ብሄር ተኮሩ የፌደራል አገዛዝ ያስከተለው የተዛባ እድገት –ማንን ጠቀመ! ማንን ጎዳ?– አክሎግ ቢራራ (ዶር)

September 29, 2017 ሕወሓት/ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫነው ብሄር-ተኮር ፌደራሊዝም የግጭት፤ የተዛባ ወይንም ያልተመጣጠነ የክልሎች እድገትንና የተዛባ የነፍስ ወከፍ ገቢን፤ የኃብት ክምችትንና የኑሮ ልዩነቶችን አደገኛ በሆነ ደረጃ ፈጥሯል። ይህ የጠባብ ብሄርተኞች አገዛዝ ከቀጠለ ልዩነቶቹ እየጠነከሩ እንጅ እየተሻሻሉ አይሄዱም። ደጋግሜ እንዳሳሰብኩት ሁሉ፤ ይህ የጥቂቶች አገልጋይ የሆነ አገዛዝ ከቀጠለ፤ የኢትዮጵያ ቀጣይነትና ሉዐላዊነት ወደማይመለስ አደጋ ይሸጋገራል። ይህ አፋኝና […]
“በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን” – ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ (ኤርትራ)

September 29, 2017 ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ ድርጅታችን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ጥርት ያለ ህዝባዊና ብሄራዊ ዓላማ ይዞ የተመሰረተና እየታገለ ያለ ድርጅት ነው።አላማችን በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን ሁሉን አቀፍ የእልቂት፣ የመከራና የግዞት አዋጅ በመቀልበስ የአማራን ህዝብ ከፈጽሞ ጥፋት ለማዳንና አንድነቷ በተጠበቀች ሀገር ውስጥ ከሌሎች ወገኖቹ ጋር በእኩልነት የሚኖርበትን ዘመን ለመፍጠር የህይወት መሰዋዕትነት […]
ሌተና ኮሎኔል አበበ ገረሱ፤ እንደምን ከ500 የቀድሞው የኢፌዴሪ ሠራዊት አባላት ጋር ወደ ኤርትራ እንደገቡና የ10 ዓመታት የኤርትራ ቆይታቸው ምን ይመስል እንደነበር ይናገራሉ።

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/09/amharic_56bb05ee-c071-42bf-9798-b9eb5e4c5da0-1.mp3 ሌተና ኮሎኔል አበበ ገረሱ፤ እንደምን ከ500 የቀድሞው የኢፌዴሪ ሠራዊት አባላት ጋር ወደ ኤርትራ እንደገቡና የ10 ዓመታት የኤርትራ ቆይታቸው ምን ይመስል እንደነበር ይናገራሉ።
በእሬቻ በዓል ላይ የመንግስት ባለስልጣናት ንግግር አያደርጉም ተባለ

(ኢሳት ዜና– መስከረም 18/2010) ዕሁድ በሚከበረው የእሬቻ በዓል ላይ የመንግስት ባለስልጣናት ንግግር እንዳያደርጉ መወሰኑን የኦሮሚያ አባገዳዎች ምክር ቤት አስታወቀ። በበዓሉ ላይ መሳሪያ የታጠቀ የመንግስት ሃይል እንደማይኖርም የኦሮሚያ አባገዳዎች ምክር ቤት ማስታወቁንም የቢቢሲ አማርኛው ክፍል ዘግቧል። በበዓሉ ላይ የመንግስት ሰዎች ንግግር እንዳያደርጉና ታጣቂዎች በስፍራው እንዳይኖሩ የተላለፈው የአባገዳ ምክር ቤት ውሳኔ የባለፈው ዓመት ዕልቂት ተጠያቂው ማን እንደሆነ […]
“አበባየ’ሽ ወይ”…የልጃገረዶች ጨዋታ – በሠርጸ ፍሬ ስብሐት

“አበባየ’ሽ ወይ”…የልጃገረዶች ጨዋታ (ምጥን መጣጥፍ፤ ስለ ትውፊቱና ባህላዊ አጨዋወቱ) 1 ዐውደ ዓመት፡– በጊዜ ወሰን ውስጥ ያልተሠፈረ የሕይወት ልክና ወግ የለንም፡፡ በጊዜ ቀመር ውስጥ ያልተጓዘ ቀን ልናሳልፍ አንችልም፡፡ በጊዜ ሀሳብ ውስጥ ያልተፈተነ ፍልስፍናም የለንም፡፡ ከሁሉም ከሁሉም፤ ጊዜያችንን ያልተረከ፣ ጊዜያችንን ያልመሰለ ጥበባዊ ሥራ ሊኖረን አይችልም፡፡ የጥበብ መሥፈሪያው ‘ዘመን’ ነው። ‘ዘመን’ ፍልስፍናው ነው፡፡ ‘ዘመን’ መታያ ጌጡ ነው፡፡ ‘ዘመን’ […]
DELIVERANCE: A Tale of Colliding Passions and the Muse of Forgiveness – BOOK REVIEW By Solomon E. Gebre Selassie

DELIVERANCE: A Tale of Colliding Passions and the Muse of Forgiveness Author: Professor Bereket Habte Selassie Publisher: Red Sea Press Published: 2017 Pages: 330 This is a book essentially about the Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP). The author is no stranger to most Ethiopians and Eritreans. He held several positions of power in Ethiopia, such […]
“…አንድም ቀን ማደር እንደማንችል ህዝባችን በግልጽ እየነገረን ነዉ ” አቶ ለማ መገርሳ

SEPTEMBER 28, 2017 መስከረም 15/2010 ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከኦሮሚያ ክልል ሁሉም ዞኖች የተዉጣጡ አባ ገዳዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ በፊንፊኔ የኦሮሞ ባህል ማዕከል ተካሂዶ ነበር፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ አንድነት እና የህዝቦች አብሮነትን በተመለከተ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ለኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች ያደረጉትን ንግግር ወደ አማርኛ ተርጉሜ አቅርቤላችኋለዉ፡፡ መልካም ንባብ! .በአሁኑ […]
ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን በመዝጋቷ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጣች

ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔትን (በይነ–መረብ) በዘጋችበት ጊዜ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጥታለች ሲል የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ ፖሊሲ ትብብር የተሰኘው ተቋም ገለፀ። የተቋሙ ጥናት የኢንተርኔን መዘጋት በሃገራት ምጣኔ ሐብት ላይ ያደረሰውን ጉዳት በተለያዩ መለኪያዎች የገመተ ሲሆን፤ በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔትን በዘጋችበት እንዲሁም ለሰባት ቀናት ያህል […]
Tanzania: 39 Ethiopians Booked for Illegal Transit Stay

September 28, 2017 By Faustine Kapama THIRTY-NINE Ethiopian immigrants, some once found in a truck owned by Dangote Cement Limited, appeared before the Kisutu Resident Magistrate’s Court in Dar es Salaam yesterday, charged with illegal stay and entering Tanzania illegally. They were charged along with five Tanzanians, who now face separate counts of smuggling the […]
Remembering anti-apartheid legend Steve Biko

o 4:22 Murder of Steve Biko Remembering anti-apartheid legend Steve Biko The funeral of South African anti-apartheid activist Steve Biko was held in September 1977. Peter Jones was arrested alongside Steve Biko, who then died in police custody. Witness: The stories of our times told by the people who were there. Video duration 4:22 Remembering […]
