የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ላይ የእርምት እርምጃ ወሰደ – ሙሉጌታ አፅ

November 27, 2017 13:53 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ በድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በዚህ መሰረት የድርጅቱ ሊቀ መንበር አቶ አባይ ወልዱ ከድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ አባልነታቸው ተነስተው በድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት እንዲያገለግሉ ወስኗል። በተጨማሪም የድርጅቱ የስራ አስፈጻሚ አባል አቶ […]
The Anti-Amhara Social Media – Misganu Yimer

November 27, 2017 13:08 26-11-2017 Recently I came across a speech by Professor Hizkael Gebisa in Minnesota, USA in the presence of several American speakers and guests discussing the situation of Ethiopia specifically Oromo region. Hizkael did not shy away from the usual mantra of attacking and blaming the members of one ethnic group […]
TPLF Army in Disarray. Samora Demotes All Oromo Generals

November 27, 2017 06:34 What are Samora’s plans for the army? (Graviora Manent) The Indian Ocean Newsletter (ION): ISSUE 1461 DATED 03/11/2017 In late October, the army chief of staff General Mohamed Nur Yunus, known as Samora, summoned some forty generals to the ministry of defence in Addis Ababa. According to our information, the […]
KEFI Minerals makes “considerable” progress at Tulu Kapi Gold Project in Ethiopia

27 Nov, 2017 15:45 By Ikaba Koyi KEFI Minerals, the gold development and exploration company, has announced on Monday “considerable progress” regarding development of the Tulu Kapi Gold Project in Ethiopia. Among the major milestones reached towards finalising the $140m infrastructure finance lease facility for the development of the gold project, was the filing […]
Arab League expresses “extreme concern” over Ethiopia’s Nile dam

Egypt Independent November 27, 2017 Distress over the access to water for millions of people living along the Nile prompted the Arab League on Sunday to announce that the body is “with extreme concern” following talks between Egypt, Sudan and Ethiopia over the latter’s construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). “We do not […]
Arab League “extreme concern” over Ethiopia’s Nile dam

27 November 2017 | By GCR Staff1 Comment Worries over water security for millions of people prompted the Arab League yesterday to say it is following “with extreme concern” talks between Egypt, Sudan and Ethiopia over the latter’s Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), which it is building on the Blue Nile. Ethiopia was not […]
ለግምቦት ሰባት ትግል ማለት ሬንጀር አልብሶ ፎቶ ማስነሳት ነው! ( ሄኖክ የሺጥላ )

November 26, 2017 ቆንጅት ስጦታው ይኽንን ቢያንስ ለ 6 አመታት አድርገውታል። ባንድ ወቅት ዘመነ ካሴ ላውንቸር ይዞ ፤ ኮስሞስ [ ቴዲ ] ከበስተኋላው ሆኖ የሚያሳይ አንድ ፎቶ ተለቆ ነበር ። በግንቦት ሰባት በኩል። የሚገርመው ነገር በዚያ ፎቶ ላይ ከሚታዩት ውስጥ አንዳቸውም ዛሬ ከድርጅቱ ጋ አይደሉም! አሁንም እንዲህ ያለውን ወራዳ ነገር በመለጠፍ፥ የአዲስ አበባ ወጣቶችን አማሎ […]
የኢትዮጵያ እስከ መገንጠል መብት ለጎረቤት ሀገሮችም ስጋት ሆኗል – ቻላቸው ታደሰ

November 26, 2017 22:32 የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል የሚፈቅደውን የኢትዮጵያ ህገመንግስት በርካታ ሰዎች እጅግ በስጋት እነደሚመለከቱት ይታወቃል። ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ የሚሉትም አሉ። ጎረቤት ሀገሮችም ይህን የኢትዮጵያ ህገ መንግስት አንቀፅ በስጋት ይመለከቱታል። ጦሱ ለነሱም እንደሚተርፍ ከወዲሁ የሚያስጠነቅቁም አሉ። ቻላቸው ታደሰ የሚከተለውን ፅፏል፣ በድምፅ የተሰናዳውንም ግርጌ ላይ ያገኙታል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ በህገ መንግስቷ የብሄሮችንና ብሄረሰቦችን የራስን […]
የሚያስተክዝ ወግ – በእውቀቱ ስዩም

November 27, 2017 ከየረር በር እስከ ቦሌ የሚሄድ ምኒባስ የመሳፈር እድል ያልገጠመው ሰው ስለ አገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ልተንትን ቢል ማን ይሰማዋል? እና ትናንት የተሳፈርኩበት ምኒባስ ካፍ እስከ ሰደፍ ሞልቶ ነበር፤ የምኒባሱ ነባር ወንበር የተሳፋሪውን ብዛት ባገናዘበ መልኩ ሽግሽግ ተደርግጎበታል። ወደ ሁዋለኛው ወንበር በሚወስደው ቀጭን መተላለፊያ ላይ የሚብረከረክ እግር ያለው አግዳሚ ወንበር ተዘርግቱዋል፤ወያላው ካግዳሚው ወንበርና በበሩ […]
አሜሪካ፤ የኢትዮጵያ መንግስት የፀረ-ሽብር ህጉን የሚጠቀምበት መንገድ በእጅጉ አሳስቦኛል አለች-አዲስ አድማስ

Sunday, 26 November 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ የኢትዮጵያ መንግስት የፀረ ሽብር ህጉን የሚጠቀምበት መንገድ በእጅጉ እንደሚያሳስባቸው የገለፁት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሣደር፤ በሽብርተኝነትና የፖለቲካ አመለካከትን በማንፀባረቅ መካከል ልዩነት መበጀት አለበት ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሥራ ከጀመሩ 6 ሣምንታት ያስቆጠሩት አምባሳደር ማይክል ሬነርን ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ከትላንት በስቲያ ባደረጉትቃል ምልልስ፣ ሃሳባቸውን በሰላማዊ መንገድ በመግለፃቸው የታሰሩና […]