ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ፣ (በልጅ ዓምደጽዮን ምኒልክ)

Posted by admin ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ፣ ኧረ አይቀርም በማርያም ስለማለ! ለዓድዋ ጦርነት ጉዞ የተጀመረበት ቀን 122ኛ ዓመት መታሰቢያ ከታሪካዊው የክተት አዋጅ አንፃር የዳግማዊ አጤ ምኒልክን ባህርያት የተመለከትኩበት አጠር ያለ ዳሰሳ ንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ መስከረም 7 ቀን 1888 ዓ.ም የውጫሌ ውል (‹‹Wuchale Treaty››)ን እንደማይቀበሉና ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ከወራሪ ጠላት እንዲካለከሉ የሚያሳስብ […]
“እኔን አስረው ትዳሬን አፍርሰዋል፣ የትዳር አጋሬን ነጥቀውኛል” አቶ እንግዳው ዋኘው

October 12, 2017 06:26 ጌታቸው ሺፈራው አቶ እንግዳው ዋኘው ( አቶ እንግዳው ዋኘው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የአርማጭሆ አመራር ነበር። አቶ እንግዳው የ”ሽብር” ክስ ቀርቦበት የአራት አመት ፍርድ ጊዜ ከታሰረ በሁዋላ በፍርድ ቤት ነፃ ተብሏል። ከመታሰሩ በፊትና በታሰረበት ወቅት የደረሰበትን በደል አጫውቶኛል። እኔም ለንባብ በሚመች መልኩ እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ! ____ጌታቸው ሺፈራው) እኔ በመጀመሪያ ወያኔን ለመታገል ቆርጬ የተነሳሁት […]
የበረከት ስምዖን የክህደት ጨዋታ (ሊቁ እጂጉ)

October 11, 2017 Death of an autocrat: What comes next for Ethiopia? ይህችን አጭር ማስታወሻ ለመጻፍ የተነሣሁት ከውስጥም ከቅርብ ሆናችሁ በዝርዝር የምታውቁትን የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት እየነቀሳችሁ ለወገናችሁ እንድታጋልጡ ለማሳሰብ ነው። ሕወሓት(ወያኔ) ብዙ ተንኮለኞችና ጨካኞች የተሰባሰቡበት ለመሆኑ ከደደቢት ጀምሮ በሚፈጽሟቸው አረመኒያዊ የክህደት ተግባራት ይታወቃሉ። በወያኔ ውስጥ ካሉ የጥፋት ጠበብቶች መካከል መሰሪ ተንኮለኛውና ጨካኙ በእናትና አባቱ […]
“ሥርዓቱ ይሆናል እንጂ አገር አትበታተንም”-BBC

12 ኦክተውበር 2017 GET“ሥርዓቱ ይሆናል እንጂ አገር አትበታተንም“ GETTY IMAGES በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው መፈናቀል እንዲሁም ለሺህዎች ንብረት መውደምም ምክንያት ሆኗል። የክልሎቹ መንግሥታት ግን እርስ በርስ መወነጃጀልን መርጠዋል። ምንም እንኳን ይሄ እሰጥ እገባ እየቀለለ የመጣ ቢመስልም ግጭቶቹ እንዳልበረዱም፤ የሚፈናቀልም ሰው […]
ከአንድ ሚልዮን በላይ ሕዝብ በዘንድሮው የ2010 ዓም የግሸን ደብረ ከርቤ ንግሥ ላይ የተገኘበት ልዩ ጥንቅር (ቪድዮ)

https://www.youtube.com/watch?time_continue=1&v=AoM2E5gFp9s Wednesday, October 11, 2017 ግሸን ደብረ ከርቤ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል በአፄ ዳዊት ዘመን ከግብፅ መጥቶ በክብር የተቀመጠበት ቦታ ነው። የኢትዮጵያን ጉዳይ ከቤተ ክርስቲያኗ ውጭ ለይተው ለማየት የሚሞክሩ ሁሉ የመረጃ እጥረት እንዳለባቸው ቢያንስ ከእዚህ ቪድዮ ሊረዱት ይገባል። ” ማንም ኢትዮጵያዊ ቢያምንም ባያምንም በኢትዮጵያዊነቱ የግሸን ቅርስ ባለቤት ነው” አቡነ አትናትዮስ የተናገሩት ቪድዮውን ከተመለከቱ በኃላ ስለ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል ወደ […]
የአባዱላን ከአፈጉባኤነት መልቀቅ የተመለከተው የተንታኞች የተሳሳተ ትንታኔና እውነታው! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የአባዱላን የአፈጉባኤነት ሥልጣን መልቀቅ እንድምታ በፖለቲካችን (በእምነተ አሥተዳደራችን) ላይ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቁ ግለሰቦችን የመተንተን አቅም በጣሙን ተፈታትኗል፡፡ ይሄም ብቻ ሳይሆን ለኔ ለሀገራችን ፖለቲካ ቅርብ ነን ብለው የሚያስቡ ፖለቲከኞችን (እምነተ አሥተዳደራውያንን) የቅርብ ሩቅ መሆናቸውን ሳያይቶኛል፡፡ “ይመስለኛል!” እያሉ የሚያቀርቧቸው መላምቶች ገለጥ ተደርጎ ከሚታየው መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር ሊጣጣምልኝ አልቻለም፡፡ እንደነሱ እምነት “አባዱላ ከአፈ ጉባኤነቱ እራሱን ያገለለው […]
Leaked Document reveals that TPLF is paying $1.8m/year for Lobbying

Leaked Document reveals that TPLF is paying $150,000/month ($1.8m/year) for a USA based Lobbying Firm, S.G.R. LLC MEMORANDUM OF UNDERSTANDING By this Agreement entered into on this 18 day of January 2017, between S.G.R. LLC, GOVERNMENT RELATIONS AND LOBBYING (hereinto referred to as “SGR”) and The Federal Democratic Republic of Ethiopia, (hereinto referred to as […]
Summit Call for Peace and Reconciliation SBS Amharic

October 11, 2017 https://youtu.be/LKA7z1tSuq4 Summit Call for Peace and Reconciliation SBS Amharic SOURCE – SBS
Breaking News…… At least eight killed, dozens wounded in protests across Oromia

October 11, 2017 15:44 AS Addis Abeba, Oct. 11/2017 – At least eight people were killed and more than 30 wounded during fresh protests that hit several cities and towns across the Oromia regional state today, according to Addisu Arega Kitessa, head of the Oromia government communication affairs bureau. In a statement posted on his Facebook […]
International celebration of lifting of U.S. sanctions on Sudan

Wednesday 11 October 2017 Exercises in Self-Interest and Culpable Ignorance By Eric Reeves I’ll be writing regularly about what follows in the wake of the Trump administration’s permanent lifting of U.S. economic sanctions on the Khartoum regime. Given the abundance of commentary on the benefits of such action, it seems useful to begin with the […]