PM Abiy Ahmed to appoint state ministers today

October 22, 2018 Addis Abeba, Oct. 22/2018 – Prime Minister Abiy Ahmed is expected to appoint new state ministers at various ministerial offices this afternoon, source tell Addis Standard. Among notable appointees will be Eyob Tekalign Tolina, minister in charge of the National Planning Commission (NPC), now renamed Planning and Development Commission (PDC). Addis Standard confirmed that Eyob […]
“ለውጡን እየመራን ያለነው በህይወታችን ተወራርደን ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

October 22, 2018 · በወንጀል የተጠረጠሩ ባለሥልጣናት በመጪው ሣምንት ይፋ ይሆናሉ · ህግን ማስከበር፤ ጡንቻን ከማሳየት ጋር አንድ አድርጎ ማየት ተገቢ አይገለም · የታጠቀና የተቆጣ ወታደርን ስሜት አብርዶ መመለስ ትልቅ ፈተና ነበር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከትናንት በስቲያ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር […]
ለአንድ ብሄር ምን ያህል መሬት ይበቃዋል? (ያሬድ ደምሴ መኮንን)

10/22/2018 ለአንድ ብሄር ምን ያህል መሬት ይበቃዋል?) ያሬድ ደምሴ መኮንን (ክፍል 1) ቶልስቶይ ለአንድ ሰዉ ምን ያህል መሬት ይበቃዋል የሚል አጭር ልብ-ወለድ አለችዉ፡፡ማለዳ ጀምበር ስትወጣ ከተነሳበት ቦታ ጀምሮ ቀኑን ሙሉ በእግሩ ተጉዞ አቅሙ የፈቀደዉን መሬት አካሎ፣ ጀምበር ከመጥለቋ በፊት ወደተነሳበት ቦታ ለመድረስ ከቻለ ያ በእግሩ ዞሮ ያካለለዉ መሬት በሙሉ በ1000 ብር ብቻ […]
ጌታቸው አሰፋ በቂ ማስረጃ ስላለ ለፍርድ እንዲቀርብ ተጠይቀ!!! (ኢሳት)

10/22/2018 ጌታቸው አሰፋ በቂ ማስረጃ ስላለ ለፍርድ እንዲቀርብ ተጠይቀ!!! ኢሳት ሰበርዜና! #በጌታቸው አሰፋ ላይ በቂ የወንጀል ድርጊት መፈፀሙን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ስላሉ የአሜሪካን መንግስት #በHR128 ማግኔስቲ አክት ውሳኔ መሰረት ተይዞ ለህግ እንዲቀርብ የአሜሪካ ምክር ቤት የወታደራዊ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮንግረስማን #ማይክ ኮፈመን ለሴክረተሪ ኦፍ ስቴት በአስቸኳይ ደብዳቤ ጠየቁ። #ጌታቸውአሰፋ በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት በሰው ልጆች ላይ […]
የዘር መድልዎ ሰለባ የነበረው (አቶ ወረታው ዋሴ)

10/22/2018 የዘር መድልዎ ሰለባ የነበረው አቶ ወረታው ዋሴ አየር መንገዳችን በፓይለቱ እይታ ሲገለጽ “የኢትዮጵያ ኩራት በሆነው አየር መንገድ ውስጥ ወደ 30 ዓመት በአውሮፕላን አብራሪነት ስራ ተሠማርቼ ስሰራ ብዙ ጊዜ በይበልጥ ላለፉት 8 ዓመታት በሀዘን አንገት የሚያስደፋኝ ብዙ ጉዳዮችን ብመለከትም ከሰሞኑ ከማያቸው የፌስቡክ እንካ ሰላምታ ያህል ያዘንኩበት ጊዜ የለም በዚህ የተነሳ ይህን ለመፃፍ ተገድጃለሁ፡፡ […]
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዳኛቸው ይልማ – የማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ መሥራች)

