Where are the legislators?

November 25, 2017 Share Share Members of the House of People’s Representatives (HPR) are seen leaving parliament on Thursday November 23, 2017 after a surprising low 50 percent plus one attendance was recorded for the day’s session. This is the first time in history, since the ruling EPRDF took office, that the number of […]
የማይገቡኝ ሁለት ነገሮች፣ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

November 25, 2017 10:56 ***** በህይወት ዘመኔ ደጋግሜ እየጠየቅሁና የማገኛቸውን መልሶች ግን በምንም ተዓምር ለማስታወስ ያቃቱኝ ሁለት ነገሮች አሉ። የኔ የደም ዓይነት ከአራቱ የትኛው እንደሆነ ዕድሜ ልኬን እንዳዲስ ልጆቼን እየጠየቅሁ ነው የምኖረው። ሁለተኛው ሁሌም የማይገባኝ ነገር ደግሞ ታናሽ ወንድሜ ዕድሜ ልኩን ያለመታከት የሚያስረዳኝ አንድ በኦሮሞ ባህል “ሆቦ” እና “ጮራ” ስለሚባሉ የትውልድ ተዋረድ ሥርዓት ነው። […]
ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ ባለቤት ናት? ኪዳኔ ዓለማየሁ

November 25, 2017 18:38 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን፤ በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ በገዛ ወንዟ ለመጠቀም የምታከናውነውን ጥረት መቃወም ብቻ ሳይሆን ማስፈራራትም ይቃጣታል። እንደሚታወቀው፤ ሰሞኑን በየድረ-ገጹ በስፋት ከሚቀርቡት ሐተታዎች፤ ትችቶችና አስተያየቶች ውስጥ ሰፊ […]
U.N. Chief ‘Horrified’ by Report of Libya Slave Auction

By RICK GLADSTONE NOV. 20, 2017 Refugees in the courtyard of a United Nations refugee agency building in Niamey, Niger, on Friday, after they were evacuated from Libya. Credit Sia Kambou/Agence France-Presse — Getty Images The secretary general of the United Nations added his voice on Monday to a growing uproar over the reported […]
Rwanda Offers to Host African Migrants Stranded in Libya

By ALAN COWELLNOV. 23, 2017 Migrants in Tripoli, Libya, this month after they were rescued by the Libyan Navy. Many Africans enter the country seeking passage to Italy in vessels operated by smugglers. In an unusual gesture that could partly reverse a more familiar northward odyssey toward Europe, Rwanda offered on Thursday to house or […]
Britain’s secret role in Saudi Arabia’s dirty war: UK troops are training army that has left a million on the brink of starvation, investigation finds

Up to 50 UK military personnel teaching soldiers who will be deployed to Yemen Thousands of civilians have been killed in bombing raids hitting the country Charity Unicef predicts that 150,000 children could die by the end of 2017 By Mark Nicol Defence Correspondent For The Mail On Sunday Published: 22:30 GMT, 25 November […]
“ዘጭ እንቦጭ የኢትዮጵያ ጉዞ” በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም – ታደለ መኲሪያ

November 25, 2017 ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ፣ ክኢሳቱ ጋዜጠኛ ማንይሁን ስማቸው ጋር ስለ መጽሐፉ “ዘጭ እንቦጭ የኢትዮጵያ ጉዞ” ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ተከታትያለሁ፥ ይህን መነሻ በማድረግ አቶ አቻምየለህ ታምሩም “ንግግሩ ታሪክ መዝግቦ ከያዘው እውነት ጋር ይቃረናል“ በሚል ሐሣብ ይዘው ቀርበዋል፥ እኔም መላ መጽሐፉን አላነበብኩትም፥ ሆኖም የፕሮፌስሩን ያለፉ ሥራዎችን በከፊል አንብቤለሁ ፤ ለ52 […]
Quick cash ahead as Meru pilots Sh400m Ethiopian coffee industry model

Nov. 25, 2017, 6:00 pm By DENNIS DIBONDO @ddibondo and GERALD MUTETHIA Meru Governor Kiraitu Murungi, Agriculture and Food Authority (AFA) director general Alfred Tabu and commissioner for cooperatives Mary Mungai at a press briefing at Nkubu’s Heritage hotel, November 24, 2017. /DENNIS DIBONDO The national and Meru governments have partnered to uplift Kenya’s ailing […]
Struggling Ethiopian model town offers lessons for the future

Sun, Nov 26, 2017 – Page 15 By Tom Gardner Thomson Reuters Foundation, BURANEST, Ethiopia A group of shepherds amble slowly down the main thoroughfare of Buranest, a tiny village in a far-flung corner of northern Ethiopia. The town square lies empty, as does the school, while sheep and cows graze peacefully in the overgrown […]
የደም ዶሴ እና በኢትዮጵያ የፍትህ ስርአት ውስጥ ዘርአይ ወልደሰንበት እንደማሳያ

November 24, 2017 eeet Pin ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዴት ለፌዴራል ዳኝነት ተሾመ? እንዴትስ ዳኛ ሊሆን ቻለ? ከቀድሞው ፍትህ ሚኒስቴር (በአሁኑ ወቅት ተቋማችን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሚል የስም ለውጥ አድርጎና የስልጣን ጨምሮ እንደገና ተደራጅቷል) ስራውን እንዴት ለቀቀ? የሚለውን በአጭሩ ከመዳሰሴ በፊት ትግራዋይ የሆኑ ዳኞች እውን በህገ መንግስቱ እንኳን ለይስሙላ የተቀመጠውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የእኩልነት መብት እና […]