በሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልዕክት

December 12, 2018 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ ላይ መሆኗን ገልጸዋል። በዚህ የለውጥ ጉዞዋም የሚለወጡ ነገሮች አሏት ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ከዚህ ውስጥም የዜጎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ አንዱ መሆኑን ጠቅሰዋል። ኢትዮጵያውያን በየዘመናቱ ታግለው የመንግሥት ለውጥ እንዲመጣ ካደረጉባቸው ምክንያቶች አንዱ ሰብዓዊ መብታቸውን የሚያከብር ሥርዓት ለማስፈን […]

“የስብሃት ማፊያ” ክፍል 1፡ ህወሓት – ጨቋኝ ቡድን ወይስ ወራሪ ጠላት?

December 11, 2018  Source: https://ethiothinkthank.com/2018/12/12/the-sebhat-mafia-part-one/1) ጨቋኝ ቡድን እና ወራሪ ጠላትአንድ መንግስት በሚመራው ህዝብ ላይ እንዲህ ያለ በጭካኔ የተሞላ ግፍና በደል የሚፈፅም የፖለቲካ ቡድን አምባገነን ወይም ጨቋኝ ብቻ ሊባል አይችልም። የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት በሚያፈርስ መልኩ ዘረፋና ሌብነት የሚፈፅም ቡድን ሙሰኛ ወይም በዝባዥ ብቻ ሊባል አይችልም። እንደ ህወሓት በሰው ልጅ ላይ ጨካኝ እና በሀገሩ ላይ ዘራፊ የሆነ […]

ከምሥራቅ ሸዋ ኦሮሚያ ዐማሮችን በይፋ ማስወጣት ተጀመረ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ከ 12/11/2018 ከምሥራቅ ሸዋ ኦሮሚያ ዐማሮችን  በይፋ ማስወጣት ተጀመረ!!!ዘመድኩን በቀለ * ምሥራቅ ሸዋ ማለት አዲስ አበባ አፍንጫዋ ስር ማለት ነው! ~ ድርጊቱ ህወሓት ስልጣን በያዘች ጊዜ በወልቃይትና በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመችውን የዐማራውን ዘር የማጽዳትና ከርስቱም የማፈናቀል ተግባር ጋር ተመሳሳይ ነውም የሚሉም አሉ። ~ ለሆዳም ዐማራው፣ ለአንድነት ኃይሉ እና ሰፈር እንጂ ብሔር የለኝም ለሚለው አዲስ አበቤ ይህ “የውጣልኝ፣ ልቀቅልኝ፣ […]

Eritrea: After Making Peace, Ethiopia and Eritrea Now Focus On Development

Photo: Minister of Information Eritrea Ethiopia’s PM Abiy Ahmed and Eritrea’s President Isaias Afewerki at an official dinner in Asmara (file photo) By Daniel Otieno Both countries say they must make up for lost times President Isaias Afwerki and Prime Minister Abiy Ahmed sign the Joint Declaration of Peace and Friendship between Eritrea and Ethiopia […]

የኦሮሚያ የጸጥታው ጀነራል ከማል በደራ መገነኘታቸው ጥያቄ እያስነሳ ነው -ናኦሚን በጋሻው

December 9, 2018 e በስሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ፣ አማርኛ ተናጋሪዎች እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ በማንሳት የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል። በወለጋ፣ በሃረርጌ በርካታ የኦሮሞ ክልል አካባቢዎች መጠነ ሰፊ የጸጥታ ችግሮች አያሉ፣ ካልጠፋ ቦታ ሰላማዊ በሆነው በደራ የክልሉ የጸጥታ ሃላፊ ጀነራል ከማል ገልቹ ተገኝተው የነበረ ሲሆን፣ የጀነራሉ በደራ መገኘት በአንዳንድ ወገኖች ዘንድ ጥያቄዎችን እያስነሳ ነው።የጸጥታው ሃላፊው ምን […]

የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰላም ሲዘምር ህወሓቶች ለጦርነት ይፎክራሉ! ለምን?

December 9,2018Source: https://ethiothinkthank.com/2018/12/09/ethiopia-and-tigray-singing-for-peace-and-war/ የህወሓት አባላትና አመራሮች የሚያሳዩት ባህሪና የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለብዙዎች ግልጽ አይደለም። ብዙሃኑ የህብረተሰብ ክፍል የተቀበለውን ለውጥ እነሱ ይቃወሙታል። በሀገራችን የተጀመረው ለውጥ በብዙሃኑ ዘንድ ድጋፍና ተቀባይነት ሲያገኝ ህወሓቶች ግን ሲያጣጥሉትና ሲቃወሙት ይስተዋላል። ብዘሃኑ የህብረተሰብ ክፍል ስለ ስላም ሲናገር እነሱ ስለ ጦርነት ይዘምራሉ። የህወሓት አባላትና ደጋፊዎች ለውጡን የሚቃወሙበት መሰረታዊ ምክንያት ምንድነው? በእርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ […]

«የቅማንቶች ጥያቄ» ነበር. . . | አቻምየለህ ታምሩ

December 9, 2018 «የቅማንት ኮሚቴ» ነን የሚሉ የወያኔን ባለ አምባሻ ባንዲራ እያውለበለቡ በፋሽስት ወያኔ ዘመን ሕግና ስርዓት እንዳለ አድርገው በመቁጠር «በሕገመንግሥቱ መሰረት» እያሉ «ራስ በራስ የማስተዳደር ጥያቄ» ያሉትን የሕወሓት አጀንዳ ይዘው አብረዋቸው ከኖሩት፤ አባትና ልጅ፤ እናትና ልጅ እንዲሁም ቤተሰብ ከሆኑት ከአማራ ወገናቸው ጋር ግጭት ውስጥ ሲገቡ ስመለከት ግርም ይለኛል። ያለፉት ሀያ ሰባት የፋሽስት ወያኔ የአፓርታይድ […]

ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጂብሪል

December 7 at 3:11 PM ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ሰሜኖች የተናገሩት! !!!! ሃያቱ የቆየ ያያል ብዙ ገና፤ከጅማ የሚዘልቅ አንድ ጎበዝ ጀግና ፤ጦቢያ ላይ ይሾማል ሌቦቹ ያልቁና ፤ባይሆን ለትንሽ ቀን ፤ አለበት ፈተና ።ውሻና ጅቦቹ ስጋ የለመዱ ፤ይበጠብጡታል በሬ እያስወለዱ ።ተምኒሊክ ሃገር ከርመው ሙጭቅና ፤ያገሬውን ጎጆ ትዳር ያፈርሱና ፤በስተመጨረሻ ሲደናገራቸው ፤ሰሜን ይገባሉ ከነልጅ ልጃቸው ።አየ በዚያ […]

በአፋር ክልል ላይ የተካሔደ ዘረፋ ላይ ሙሉ በሙሉ የተሳተፉት የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ተጋለጠ December 8, 2018 Source: https://mereja.com/amharic/v2/73008 በእርግጥ ብዙዎቻችን ባለፉት አመታት ከፍተኛ ዘረፋና ሌብነት ሲፈፅሙ የነበሩት ሰዎች ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች እና ጄኔራሎች ይመስሉናል። በዚህ የወንጀል ተግባር የተሰማሩት አመራሩ ብቻ ሳይሆን ብዛት ያላቸው የህወሓት አባልና ደጋፊ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ናቸው። በዛሬው ዕለት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ […]