መግለጫው ሲፈተሽ! – ኆኅተብርሃን ጌጡ

January 1, 2018 n Email Share ከኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ብዙ ባይጠበቅም፤ እንደዚህ የወረደ መግለጫ ይሆናል ተብሎ ግን አልተጠበቀም። በብዙ አንቀጾች (ዓረፍተ ነገሮች) ለሀገሪቱ ሕዝብ መግለጽ የፈለገው፤ ለሩብ ምዕተ ዓመታት ስለዘለቀው የመልካም አስተዳደር ግንባታ፤ የዲሞክራሲና የሰላም በሀገሪቱ መስፈንና ይህንኑ የማይናቅ ድል ጠብቆ ስለመጉዋዝ ነው። በጥልቅ የመታደስ እንቅስቃሴው ዓላማ “ሀገሪቱ በፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ እየገሰገሰች ስለምትገኝ […]
‘እኛ የሥልጣን ፖለቲካ ወይስ ፖለቲካ ውስጥ ነን?’

January 2, 2018 ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡2009 እና የምሰራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሀገራችን ወቅታዊ ኹለንተናዊ ነባራዊ ኹኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ የሚያሳዝንና የሚያስጨንቅ መኾኑ አያጠያይቅም፡፡ ከሰው ልጅ የታሪክ ሂደት አንጻር ከዚህ በላይ እጅግ የከፉ ጊዜያት አልፈዋልና ይህም የሂደት ውጤት ነው ካላልን በቀር እውነታውን (reality) ና እውነቱን (truth) የምናይበት መንገድ መለያየት ካልኾነ በቀር […]
Tensions rise as Ogaden President dispatches delegation to the US

2nd January 2018 Jigjiga Mareeg– Thousands of Jidwaq people—one of the largest Somali clans in the Somali Regional State (SRS) of Ethiopia— have taken to the social media, with many calling for the removal of Somali-Ogaden regional President, Abdi Mohamoud Omar (Abdi Iley). In mid-December, Jidwaq community held an anti-Abdi Iley meeting in Minneapolis in […]
በቡኖ በደሌ የማፈናቀል ዘመቻ በመካሄድ ላይ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 14/2010) በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ገቺና ዲዴሳ ወረዳዎች በህወሀት መንግስት የተቀነባበረ የማፈናቀል ዘመቻ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተገለጸ። ከደርግ መንግስት የስልጣን ዘመን ጀምሮ በአካባቢው የሰፈሩና በአብዛኛው ከአማራ የመጡ ኢትዮጵያውያን ሆን ተብሎ ለዘመናት ከሚኖሩበት ቦታ እንዲለቁ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በሌላ በኩል ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ በምዕራብ ሀረርጌ ዳሮ ለቡ ወረዳ የሶማሌ ልዩ ሃይልና የአጋዚ […]
ኢህአዴግ ስለ አመራር ድክመቱ ተናገረ
ጥር 01, 2018 እስክንድር ፍሬው በአመራር ድክመት የተፈጠሩትን አደጋዎችና ሥጋቶች ለመቅረፍ በሚያስችል መግባባትና ስምምነት ግመገማውን ማጠናቀቁ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ — በርከት ባሉ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሰላምና መረጋጋት እጦትና የዜጎች እልፈት የእለት ከእለት ክስተት እየሆነ መምጣቱን ጠቁመዋል፡፡ የሥራ አስፈፃሚውን ኮሚቴ መግለጫ የተመለከተውን ዘገባ እስክንድር ፍሬው ልኳል፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። ለማድመጥ⇓ https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2018/01/41ef8e80-0458-40d2-996a-e36637e8142c_32k.mp3 […]
ህወሃትን ለማዳን ገደል ከምትገቡ እሱን ግደሉና ንሰሃ ግቡ! (ስይም ተሾመ)

ከ1993ቱ የህወሃት መከፋፈል በኋላ አቶ #መለስ_ዜናዊ መላ-ቅጡ ጠፍቷቸው ነበር፡፡ ከዚያ ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር #ዝጉብኝ ክፍል ገብተው “ምን ይሻለናል? እንዴት ከዚህ ጉድ መውጣት ይቻለናል?” በማለት መከሩ፡፡ አቶ በረከት’ሻ “ድርጅታችን ኢህአዴግ ሀገሪቱን የመምራት ስልጣኑን በህዝብ ፍቃድና ምርጫ ላይ የተመሠረተ ማድረግ አለበት” የሚል ምክር ሰጡ፡፡ አቶ መለስም ” ዳይ… በረከት የተግባር ዕቅዱን አዘጋጅ” አሉና ከዝጉብኝ ክፍል ወጡ፡፡ አቶ በረከት እዚያው ቆዩና […]
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መግለጫ የሐገሪቱን ችግር ይፈታ ይሆን?

ከሲሳይ መንግስቴ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላለፉት 17 ቀናት በግምገማ መልክ ለሶስት ሰባት ሩብ የጎደለው ሱባኤ በአራት ኪሎ ቤተ መንግስት ውስጥ ገብቶ ከቆየ በኋላ ሰፋ ያለ መግለጫ አውጥቷል፣ በዚህም ባለፉት ጥቂት አመታት በሀገሪቱ እየተስተዋለ የሚገኘውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለይቼ በማውጣት መፍትሄውንም ይዠ መጥታቸለሁ ሲል ገልጧል፡፡ በእኔ ግምት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አሁንም […]
አንዳንድ ነጥቦች በሥራ አስፈፃሚው መግለጫ ዙሪያ

1 ጃንዩወሪ 2018 የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ከመጀመሩ ቀደም ብሎ ቁልፍ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ በስፋት ስለተነገረ ሁሉም ውጤቱን ሲጠብቅ ነበር። ስብሰባው ከሁለት ሳምንታት በላይ በዝግ ሲካሄድ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ 2500 በሚጠጉ ቃላት የተዘጋጀ ሰፊ መግለጫ አውጥቷል። የሥራ አስፈፃሚው መግለጫ በዋናነት ሕዝብን የሚያውኩ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር፣ የተፈናቀሉ ወገኖችን መመለስ፣ አባል ድርጅቶች ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲያሰፍኑ […]
ዶ/ር ታየ ዘገየ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ሊቀመንበር፤ ድርጅታቸው ሸንጎ ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጀት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር የሶስትዮሽ ስምምነት ላይ ስለመድረሱ ይናገራሉ።

https://www.youtube.com/watch?v=VKowTsOm7Ew&feature=youtu.be
አገርኛ ሪፖርት፤ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ግምገማ – SBS

January 1, 2018 13:45 አገርኛ ሪፖርት፤ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ግምገማ – SBS https://youtu.be/oYHjFuiGnLA
