እስቲ መላምት እንምታ… አቢቹን ማን ሊገድለው ይፈልጋል? (ዮናስ ሀጎስ)

10/20/2018 እስቲ መላምት እንምታ… አቢቹን ማን ሊገድለው ይፈልጋል? ዮናስ ሀጎስ ይህ ጥያቄ ዛሬ የተነሳ አይደለም። ከሰኔ 16ቱ የቦምብ ሙከራ ጀምሮ ሲብላላ የነበረ ጥያቄ ነው። ሰኔ 16 የተደረገው ሙከራ ለኔ ሕዝብን ከማሸበር፣ ምንም ሳይገባቸው ለመደመር ያሽቋለጡትን ሰዎች ስሜት ላይ ውኃ ለመከለስ የተደረገ ከንቱ ሙከራ ነው። ከዛ ባለፈ በእጅ ቦምብ ለዚያውም ከ200 ሜትሮች ርቀት ላይ የሐገር መሪን […]
የዐብይ አሕመድ አገዛዝ ወደ አፓርታይድነት እየተቀየረ ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

10/20/2018 የዐብይ አሕመድ አገዛዝ ወደ አፓርታይድነት እየተቀየረ ነው! አቻምየለህ ታምሩ የዐቢይ አሕመድ መንግሥት ሕጋዊ ምርመራ ሳያካሂድና በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ያልተባሉ ንጹሐ ዜጎችን እንደከብት ከየመንገዱ እየለቀመ በማሰር የለየለት አገዛዝ ሆኗል። ትናንትና ዛሬ ደግሞ የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ከአገዛዝነት ወደ አፓርታይድነት እየተቀየረ እንደሆነ የሚያሳይ እርምጃ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ወስዷል። በትናንትናው እለት ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉና ቁጥራቸው ያልታወቀ የአዲስ አበባ […]
“እኛ የጃራ አባገዳ ልጆች ነን!” (ጀዋር በሚሊኒየም አዳራሽ የተናገረው፡)

10/20/2018 “እኛ የጃራ አባገዳ ልጆች ነን!” (ጀዋር በሚሊኒየም አዳራሽ የተናገረው፡ ) በያሬድ ይልማ * …የአዲስ አበባ ከንቲባ እንዲሆን ህግ ከመሬት ተፈንቅሎ ተዘጋጅቶለት ፣ ወደ ስልጣል የመጣው ታከለ ኡማ ፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሬቶች በግማሹ እንዲወርሱም ጥሪውን አስተላልፏል! — በሐረርጌ ውስጥ በብዙ ስፍራዎች ፣ የኦነግ አስተሳሰብ ጠንሳሽ እና የክርስቲያን ዘር ኢትዮጵያ ውስጥ ለደቂቃ አይቶ መታገስ […]
እየጫራችሁት ያለው እሳት ቀድሞ የሚበላው እናንተኑ መሆኑን እወቁት!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

10/20/2018 እየጫራችሁት ያለው እሳት ቀድሞ የሚበላው እናንተኑ መሆኑን እወቁት!!! …ቬሮኒካ መላኩ * እነዚህ ሰዎች የአእምሮ መቃወስ ውስጥ ከሆኑ ወደ ህክምና አስገቧቸው ወይም አደብ እንዲገዙ አድርጓቸው! … እንግሊዛውያን ‘Fools rush in where angels fear to tread’ ( ቅዱሳን መላእክት ለመረገጥ የሚፈሩትንና የሚርበተበቱበትን ቦታ ጅሎች ይሯሯጡበታል ፣ይዘሉበታል) ይላሉ ። … ኢንጅነር ስመኜው በቀለን ያክል የአገሪቱን የመደራደር አቅም […]
የእፍርታምነት የልጅነት ጨዋታ አይነት …. (ኤሊያስ ገብሩ ጎዳና)

