Is Safaricom entering the Ethiopian market?

Sunday October 1 2017 Safaricom Limited’s headquarters, Nairobi. The Kenyan telco had been said to be gearing up for its first venture abroad. PHOTO FILE | NMG In Summary The Kenyan telco had been said to be gearing up for its first venture abroad, with reports that it was in negotiations with the Ethiopian government […]
Oromo struggle: Memories of an atrocity

On the anniversary of the Irreecha stampede that claimed countless lives, the Oromo people are still seeking justice. 01 Oct 2017 08:26 GMT | Women mourn during the funeral of Tesfu Tadese Biru, who died during the stampede in Bishoftu during Irreecha Festival last October [Tiksa Negeri/Reuters] By Awol K Allo @awol_allo Awol K […]
Turkey opened its biggest overseas military base in Somalia

(Abdirahman Hussein, Orhan Coskun ) MOGADISHU/ANKARA (Reuters) – Turkey opened its biggest overseas military base on Saturday in Somalia’s capital, cementing its ties with the volatile but strategic Muslim nation and building a presence in East Africa. More than 10,000 Somali soldiers will be trained by Turkish officers at the base, a senior […]
12.1 ቢሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ኃላፊዎችና ደላሎች ተከሰሱ

በኦሞ ኩራዝ 5 ፕሮጀክት ላይ 12.1 ቢሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ኃላፊዎችና ደላሎች ተከሰሱ (ታምሩ ጽጌ – ሪፖርተር ጋዜጣ) በብድር ከተገኘ 10.1 ቢሊዮን ብር ላይ 15.9 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን መከፈሉ ተገልጿል የኦሞ ኩራዝ 5 ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ፕሮጀክትን በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ሲገባቸው፣ በሕገወጥ መንገድ በደላሎች አማካይነት ለቀረበው ጃንዚ ጃንግሊያን ኢንተርናሽናል ኢንጂነሪንግ ካምፓኒ በ12,119,913,986 ብር […]
ሞት የሰጠን ደስታ

የታጨደው ሳር ድርቆሽ ነው የከብቶች መኖ በመሆን በበሬ ጫንቃ ድካም ጠግቦ አደር ያደረገን፤ የሞተው የግጦሽ ሳር ነው ጮሌ ፈረስ አሳድጎ በጦር ሜዳ የድል ብሥራት ያቀዳጀን ጀግና ተዋጊ አድርጎ፤ የበሬውን ቆዳ ከበሮ የበሬውን አንጀት ጅማት የፈረሱን ሞት በደል የሸንበቆውን ያካል ስብራት፤ የእንስሳቱን ሞት ከእሳሩ ሞት ጋር ስናዋድደው ከሞት ምንጭ ነው ለካስ የደስታ ጅረት የሚወርደው። የሞተ በሬ […]
አማርኛ ቋንቋ እንዴት ተወለደ? እንዴትስ አደገ? (ጥበቡ በለጠ)

Posted by admin | October 1, 2017 ይህን ፅሁፍ እንዳዘጋጅ የገፋፋኝ አንድ ጉዳይ አለ። ሰሞኑን አንድ ወጣት ኢትዮጵያዊን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ባለው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ቤተ-መፃሕፍት ውስጥ በሆነ አጋጣሚ ተገናኘን። ወጣቱ አማርኛ ቋንቋን አይችልም። አይናገርም አይጽፍበትም። ግራ ገባኝ። አብሮት ወዳለው ጓደኛው ዞር አልኩና የት ተወልዶ እንዳደገ ጠየኩት። ነገረኝ። እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። ግን […]
ራያ ነኝ፣ ያውም ራያ!!!!! (ጃኖ መንግስቱ፣ወሎ፣ራያ))

September 30, 2017 (((ማስታወሻነቱ ፤ ራያነትን ባጠባችኝ ጡትና በዘመን አይሽሬ የራያነት ትርክት ነፍሴን ላበጀችው የራያዋ ሸጋ ለእናቴ ታድሳ ተፈራ ))) እንደ አቦሸማኔ፣ እንደዝናር ካራ፣ እንደ ዞብል ዳዩ፣እንደ መንደፈራ፣ ከድብ ከቅብቅቡ፣ጃምዮ እምዘራ፣ የነ ዳርጌ ሚዜ፤ የነኩሌ ወንድም፤ ረብሶ ደንጎራ ፤ መገን የራያ ልጅ፤ የነካኩኝ ጊዜ ፤ የሰማዮን እንጅ፣ አፈር የማልፈራ። ሄይ ብየ እማገሳ፣ እንደጋራ ሌንጫ፣ […]
“በ700 የድጋፍ ማሰባሰቢያ” በሕዝብ ላይ ወንጀል ተፈፅሟል!

September 30, 2017 ስዩም ተሾመ ስዩም ተሾመ በኦሮሚያና ሶማሊ ክልለ አዋሳኝ አከባቢዎች ላይ የተከሰተው ግጭት እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። በሰውና ንብረት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው። እንደ ሀገር በወደፊት አብሮነታችን ላይ ትልቅ ጠባሳ የጣለ ክስተት ነው። ከዚህ በተጨማሪ፣ በግጭቱ ምክንያት ከ50 እስከ 60 ሺህ ዜጎች መፈናቀላቸው ተዘግቧል። ከቀናት በፊት የፌደራል መንግስት […]
The Cracks In Ethiopia’s Federalism Are Getting Larger – By Kebour Ghenna

September 30, 2017 Kebour Ghenna As a nation, Ethiopia today is divided in pieces, the way the victorious liberation lads wanted it. Their vision was, I assume, to create a Switzerland styled federal state but with something extra…chuzpah! They, of course did not take into account all the rivalries among Ethiopia’s diverse peoples and regions. […]
Security Message for U.S. Citizens: Security Awareness in Oromia Region

September 30, 2017 ,Posted by: Admin The U.S. Embassy informs U.S. citizens that, beginning on October 1 and concluding on or around October 8, the Oromia region will celebrate its annual Irreecha. Millions of attendees are expected to gather on this occasion at Lake Arsede, Bishoftu (Debre Zeit), and surrounding areas. Noting that […]
