ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም Vs ታማኝ በየነ (ዳንኤል ሺበሺ)

30/11/2017 አትጠራጠሩ! አሁንም እየሆነ እንዳለው ሁሉ፤ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ዓለም ሁሉ ወደ እርሳቸው፤ ወደ እነርሱ ሀሳብ ይገሰግሳል!! ከጋሽ መስፍን ወ/ማርያም ጋር በመኖሪያ ቤታቸው በሞቀ ጨዋታ ላይ ነን፡፡ ያቺ የምወዳት ቡናዬ እየተቆላች አልፎ አልፎ አይኖቼ ወደ ሲኒዩ ያማትራል፤ አብዘኛው ቀልቤ ግን ከርሳቸው ጋር ነበር፡፡ ስለጤናቸው ሁኔታ ጥየቃ፣ ቀልዱ ፣ ትረባው ነቆራው … ቀጥሏል፡፡ […]
‹‹ልማታዊ መንግስት ነን ኒዎ ሊብራሊዝምን እንቃወማለን›› ይሉናል (ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ)

30/11/2017 ‹‹…..ራዲዮና ኢቲቪው የእነሱ ነው፤ አዋጅና መመሪያ የሚጥልብን ፓርላማ የእነሱ ነው፡፡ አዋጅ ጣሳችሁ፣ አሸበራችሁ፣ እያለ የሚይዘን ፖሊስ የእነሱ ነው፤ ከፖሊሶቹ ተቀብሎ የሚፈርድብን ፍርድ ቤት የነሱ ነው፡፡ ያለ ወንጀሉ ተከስሶ የሚፈረድበት ዜጋ እሱ ራሱ የራሱ አይደለም፡፡ ራሳችንም የእነሱ ነን፡፡ የእኛ የሆነው ተስፋችን ብቻ ነው! ለሀገራችንና ለወገናችን ያለንን ብሩህ ተስፋ ምንም ሊያስረው አይችልም……>> የማያዳምጥና የማያነብ መንግስት […]
ሕወሐት የነደፈው ፍኖተ ካርታ (road map) ኢትዮጵያን ወደየት ይወስዳታል? | ከይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)

November 30, 2017 ሕወሐት ከመቀሌው ስብሰባ አንድ የተግባር ማስፈፀሚያ ማለትም “በታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ ባለቤት ታጋይ አዜብ መስፍን ላይ የጨከነ ድርጅት ለጠባብና ትምክሕት ኃይሎች አይንበረከክም” የሚል መፈክር ይዞ የመጣ ይመስላል፡፡ የሕወሐትን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አጠቃላይ ይዘት ስንገመግመው እኩል ለጋራ ዓላማ የታገሉ ሰዎች ጊዜ በሄደ ቁጥር አሁን ባላቸው አኗኗር፣የስልጣን ቦታ፣ተሰሚነት፣የጥቅም ትስስር፣የወንዝ ልጅነትና አምቻ ጋብቻ እና አጠቃላይ […]
የፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ እና የአቻምየለህ ታምሩ ውይይት ክፍል 2

November 30, 2017 የፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ እና የአቻምየለህ ታምሩ ውይይት ክፍል 2
New heavy truck, trailer factory in Ethiopia

30 Nov 2017 | A factory that produces trailers, semi-trailers and Sinotrucks (Power and Chassis) and fuel tankers was inaugurated recently in the presence of senior officials and various dignitaries. © gjee via 123RF According to the owner and managing director of the factory, Nebiyou Assefa, N.A metal industry and engineering has invested a total of […]
Ethiopia and the South Sudanese Civil War

Aly Verjee, Nov 30 2017 Timothy McKulka/USAID Neorealist theories of international relations posit that states pursue their own interests, and aim to maximize their power relative to other states. Ethiopia explicitly articulated this conception of its foreign policy through the Foreign Affairs and National Security Policy and Strategy (FANSPS) adopted in 2002. The FANSPS […]
Only amateurs here? A day in Ethiopia’s exercise hub

I came to Adis Abbaba to run on the terraces of this crescent-shaped ‘square’. But, in the shadow of Haile Gebrselassie, I couldn’t see the locals for dust Mescal Square at first light, Photograph: Oliver Balch Only amateurs here? A day in Ethiopia’s exercise hub I came to Adis Abbaba to run on the terraces […]
የሳዑዲ አረብያ መንግሥት በአገሪቱ ሕጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸዉ የዉጭ ዜጎችን ወደየሀገራቸዉ መመለስ መጀመሩን መረጃዎች ያመለክታሉ።

የሳዑዲ እርምጃ እና የስደተኞች ጉዳይ የሳዑዲ አረብያ መንግሥት በአገሪቱ ሕጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸዉ የዉጭ ዜጎችን ወደየሀገራቸዉ መመለስ መጀመሩን መረጃዎች ያመለክታሉ። አውዲዮውን ያዳምጡ።03:51…https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/11/9E6166D7_2_dwdownload.mp3 ሳዑዲ አረብያ መጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ/ም የሰዑዲ አረብያ መንግሥት በአገሪቱ ሕጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸዉ የዉጭ ዜጎች በ90 ቀን ዉስጥ ወደየሀገራቸዉ እንዲመለሱ ማሳሰቡ ይታወሳል። ይህ የግዜ ገደብ ሁለቴ ተራዝሞ የመጨረሻዉ ጥቅምት 6 ቀን […]
የሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሥዕልታቦተ ጽዮን (ጽላተ ሙሴ) ወንድማማቾቹ ነገሥታት አብርሃ እና አጽብሐ (ኢዛና እና ሳይዛና) በ4ኛው መቶ ክ/ዘ በአቡነ ሰላማ

የሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሥዕልታቦተ ጽዮን (ጽላተ ሙሴ) ወንድማማቾቹ ነገሥታት አብርሃ እና አጽብሐ (ኢዛና እና ሳይዛና) በ4ኛው መቶ ክ/ዘ በአቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን አማካኝነት ክርስትናን በተቀበሉ ጊዜ ወደ አክሱም ከመወሰዷ በፊት በደቡብ ጎንደር ፎገራ ወረዳ ጣና ሐይቅ ላይ በሚገኘው በጥንታዊ የግእዝና የዕብራይስጥ መጠሪያ ስሙ “ደብረ ሳላሕ (ሳሕል)” በአሁን አጠራሩ “ጣና ቂርቆስ” በተባለው ስፍራ ከእስራኤል ከመጣችበት ጊዜ […]
የሕወሓት ግምገማና እርምጃ ወዴት ያመራ ይሆን?-BBC

30 ኖቬምበር 2017 ለረጅም ጊዜ ሲካሄድ የሰነበተው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ከሃላፊነታቸው በተነሱትና በተጓደሉት የፓርቲው መሪና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ቦታ ላይ ሽግሽግ በማድረግ ተጠናቋል። በስፋት ሲነገር እንደነበረው ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር ምክትል ሊቀመንበር እንዲሆኑ ተወስኗል። በተጨማሪም አቶ አስመላሽ ወ/ሥላሴ፣ ዶ/ር አብረሃም ተከስተ፣ አቶ ጌታቸው ረዳ እና ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም የሥራ […]
