ኢትዮጵያውያን ነገ በፖለቲካ ችግሮቻቸው ላይ ይመክራሉ

Sunday, 10 December 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ *ታዋቂ ምሁራን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ የኢህአዴግ ተወካዮች፣ የደርግ ባለሥልጣናት፣ ባለሃብቶች፣ ደራሲያን —- በመድረኩ ላይ ይጠበቃሉ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?” በሚል መሪ ቃል፣ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት በነገው እለት በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት ላይ የሀገሪቱ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ አምባሳደር […]
ኦዶ ሻኪሶ-ወርቅ ‘መርዝ’ የሆነባት ምድር

ወ/ሮ ሑጤ ደንቆ የሁለት ልጆቻቸው ሞት እንዲሁም የሴት ልጃቸው አካል መጉደል ካደርሰባቸው የሐዘን ስብራት ጋር በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ ዲባ በቴ ቀበሌ ውስጥ ይኖራሉ። እኚህ እናት የመጀመሪያ ልጃቸውን ሁለት እግሯን አልታዘዝ ከማለት በተጨማሪ በኋላ የወለዷቸው ወዲያውኑ እንደተወለዱ ሞተውባቸዋል። ወ/ሮ ሑጤ ነፍሰጡር በነበሩበት ወቅት ከባድ የጤና እክል አጋጥሟቸው የነበረ ቢሆንም አሁንም የአጥንት ሕመም ህይወታቸውን አቀበት አድርጎባቸዋል። […]
ተቃውሞ በወልዲያ፣ በጎንደርና በአምቦ ዩኒቨርሲቲዎች

ባለፈው አርብ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተከሰተውን የተማሪዎች ግጭት ተከትሎ ለቀናት የዘለቀው ውጥረት ባለበት ሁኔታ በወልዲያ፣ በጎንደርና በአምቦ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ እንደሆነ ከዩኒቨርሲቲዎቹ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 በተነሳ ግጭት አንድ ተማሪ እንደሞተ የዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎችና የአማራ ክልል የኮምዩኒኬሽን ኃላፊ ቢያሳውቁም ተማሪዎች ቁጥሩን ከፍ ያደርጉታል። በተጨምሪም ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች ጉዳት […]
“ራሴ በመረጥኩት መንግስት እንደ ዜጋ እዚህ አገር እኖራለው የሚለው ከጠፋ በጣም አደገኛ ነው” – የሺዋስ አሰፋ (የሰማያዊ ፓርቲ መሪ)

December 11, 2017 አቶ የሺዋስ አሰፋ፤ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀምነበር፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ያላቸውን ሥጋትና ተስፋ ያንጸባርቃሉ። እንዲሁም፤ አማራጭ የሚሏቸውን የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ።
መርዙን በመርዙ – “የብሄሮች ጥያቄ” በዛሬይቷ ኢትዮጵያ (በሃያሬ ተንለሱ)

December 11, 2017 Share “መርዝን በመርዝነት ስለመርዝ መመረዝ፣ የመርዙን ለመርዙ በመርዙ ማስመረዝ።” (ሃይሉ ገ/ዮሃንስ – ገሞራው) በሃገራችን ኢትዮጵያ የችግሮችን አንገብጋቢነትና ጥልቀት በመረጃና በማስረጃ ሣይጠናከር የሚቀርቡትን መንደርደሪያዎች የማያግዙ የተሳሳተና መደበኛ ያልሆነ ሃሳብ /Informal Fallacy/ በችኮላ ማጠቃለያ /Hasty Generalization/ ላይ የተመሰረቱ ግንዛቤዎችን በማሽከርከር ከምላሹ ይልቅ ብዥታው ጎልቶ የሚወጣው ዱባ ድፍን መሣዩ ይህ “የብሄሮች ጥያቄ” የተሠኘው ነው። […]
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ ግደይ ዘራጽዮን እና የሺዋስ አሰፋ ስለነገይቱ ኢትዮጵያ ተናገሩ

December 11, 2017 የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ በተከታታይ እያቀረበ ባለው አገራዊ ጉዳይ የውይይት ፕሮግራሙ ላይ ለዛሬው ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች-ግንቦት 7 ሊቀመንበር እና የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ምክር ቤት የጋራ ሊቀመንበር፤ አቶ ግደይ ዘርዓ-ጽዮን የኢትጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ሸንጎ ጸሃፊ እና እንዲሁም፣ አቶ የሺ ዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን ይዞ ቀርቧል:: የዘ-ሐበሻ ተከታዮች ግንዛቤ ያገኙበታል ብለን ስላሰብን ወደዚህ […]
Gesho (Rhamnus prinoides L ‘Hér): A Flavorant and Medicinal Plant

December 6, 2017 Share Share Fekadu Fullas RPh, PhD Fekadu Fullas, RPh, PhD Rhamnus prinoides, known by the local Amharic name “gesho” and the English common name buckthorn, is widely used in brewing the local alcoholic beverages tella (beer) and tej (mead; honey-wine). A related species Rhamnus staddo (Amh. name tsedo or ‘tedo) is […]
TPLF and Afar Liyu Hayle’s Campaign to Dislodge ARDUF Fighters from their Bases Aggravates the Security Situation in the Region

December 11, 2017 A heavy fighting that raged for several weeks between TPLF forces assisted by Afar Liyu Hayle started a military campaign to dislodge the ARDUF (UGUUGUMOO) fighters from their bases in the mountain areas of Mogorros Afar Region. Continue Reading In PDF..
የሕዝባዊ ስብስባ ጥሪ !
Ethiopia Backs AU Stance On Jerusalem, Says No Plans To Relocate Embassy

December 11, 2017 e Share Abdur Rahman Alfa Shaban The Ethiopian government says its embassy will continue to be in the known Israeli capital, Tel Aviv despite United States president opting to recognise Jerusalem as the capital. At a press conference late last week, Foreign Ministry […]
