Global Handwashing Day: Reflecting on handwashing under the Ethiopian sun

Posted by Mera McGrew on October 13, 2017 One hot afternoon last year, there was dancing and singing as a young girl named Nigisti stepped forward to wash her hands. Other students at the Abi Adi School in Trigray, Ethiopia stood in line behind her, grinning widely as they awaited their turn. As Nigisti scrubbed […]
የአፈ-ጉባኤው ሥራ መልቀቂያና የብር መዳከም

DW.COM ሰሞኑን በርካቶችን ካነጋገሩ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ርእሰ-ጉዳዮች መካከል አቶ አባዱላ ገመዳ ከአፈ-ጉባኤነት ሥልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸውና በኦሮሚያ ዳግም የመንግሥት ተቃውሞ መቀስቀሱ እንዲሁም የብር ምንዛሪ ዋጋ መዳከም ዋናዎቹ ናቸው። ምርኮኛ ወታደር ነበሩ። የጀነራልነት ማዕረግም አግኝተዋል። ማዕረጉን አውልቀው የኦሮሚያ መስተዳደር ፕሬዚዳንት እስከመሆንም ደርሰው ነበር። ከክልል ፕሬዝዳንትነት መንበራቸው ተነስተው ላለፉት ሰባት ዓመታት የምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ሆነውም ቆይተዋል። […]
የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

እስክንድር ፍሬው ጥቅምት 13, 2017 በኢትዮጵያ የሁለት ቀን ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ጄምስ ኤኖፍና ማይክል ኢንዚ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ የሁለት ቀን ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ጄምስ ኤኖፍና ማይክል ኢንዚ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በውይይቱ ከተነሱት ጉዳዮች መካከል መሆናቸውን […]
ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ይፈታል ተብሎ ቢጠበቅም አልተፈታም-BBC

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ የእስር ጊዜውን ቢያጠናቅቅም ባላወቅነው ምክንያት የዝዋይ ማረሚያ ቤት አስተዳደር አልፈታውም ብሏል ሲል የተመስገን ወንድም ለቢቢሲ ተናግሯል። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የ3 ዓመት የፍርድ ጊዜውን ዓርብ (ጥቅምት 3) ቢያጠናቅቅም የዝዋይ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ግን ያለምንም ምክንያት ተመስገንን ለመልቀቅ ፍቃደኛ ስላልሆነ ወደ መጣንበት አዲስ አባባ እየተመለስን ነው ሲል ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ በስልክ ገልጾልናል። ”ትናንት […]
ለነዋይ ደበበ ይቅርታና ምሕረት ማድረግ ይገባልን?-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ነዋይ ደበበ “ታማኝ ዕድል ነፈገኝ እንጅ ይቅርታ ለመጠየቅ እፈልጋለሁ!” እያለ ነው አሉ! ታማኝን ጎሽ ደግ አርገሀል ልለው እወዳለሁ፡፡ ታማኝ ከማናችንም በላይ ነዋይን አሳምሮ ያውቀዋል ብየ አስባለሁ፡፡ ነዋይ ማለት የሱቅ ዕቃ ማለት ነው፡፡ ገንዘብ ያለው ሁሉ የሚገዛው ወይም የፈለገውን የሚያሠራው፡፡ ነዋይ ሲበዛ ገንዘብ አምላኪ ነው፡፡ “ስምን መልአክ ያወጣዋል!” የሚለው ብሒላችን ነዋይ ላይ እና ታማኝ ላይ እንደሠመረ […]
United States Congress: Vote on H.Res 128 Supporting Respect for Human Rights in Ethiopia

Freedom House October 12, 2017 The Honorable Paul Ryan Speaker of the House H-232 The Capitol Washington, D.C. 20515 Dear Speaker Ryan, We are writing to underscore the importance of House Resolution (H.Res.) 128 and the need to bring it to a vote as soon as possible. The resolution, which calls for respect for […]
ሄሎ ኢህአዴግ!! (አፈንዲ ሙተቂ)

Posted by admin | October 13, 2017 ፖለቲካ ቁማር ነው ይባላል። ታዲያ እንዲያ ከሆነ ይሄ መንግስት ቁማሩን በትክክል የተበላው መቼ ነው እንበል? ብዙ ጊዜ ነው። የሩቁን ትተን የቅርብ ጊዜውን ብቻ ብናወሳ እንኳ ሁለት ጊዜ “አፋሽ” በሌለው ሁኔታ በወፍራሙ ተበልቷል። 1ኛ. በ2008 ሀገር ምድሩን ያናወጠ ህዝባዊ ተቃውሞ በተነሳ በሶስተኛ ወሩ “ጥፋቱ የኔ ነው፣ ወደ ሌሎች […]
Kenyan Election Officials Open New Vote to All Original Candidates

By KIMIKO de FREYTAS-TAMURAOCT. 11, 2017 Save A supporter of the opposition leader Raila Odinga during a protest on Wednesday in Kisumu, Kenya. Mr. Odinga says he will not run in a new election because he does not believe that it will be free and fair. Credit Yasuyoshi Chiba/Agence France-Presse — Getty Images NAIROBI, […]
Revealed: the 10 worst countries for girls to get an education

Women’s rights and gender equality Campaigners urge action on ‘global crisis’ as research shows 73% of girls in South Sudan – and 130 million worldwide – are missing out on school Girls sit amid the ruins of a primary school burned down in fighting at the Malakal protection of civilians site in South Sudan. Photograph: […]
አባዱላ ገመዳ(ምናሴ ወልደጊዮርጊስ)አዲስ ተረት(love never die) – ሰሎሞን ይመኑ

October 12, 20 መቸም ወያኔ የማህበራዊ ሚዲያውን የፖለቲካ ትግል በማህበራዊ ሚዲያው በመመከት የመልስ ምት እና ስልታዊ የሆነ አዳዲስ አጀንዳ በራሱ ሰዎች እና ተቋማት በመልቀቅ የማህበራዊ ሚዲያውን የጦር ሰራዊት ስራ ያበዛበት ይመስለኛል፡፡ ወያኔ በርግጥ ሃሳብን ለመግለጽና የድርጅቱን ፖለቲካዊ ኪሳራ ለማሳየት የሚጻፉ ጽሁፎች እና ጸሃፊያን ጋር ያለው ጠላትነት የተጠበቀ ቢሆንም ነገር ግን ይህ የወያኔን በየጊዜው አጀንዳ የመፍጠር […]