10/18/2018 የእፍርታምነት የልጅነት ጨዋታ አይነት …. ኤሊያስ ገብሩ ጎዳና ——- ትናንት የታሰሩት አቶ ማይክል መላክ (ማይክ) እና ሄኖክ አክሊሉ (ጠበቃ) ከታች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ከታች በተጠቀሱት ሶስት ጉዳዮች ተጠርጥረው መታሰራቸውን ሰማን። የተጨማሪ የሰባት ቀናት የምርመራ ጊዜ በፖሊስ ተጠይቆባቸዋል፤ ፍርድ ቤቱም ፈቅዷል። ጥቅምት 15 ቀን 2011 ዓ.ም ድጋሚ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ማለት ነው። 1.የአዲስ አበባን […]
ሁሉም ፖለቲከኛና የፖለቲካ አስተማሪ ሆኗል፤ አውቅልሀለሀ ባዩም በዝቷል!!! (ቹቹ አለባቸው)

10/19/2018 ሁሉም ፖለቲከኛና የፖለቲካ አስተማሪ ሆኗል፤ አውቅልሀለሀ ባዩም በዝቷል!!! ቹቹ አለባቸው * በነፃ ገበያ ቢወዳደር 3000 ብር ዋጋ የማያወጣ፤ አንድ የብአዴን/አዴፓ አመራር፤ዛሬ ላይ እነ እንቶኔ ስለወደዱት ብቻ በትንሹ ባለ 20, 000፤ 30, 000፤ 40, 000 ፣ 50, 000 ደሞዝተኛ ሁኖ ታገኘዋለህ፡፡ታድያ እንዲህ አይነት ሰዎች፤የህዝብን አጀንዳ ወደ ጎን ትተው፤ቀን ከሌት ስለ ራሳቸው ጉዳይ ቢጨነቁ ምኑ ይገርማል??? […]
ትኩስ ዜና ልንገርህ፤ ዘረኝነት በዘረኝነት ተተካልህ! (ይሄይስ አእምሮ (ከአዲስ አበባ)

October 19, 2018 ከምሣ ስመለስ ከፊት ለፊቴ አንድ ሰው በሞባይል ስልክ ያወራል፡፡ እንደአጋጣሚ ሆኖ በዚያኛው ጫፍ ያለው ግለሰብ ድምጽ በደምብ ይሰማል – “ላውድ ስፒከር” ላይ ነበር፡፡ የዚህን ወሬ እውነትነት ለማስረገጥ “እውነቱን እውነት፣ ሀሰቱንም ሀሰት” ከማለት ውጪ መሃላ በሃይማኖቴ አይፈቀድም እንጂ በልጆቼ ብምል ደስ ባለኝ፡፡ ከዚያላችሁ እኔም ወሬያቸውን በጉጉት እያዳመጥኩ ጠጋ ብዬ መከተሌን ቀጠልኩ፡፡ የሰውን የግል […]
ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል የምርጫ 97 አጣሪ ኮሚሽን ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስተዳደር የሰጡት አስተያየት

October 20, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል የትላንቱን የዶ/ር አቢይን የፓርላማ ውሎ በጥሞና ተከታትዬ እነደተረዳሁት በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ ለተፈመው እስራት የተሰጠው መልስ አስደንግጦኛል፡፡ ወጣቶቹ ሣይፈረድባቸው ተራሚ ተብለው የቅጣት እርምት ጨርሰው አብዘኛቹ ወጥተዋል እየተባለ ነው፡፡ ሰው ሳይፈረድበት ታራሚ ይሆናል እንዴ? ማን ማንን ለማረም ከየት ስልጣን አገኘ? (ፖሊሶቹ እኮ ፍርድ […]
Video: Unforgettable Emotional Tribute to Dr. Abiy & Lemma in LA – THE ETHIOPIAN DIASPORA SPEAKS

October 19, 2018 Unforgettable Emotional Tribute to Dr. Abiy & Lemma in LA – THE ETHIOPIAN DIASPORA SPEAKS
Dagmawit Moges: Ethiopian Woman in Politics – SBS Amharic

October 19, 2018 Dagmawit Moges: Ethiopian Woman in Politics – SBS Amharic https://youtu.be/jbg9qp6Uh6U