አቅም የሚያጎለብት ስልጠና ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮችን በጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት እየተሰጠ ነው፡፡

October 20, 2018  ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው       ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮችን አቅም የሚያጎለብት ስልጠና በጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት እየተሰጠ ነው፡፡ አመራሩ ለውጡን ለማስቀጠል የማያቋርጥ የመማርና የማድረግ ሂደት ውስጥ መግባት እንዳለበት ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ስልጠናውን ሲከፍቱ ተናግረዋል፡፡ አመራሩ ለሚመራው ሰራተኛ፣ ህዝብ ምሳሌ መሆን እንዳለበት:- ሰዓት በማክበር: በትጋት በመስራት: ውጤታማ በመሆን እንዲሁም በሌሎች ህዝቡን በሚጠቅሙ […]

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ የሶስትዮሽ ውይይት ለቀጠናው ሰላም መጠናከር እንደመልካም ጅማሮ ተወስዷል

October 20, 2018 ለበርካታ አስርት ዓመታት በፖለቲካ ምስቅልቅል ውስጥ የከረመው የምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ ቀጠና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች እየታዩበት ስለመሆኑ ብዙዎች ይመስክራሉ። በተለይም የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እያደረጉት ያለው የሦስትዮሽ ውይይት ለቀጠናው ሰላም መጠናከር እንደመልካም ጅማሮ ተወስዷል። https://youtu.be/VQHWNfef0dg  

የለውጡ ሒደትና ተስፋ – ታዬ ንጉሤ (ዶ/ር)

October 20, 2018  በአገራችን ፈጣን የሆነ የፖለቲካ ለውጥ አለ፡፡ የሚታየው የፖለቲካ ለውጥ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን በመመሥረት ይቋጫል ወይስ ተንገራግጮ ይቆምና ሌላ አምባገነናዊ አገዛዝ ይቀጥላል? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው፡፡ በገዥው ግንባርና በመንግሥት ደረጃ በሚታየው ለውጥ ላይ ብናተኩር፣ በእኔ አስተያየት ኢሕአዴግ ውስጥ የመጣው ለውጥ ተጻራሪ (paradoxical) ባሕርይ ያለው ነው፡፡ በአንድ በኩል ኢሕአዴግ የሚባለው የፖለቲካ ድርጅቶች ግንባር እና ግንባሩ […]

Plight of refugees in Ethiopia brought to the fore in UNFPA leadership visit

20 October 2018 – By Abraham Gelaw and Aimee Manimani Nsimire Refugee mothers waiting to get birth certificates for their newborn babies. © UNFPA Ethiopia GAMBELLA, Ethiopia—UNFPA’s Deputy Executive Director (Programme), Dereje Wordofa, and a team of UNFPA Regional Directors and Country Representatives this week visited Gambella, one of nine ethnic divisions in Ethiopia, which […]

Rights groups warn Ethiopia against return to repression

Saturday, Oct 20th 2018 By Associated Press Published: 06:36 EDT, 20 October 2018  ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) – Rights groups are calling on Ethiopia’s reformist new leader to stop using repressive tactics once favored by the previous leadership, in their most outspoken criticism since Prime Minister Abiy Ahmed took office in April. Human Rights Watch […]

Mass Arrests, ‘Brainwashing’ Threaten Ethiopia’s Reform Agenda

October 20, 2018 12:01AM EDT Dispatches Prime Minister Should End Repressive Tactics Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa @felixhorne1 Ethiopia’s incoming Prime Minister Abiye Ahmed delivers his acceptance speech after taking his oath of office during a ceremony at the House of Peoples’ Representatives in Addis Ababa, Ethiopia April 2, 2018. © 2018 Reuters […]

Ethiopia advances economic and military reforms, unlikely to split ruling coalition before 2020 election

Chris Suckling – IHS Jane’s Intelligence Weekly 19 October 2018 Key Points The cabinet reshuffle advanced the Ethiopian government’s stated economic and military reforms, which are unlikely to result in disaffected elements successfully deposing Prime Minister Abiy Ahmed by force. The economic and military influence of senior members of the Amhara Democratic Party (ADP) – […]