ስላልመሰለኝ ነዉ፡፡ ‹‹ጥያቄዎች ሲፈጠሩ፣ መልሱም አብሮ ተፈጥሯል›› ብለዉኛል ቲቸር ተስፋዬ፡፡ ደግሞም ነዉሩን መሸከፍ ያልቻለን […]