የኢሬቻ በዓል ተሳታፊዎች መንግስትን ተቃወሙ-DW

ዓመታዊው የኢሬቻ በዓል ዛሬ ከአዲስ አበባ አቅራቢያ በምትገኘው ቢሾፍቱ በድምቀት ሲከበር ወጣቶች በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ተቃውሞዎችን አሰሙ፡፡ በሆራ አርሰዲ ሀይቅ የተሰበሰቡ ወጣቶች መፈክሮች እና ዘፈኖችን በከፍተኛ ድምጽ ሲያሰሙ ተደምጠዋል። በስፍራው የነበሩ የኦሮሚያ ክልል ፖሊሶች ተቃውሞውን በዝምታ አልፈውታል። http://www.dw.com/am/%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%89%B5/s-11646 የኢሬቻ በዓል ተሳታፊዎች መንግስትን ተቃወሙ ወጣቶቹ ያሰሙት ከነበሩት መፈክሮቻቸው ውስጥ «ዶ/ር መረራ፣ በቀለ ገርባ ይፈቱ» ፣ «ኦሮሞዎችን መግደል ይቁም» የሚሉ ይገኙበታል። «ጭቆና […]
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መንግሥትን የሚያወግዙ ሙዚቃዎች እና መፈክሮች በብዛት ቢሰሙበትም በሰላም ተጠናቋል። -BBC

የኢሬቻ በዓል ተቃውሞ ቢሰማበትም በሰላም ተጠናቋል 1 ኦክተውበር 2017 የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መንግሥትን የሚያወግዙ ሙዚቃዎች እና መፈክሮች በብዛት ቢሰሙበትም በሰላም ተጠናቋል። ዛሬ ጠዋት በቢሾፍቱ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ የበዓሉን ታዳሚ በቦታው ከመሰባሰብ አላገደውም። ከአንድ ስዓት ተኩል የእግር ጉዞ በኋላ ሆራ አርሰዴ የደረሱት አባገዳዎች በዓሉን በሰላም አክብረው ወደ መጡበት ተመልሰዋል። በበዓሉ ላይ ከንጋት ጀምሮ መንግሥትን የሚቃወሙ […]
ማኅበረ ቅዱሳን በመባል የሚታወቀው ድርጅት አንድ መቶ ሰባ ሚሊዮን ዶላር በወያኔ መንግሥት እንደተወሰደበት አንድ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከፍተኛ ባለሥልጣን አረጋለጡ፤

October 1, 2017 11:43 ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አቡነ ማትያስ ቤተ ክርስቲያን ለማታውቀው ገንዘብ ምስክር አልሆንም አሉ፤ የመቀሌው ታላቁ ታወር መስቀል ከማኅበረ ቅዱሳን በተገኘው «ግብር በማያውቀው ሕገወጥ ገንዘብ» ወጪ እደተሠራ ተነገረ፤ ማኅበረ ቅዱሳን ከሃያ አምስት ዓመታት በኋላ የሒሳብ ሪፓርት ማድረግ አለብኝ በማለት ፓትርያርኩን እየተማጸነ ነው፤ ማኅበሩ ጥፋቱን ለመሸፍን የፈጠረው ስልት በሚል ተቀባይነት አላገኘም፤ ማኅበረ ቅዱሳን […]
Hiber Radio Interview with Dr Bezabeh Demessie & Yeshiwas Assefa

October 1, 2017 10:39 https://youtu.be/mkmojOUWSnc Hiber Radio Interview with Dr Bezabeh Demessie & Yeshiwas Assefa
Sudanese-Ethiopian committee to meet in Khartoum

Monday 2 October 2017 October 1, 2017 (KHARTOUM) – The Joint Sudanese- Ethiopian Higher Committee (JSEHC) would hold its next meeting in Khartoum in mid-October, said the official news agency SUNA. The JSEHC meeting would be preceded by the meeting of the joint Sudanese-Ethiopian technical committee. According to the agency, Vice-President and head of Sudan’s […]
Chinese Investments in Africa: “Chopsticks Mercantilism”

September 27, 2017 In the early parts of the 21st century, China became an important source of finance for African development. The continent’s infrastructure was in disrepair; it had crumpled after decades of abject neglect and destruction from senseless civil wars. A substantial investment was – and still – needed to rebuild this infrastructure. According […]
የኤርትራ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ስላለው ግንኙነት ለተመድ አቤቱታ አቀረበ

Saturday, 30 September 2017 14:31 Written by አለማየሁ አንበሴ የኤርትራ መንግስት፤ በምስራቅ አፍሪካ ቀንድ አካባቢ ላለው አለመረጋጋትና የሰላም እጦት የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቂ ነው ሲል ሰሞኑን በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት 72ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ መውቀሱ ታውቋል፡፡ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ኡስማን ሳሌህ መሃመድ በኩል ለተሰብሳቢዎች ባደረሱት መልዕክት “ኢትዮጵያ ግዛቴን በኃይል ወርራ እስከዛሬ ይዛለች፤ ለአካባቢው […]
ከ60 በላይ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን “ከለላ ይሰጠን” አሉ

Saturday, 30 September 2017 14:32 Written by አለማየሁ አንበሴ “ለአቤቱታው ምላሽ ሰጥቻለሁ” ትምህርት ሚኒስቴር ከ60 በላይ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ “የብሄር ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል” የሚል ስጋት እንዳደረባቸው በመግለፅ፣ የትምህርት ሚኒስቴር፣ መፍትሄ እንዲሰጣቸው አቤቱታ ያቀረቡ ሲሆን ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ፤ ለመምህራኑ ምላሽ ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ ከ140 ሺ በላይ ዜጎች ከቀዬአቸው መፈናቀላቸው […]
በደብረ ታቦር በርካቶች መታሰራቸውን መኢአድ አስታወቀ

Saturday, 30 September 2017 14:34 Written by አለማየሁ አንበሴ በደብረ ታቦር ከቤተ ክርስቲያን የይዞታ መሬት ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ውዝግብ፣ በከተማዋ የተቃውሞ ሰልፍ መደረጉን ተከትሎ፣ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ በርካታ ነዋሪዎች መታሰራቸውን መኢአድ አስታወቀ፡፡ ከጥንታዊው የደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ፣ አንድ ሺህ አምስት መቶ ካሬ ሜትር መሬት፣ ካሳ ሳይከፈል፣ መንግስት ለልማት መውሰዱን ተከትሎ፣ ሰሞኑን በተደረገ የተቃውሞ […]
ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? በምን ይገለጻል?

Saturday, 30 September 2017 14:36 Written by አለማየሁ አንበሴ il “የኛን ስልጣኔ ሊያሳይ የሚችለው ኢትዮጵያን እንስራ“ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት (ጸሃፊና ተመራማሪ) በጋራ ጉዳዮቻችንም ላይ እንስራ የምንለው ለዚህ ነው፡፡ ተፈጥሮ የሰጠችንን እሴቶች ይዘን፣ የኛን ስልጣኔ ሊያሳይ የሚችለውን ኢትዮጵያን እንስራ፡፡ ምንድን ነው አብሮ ያኖረን? ምንድን ነው ያስተሳሰረን? ይሄ ታሪካዊ፣ ተፈጥሮአዊና ባህላዊ ምክንያት አለው፡፡ በዚህ መንገድ ከተሳሰሩ አይቀር […]
