አይ ኦቦ ለማ በአማርኛ ሌላ በኦሮምኛ ሌላ. . . ሌላውም ጋር ሌላ (ተፈሪ ደምሴ)

Posted by admin | 10/12/2017 ከታች የታተመው ጽሁፍ በኦቦ ለማ መገርሳ ቃል አቀባይ በኦቦ Addisu Arega Kitessa  በኦሮምኛ   ስለ አዲስ አበባ ተጽፎ እ.ኤ.አ. November 27 at 10:06pm ፌስቡክ አምዱ ላይ የተለጠፈ ነው። ኦቦ አዲሱ ስለ አዲስ አበባ  በኦሮምኛ  ያቀረበው  ጽሁፍ  «አንድ ነን» ሲባሉ ለሰነበቱት  ተሸንጋዮች  «mine is mine yours is negotiable»  አይነት ጥፊ ነው።  በወያኔና […]

ብሮድካስት ባለሥልጣን በአዋጅ መጓተት ተልዕኮዬን መወጣት አልቻልኩም አለ

  የብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርአይ አስገዶም 10 December 2017 ዮናስ ዓብይ አንድ ክልል በማዕከላዊ ዲጂታል ኔትወርኩ ለመታቀፍ ፈቃደኛ አልሆነም ተብሏል አራት በሳተላይት የሚሠራጩ ጣቢያዎች የባለቤትነት ይዞታቸውን እንዲያዛውሩ ታዘዘ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የአገሪቱን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሥርጭት ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ለመቀየርና ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣውን የቴሌቪዥን ሥርጭቶች ለመቆጣጠር የሚያስችል የሕግ ረቂቅ ባለመፅዱቁና ለዓመታት በመጓተቱ፣ የፕሮጀክት ሥራዎቹ […]

ቅማንት አማራ ነው ወይ? አማራ ማን ነው?

  Saturday, 09 December 2017 13:29  Written by  ጸጋየ ሞላ (ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ) “አማራነት ስነ-ልቦናዊ ስሜት እንጅ የዘርና የቋንቋ ጉዳይ ብቻ እንዳልሆነ አምነናል፡፡ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም፣ ቅማንቱም፣ አገውም…የራሱን ልዩ የሚያደርገውን ባህል እንደያዘ፣ በትልቁ ሲሰፋ የአማራ ማንነትን ይዞ ኢትዮጵያዊነትን ያፈካል፡፡ ደግሞ በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ዘር የሚባል ባዮሎጂ የለም፡፡ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ… የሚል ዘረ-መል በህክምና አታገኝም፡፡…” ጸጋየ ሞላ (ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ) […]

“ተቃዋሚዎች በድርድሩ ያገኙት ውጤት የለም”

  Saturday, 09 December 2017 13:18 Written by  አለማየሁ አንበሴ  · ኢህአዴግ የሚሰጠን ድጎማ ይቅርብን ብለን ከጋራ ም/ቤት ወጥተናል · የፀረ-ሽብር አዋጁ በድርድሩ ያለን ቆይታ የሚወሰንበት ነው · ኢህአዴግ የደርግን ስህተት እየደገመው ያለ ይመስላል · ዓላማችን አራት ኪሎ ቤተ መንግሥትን መቆጣጠር ነው አቶ ተሻለ ሰብሮ (የኢራፓ ፕሬዚዳንት) የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ፕሬዚዳንት አቶ ተሻለ ሰብሮ […]

የብሔርተኝነት ፖለቲካና አደጋው!?

  Sunday, 10 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ በየቦታው ከብሄርተኝነት ጋር በተያያዘ የሚጠሩ ግጭቶችን ተከትሎ የሰው ክቡር ህይወት መጥፋትን ለጆሮአችን የተለመደ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ መዳረሻ ያጣው ብሄርን መሰረት ያደረገ የእርስ በእርስ መጎዳዳት ወዴት ይወስደን ይሆን? ፅንፍ የወጡ የብሄርተኝነት ስሜቶች ምንጫው ምንድን ነው? የብሄር ፅንፈኝነትንና ኢትዮጵያዊነትን የሀገር አንድነትን እንዴት ማስታረቅ ይቻላል? በሚሉ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ […]

ጥያቄን ያዘለው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን

  Alex Solomon በአፋር ክልል መዲና ሰመራ “በሕገ-መንግስታችን የደመቀ ሕብረ ብሔራዊነታችን ለህዳሴያችን” በሚል ርዕስ ለአስራ ሁለተኛ ጊዜ በመከበር ላይ የሚገኘው ‘የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች’ ቀን በዓል ከወትሮውም በበለጠ ለበርካታ ጥያቄዎች መጫር ምክንያት ሆኗል። ጥያቄዎቹ በክብረ በዓሉ ፋይዳ ላይ ሳይወሰኑ ዕለቱ ይዘክራቸዋል ተብለው እስከሚታመኑት ሕግ-መንግሥት እንዲሁም ብሔርን መሰረት ያደረገ ፌዴራላዊ ሥርዓት ላይም የሚያጠነጥኑ እንደሆኑ ይስተዋላል። ባለፉት ወራት […]

Why Jerusalem is not the capital of Israel

No country in the world recognises Jerusalem as Israel’s capital. by Zena Tahhan & Farah Najjar 6 Dec 2017 more on Jerusalem ‘Jerusalem is the make it or break it’today Egypt: Coptic pope cancels Pence meeting over Jerusalemtoday Will Jerusalem issue prompt Jordanian policy rethink?today Arrests, clashes as Palestinians continue to protesttoday US President Donald […]

Women take to streets to demand end to South Sudan war

Hundreds of women take to the streets of the capital, Juba, to call for an end to the country’s devastating war. The protesters in Juba said they wanted a better future for their children [Al Jazeera] They marched in silence, yet their message was loud and clear. Hundreds of women covered their mouths with tape on […]

Why Russia Might Set Up a Red Sea Base in Sudan

Here’s By Andrew Korybko December 7, 2017 Long-serving Sudanese President Omar al-Bashir invited the Russian military into his country during his historic visit to Moscow last week, stating that Sudan needs protection from an American Hybrid War plot to “Balkanize” his rump state into five separate ones following the 2011 secession of South Sudan. In the course of the conversation, he also said […]

US allies round on Trump over Jerusalem

Trump’s Jerusalem move: Arab allies attack decision ‘I didn’t fall, they shot me’ Jerusalem: The view from one street Arab officials say US President Donald Trump’s recognition of Jerusalem as Israel’s capital risks plunging the Middle East into “violence and chaos”. The move ended US neutrality on one of the region’s most sensitive issues. Arab […]