የለማ መገርሳና የገዱ ካቢኔ እጣ ፈንታ (ሀብታሙ አያሌው)

28/12/2017 የለማ መገርሳና የገዱ አንዳርጋቸው ካቢኔ ወደ ህወሓት ማጀት አዘንብሎ በስልጣን መቋደስ ስምምነት ኢህአዴግ የሚባል ዘባተሎ ግንባር በጋራ እናስቀጥላለን፤ የህዝቡ ትግልም በዚህ ይዳፈናል የሚል ቅዠት ውስጥ ከገቡ አብዝተን እናዝንላቸዋለን። ሞት እማይፈሩ ወጣቶች የአጋዚን ጥይት ለመቀበል ደረትና ግንባር የሰጡት ኦህዴድና ብአዴን ስልጣን አንሷቸዋል ይካፈሉ ብለው እንዳልሆነ ይጥፋቸዋል ተብሎ አይገመትም። የነበረውና የቀጠለው ትግል እና መስዋዕትነት (Down Down […]
ኢህአዴግ ሳይፈቅድ የህወሀትን ተጽእኖ ማስወገድ ይቻላል? (ስዩም ተሾመ)

28/12/2017 መንደርደሪያ – አሁን ያለው ሁኔታ (the status quo) (በአኖኒመስ) የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት ሀገሪቱ በፌደራላዊ ስርአት እንድትደዳደር ከመደንገጉ በተጨማሪ በውስጡ በርካታ ጥሩ ነገሮችን አዝሏል። በአለም አቀፍ ደረጃ (universally) የታወቁ ሰብአዊ መብቶች መጠበቅ እንዳለባቸው፣ ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበር እንዳለባቸው፣ የመንግስት ስልጣን ገደብ እንዳለው፣ የፍትህ አካላቱ ገለልተኛና ከመንግስት ተጽእኖ ነጻ መሆን እንዳለባቸው፣ ወዘተ ደንግጓል። ሕገ መንግስቱ በነዚህና በውስጡ […]
Latest aliya wave leaves thousands of Ethiopian Jews behind

December 28, 2017 17:44 > Thousands attend memorial for Ethiopian Jews who died on the way to Israel > Ethiopian-Israeli singer tells his personal story and that of a culture BY TAMARA ZIEVE DECEMBER 28, 2017 06:27 Families of thousands still waiting to make aliya were left wondering when their family members would also be approved to […]
በእነ አቶ በቀለ ገርባ የክስ መዝገብ ላይ በምስክርነት የተጠሩት የኦሮሚያ ክልል የሥራ ኃላፊዎች ተለዋጭ ቀን እንዲሰጣቸው ኦሕዴድ ጠየቀ

28 December 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር በእነ በቀለ ገርባ የክስ መዝገብ ለተከሰሱ 22 ሰዎች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ መጥሪያ የደረሳቸው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ፣የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዓቢይ አህመድና (ዶ/ር) የለገዳዲ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በተጠሩበት ቀን ለምስክርነት መቅረብ ስለማይችሉ ተለዋጭ ቀን እንዲሰጣቸው የኦሕዴድ ጽሕፈት ቤት ፍርድ ቤቱ ንበአክብሮት በደብዳቤ ጠየቀ። ጽሕፈት ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ እንዲሰጣቸው የጠየቀበት ምክንያት ለምስክርነት የተጠሩት የሥራ ኃላፊዎች በአገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው በማለትነው። በተመሳሳይ ለዚሁ የክስ መዝገብ በምስክርነት የተጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በጽሕፈት ቤታቸው በኩል በሥራ መደራረብ ምክንያትመገኘት እንዳልቻሉ ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው።
የማህበራዊ ድረ-ገፅ ዘመቻዎች

28 ዲሴምበር 2017 የተለያዩ ጉዳዮች ወትዋችና አስታዋሽ ይፈልጋሉ። ለዚህም ነው የማህበራዊ ሚዲያ አራማጆች (አክቲቪስቶች) ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን አንስተው ትኩረት እንዲያገኙ ጥረት የሚያደርጉት። ለዚህ ደግሞ መነሻ የሆነን ሃሳብ ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ–ገፆች የህሊና እና የፖለቲካ እስረኞችን እናስታውስ በሚል የተካሄደው ዘመቻ ነው። የአራማጅነት የተለያዩ መልኮች እአአ 2011 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ተማሪዎች የተቋቋመው የ‘የለው ሙቭመንት‘ መሥራች […]
Egypt wants outside experts to help settle Nile dispute

A general view of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam, as it undergoes construction, is seen during a media tour along the river Nile in Benishangul Gumuz Region, Guba Woreda, in Ethiopia March 31, 2015. REUTERS/Tiksa Negeri ADDIS ABABA (Reuters) DECEMBER 27, 2017 – Egypt said on Tuesday it had suggested to Ethiopia and Sudan […]
ግልጽ ደብዳቤ፦ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)

December 27, 2017 Share Tweet Pin Email Share (ጋዜጠኛ በፈቃዱ ኃይሉ) ጉዳዩ፦ በቂሊንጦ እሳት ሰበብ ስለታሰሩት ሰዎች የተደረገውን ምርመራ በተመለከተእንደሚታወቀው ኢሰመኮ በቀን 20 ጥቅምት 2010፣ በደብዳቤ ቁጥር ሰመኮ/2.1/29/2010 እንደገለጸው ነሐሴ 1/2008 አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት (ቂሊንጦ) ግቢ ውስጥ የተነሳውን እሳት መንስዔ ለማጣራት በተደረገው ምርመራ አሰቃቂ የመብቶች ጥሰቶች ተፈፅመዋል። በእነ መቶ ዐለቃ ማስረሻ ሰጤ […]
ፎረም 65፦ የ2017 ዳሰሳ የአመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ማን

December 27, 2017 19:42 https://youtu.be/TPqi8DdPRYc
የፓርላማ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡትን ጥሪ እሳቸውና የኢሕአዴግ አመራሮች ድርጅታዊ ምላሽ እየሰጡበት ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ 7 December 2017 ዮሐንስ አንበርብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ወቅታዊ የአገሪቱ የፖለቲካ ውጥረቶችን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምላሽ እስኪሰጧቸው ድረስ መደበኛ ስብሰባዎችን እንደማይሳተፋ በመግለጻቸው ምክንያት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሌሎች የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ጋር በመሆን የፓርላማ አባላቱን በድርጅታዊ መዋቅር እንዳነጋገሩ ተሰማ። በዚህም ምክንያት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ […]
8 South Sudanese refugees killed on Christmas Eve in Ethiopia

DIMA – 27 Dec 2017 Unknown gunmen killed eight South Sudanese refugees, including women and children at Dima Refugee Camp in Gambella region of neighbouring Ethiopia over the weekend, a camp leader said. Andrew Kaka, chairman of Zone B at Dima camp, told Radio Tamazuj on Wednesday that at least eight people including women and […]