10/22/2018 ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ጉዳዩ:-የመምህራን ምልመላና ስልጠና ትምህርት የዕድገት መሰረት መሆኑ እሙን ነው:: በትምህርት ሂደት ደግሞ ዋናው ተዋናይ መምህሩ ነው:: ከ1966 ዓም በፊት መምህር ለመሆን የምርጦች ምርጥ መሆንን (cream of the cream) ይጠይቅ ነበር:: በዚህም መሰረት ወደ መምህራን ማሰልጠኛ ይገቡ የነበሩት ከየትምህርት ቤቶቻቸው የላቀ ውጤት ያመጡት ነበሩ:: መምህራኑም ከተማሪዎቻቸው አልፈው ለአካባቢው ኅብረተሰብ ጭምር […]
የአዲስአበቤ የገደል ጫፍ እንቅልፍ! (ቴዎድሮስ ጸጋዬ – ከኢትዮጲስ ጋዜጣ)

10/22/2018 የአዲስአበቤ የገደል ጫፍ እንቅልፍ! አንዲት ፍሬ መብቱን አሳልፎ የሰጠ ጎተራ ሙሉ መብቱን እንዳስረከበ ይቆጠራል!!! ቴዎድሮስ ጸጋዬ – ከኢትዮጲስ ጋዜጣ 1 መግቢያ ያለሁት በአዲስአበቤና አዲስአበባ ላይ ከረበበው የዘውግ ፖለቲካ ቁማር በሚመነጭ ስጋትና፤ ነገ ላይ በኢትዮጵያዊ ብሄረተኞች (አዲስአበቤዎች) ቁርጠኛ ትግል እንደሚሰፍን በማምነው የእኩልነትና ነጻነት ተስፋ መሀል ተወጥሬ ነው፡፡ ባለፉት አስርት አመታት በኢትዮጵያዊ ብሄረተኝነትና የዝያ ርዕዮት አንድ […]
በአላማጣ የማንነት ጥያቄ ባነሱ ወጣቶችና በጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፋ -BBC

ትናንት በአላማጣ ከተማ በታጠቀ የልዩ ኃይልና በወጣቶች መካከል በተፈጠረው ግጭት አምስት ግለሰቦች በጥይት ተመትተው መሞታቸው የዓይን እማኞች ተናገሩ። ከጥቂት ወራት በፊት ጀምሮ የአላማጣ ከተማ ወጣቶች የማንነት ጥያቄዎችን እንደሚያነሱ የከተማው ነዋሪዎች ይናገራሉ። አቶ ዝናቡ ማርፌ የአላማጣ ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ ትናንት በከተማዋ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ተሳታፊ ነበሩ። በስልፉ ወቅት ድብደባ ተፈጽሞብኛል የሚሉት አቶ ዝናቡ ”ካለፉት ሦስት ወራት […]
ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እና ውይይት ተጠናቀቀ:

October 22, 2018 – Konjit Sitotaw ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እና ውይይት ተጠናቀቀ:: በስልጠናው ማጠቃለያ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ:- * ከ20ውም የሚኒስቴር መ/ቤት የሚጠበቁ ያሏቸውን ዋና ዋና የውጤት አመልካቾችን ባጭሩ ገልጸው እነዚህ ተዘርዝረው በየሚኒስቴር መ/ቤቱ የ100 ቀናት ዕቅድ ውስጥ እንዲካተቱ አመራር ስጥተዋል:: የተዋሃዱ የሚንስቴር መ/ቤቶች ወይም ተጠሪዎች ወይም ሌላ […]
“በትግራይ እና አማራ ክልል መካከል ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች እንዲፈጠር እያደረገ ያለው አዴፓ ነው” አቶ አብርሃ ደስታ የዓረና ሊቀ መንበር

October 22, 2018 – Konjit Sitotaw “በትግራይ እና አማራ ክልል መካከል ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች እንዲፈጠር እያደረገ ያለው አዴፓ ነው” አቶ አብርሃ ደስታ የዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉዓላዊነት ሊቀ መንበር “በትግራይ እና አማራ ክልል መካከል ለሚፈጠሩ አለመግባባቶችና በህዝቦች መካከል ግጭት እንዲፈጠር እያደረገ ያለው አዴፓ ነው” ሲሊ የዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉዓላዊነት ሊቀ መንበር አቶ አብርሃ ደስታ አስታወቁ። አቶ አብርሃ […]