ስሳብ እሔዳለሁ ቢሰበርም እግሬ አለብኝ ቀጠሮ ከትውልድ አገሬ

Posted by admin | September 22, 2017 (ገጣሚና ሰዓሊ ገብረ ከርስቶስ ደስታ – በፍቅር ለይኩን) ገጣሚና ሠዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ስሙ ጎልቶ ከሚጠቀሱ የጥበብ ሰዎች ዘንድ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ እውቅና ታላቅ ሰው ነው። ገ/ክርስቶስ ዘመናዊ የሥዕል ሙያን በአገር ውስጥና በአውሮፓ ከተማረ በኋላ በአገሩ እምብዛም አልቆየም ነበር። በአገራችን በተከሰተው የ1966ቱ አብዮት፣ […]
ሰንደባ ኢየሱስ – ያልተጠናው የጥንት ሥልጣኔ – (ዳንኤል ክብረት)

Posted by admin | September 22, 2017 የምትባል አነስተኛ ከተማ ታገኛላችሁ፡፡ የከተማዋና የወንዟ ስም አንድ ነው፡፡ አርኖ ላይ ወርዳችሁ ወደ ቀኝ ለአንድ ሰዓት ተኩል ያህል በእግራችሁ ስትጓዙ ሜዳውን ትጨርሱና ገደሉን ፊት ለፊት ትጋፈጡታላችሁ፡፡ በገደሉ መካከል እንደ ሞሰበ ወርቅ በተሸለመች ተራራ አናት ላይ የሰንደባ ኢየሱስ ወተክለ ሃይማኖትን ጥንታዊ ደብር ታገኙታላችሁ፡፡ የደብሩ ካህናት የቤተ ክርስቲያኑ ታሪክ ከአንድ ሺ […]
What Studies in Spatial Development Show in Ethiopia-Part II

Submitted by Priyanka Kanth On Thu, 09/21/2017 co-authors: Michael Geiger In Part I of our blog —based on a background note we wrote for the World Bank’s 2017–2022 Country Partnership Framework for Ethiopia—we presented our key findings on the spatial or regional distribution of poverty and child malnutrition in Ethiopia. In Part II of […]
What Studies in Spatial Development Show in Ethiopia-Part III

Submitted by Michael Geiger On Fri, 09/22/2017 co-authors: Priyanka Kanth In Part III of our three-part blog series on our study on spatial distribution and its implications for inclusiveness development in Ethiopia over the next five years, we will broadly describe four overarching policy solutions to address spatial inequalities in development in Ethiopia. Expanding […]
No time for scepticism, ‘but for decisive climate action,’ Ethiopia’s Prime Minister tells UN

Prime Minister Hailemariam Dessalegn of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, addresses the general debate of the seventy-second session of the General Assembly. UN Photo/Cia Pak 22 September 2017 – Like many other countries, Ethiopia is dealing almost every day with the adverse impacts of climate change, its Prime Minister told the United […]
የብአዴን ጉዳይ ልኩን አለፈ! (ምስጋናው አንዱዓለም!)

September 22, 2017 17:03 ብአዴን የአማራ ጠላት ድርጅት ነው። አፈጣጠሩ አማራን ማጥፊያ ነው። አናቱ ሲፈጠር በጸረ አማራ ግለሰቦች ነው። አማራ የሆኑም ያልሆኑም። ከዛ ወዲያ የገባው ለአማራ ለመታገል አይደለም። ለራሱ ሲል እና በተለያየ ምክንያት የገባ ነው። ለአማራ ለመታገል አስቦ ወደብአዴን የሚገባም የገባም የለም። አማራን ለማዳን ቦታው ብአዴን አልነበረም፤ ሆኖም አያውቅም። አማራን ለማዳን ጸረ ብአዴን ድርጅት እና አፍቃሬ […]
የማኅበረ ቅዱሳን የአሌፍ ቴሌቭዥን ፕሮግራም በፓትርያርኩ ትእዛዝ ታገደ

September 22, 2017 (Hara ZeTewahido) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን፣ በያዝነው 2010 ዓ.ም. መባቻ፣ በአሌፍ ቴሌቭዥን ጣቢያ ማስተላለፍ የጀመረው ፕሮግራም ሥርጭት፣ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ በሰጡት ትእዛዝ ታገደ፡፡ ፓትርያርኩ ትእዛዙን የሰጡት፣ ባለፈው ሰኞ፣ መስከረም 8 ቀን 2010 ዓ.ም.፣ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት በጻፉት ደብዳቤ ሲሆን፤ ጽ/ቤቱም፣ ዛሬ፣ […]
አማራን ማን ነው እንዲህ አድርጎ የረገመው? -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በቀደምለት አንድ ያጥወለወለኝን መጥፎ ዜና ከሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙኃን አደመጥኩ፡፡ ዜናው “ከአምስት ዓመት በታች በሆኑ የሕፃናት የመቀንጨር ችግር በአማራ ክልል አስደንጋጭ በሆነ ደረጃ አሻቅቦ 46.5% ደረሰ!” ይላል፡፡ ከሁለት ሕፃናት አንዱ ማለት ነው፡፡ በሰቆጣ ደሞ ከዚህም የከፋ ሆኖ በ23ቱ ወረዳዎች የሕፃናት የመቀንጨር ችግር ከ60% በላይ ነው ይላል መርዶው፡፡ መቀንጨር ማለት ምን ማለት እንየሆነ የማታውቁ ካላቹህ መቀንጨር […]
የሕወሐት የምስራቅ የጸረ ኦሮሞ ዘመቻ ዘር እና ታሪክ የማጥፋቱ ዘመቻ በጎንደር-መንግስቱ ሙሴ

ሕወሐት በሰላም ድብቅ አጀንዳዋን በስራ ለማዋል እና የትግራይ/ትግሪኝ የመቶ አመት የቤት ስራ መክሸፍ ላይ ቢሆንም። በጥድፊያ የሚሰሩ ጸረ ኢትዮጵያ ተግባራትን እየከወነች መሆኑን ከሰሞኑ የተሻለ አንድም ሌላ ገላጭ ግዜ አልነበረም። ያኔ ሕወሐትን ለመግታት የያ ትውልድ ሰማእት መሪወች በፍኖተ ዴሞክራሲ ከጀግኖች ምድር ከቋራ ይተላለፍ በነበረው ራዲዮ ያለማቋረጥ ጥሪ አቅርበው ሰሚ ጆሮ ተነፍገው ብዙታጋዮችም ግንባራቸውን ሳያጥፉ ያለማንም ድጋፍ […]
‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ – ክንፉ አሰፋ

“አከ’ሲ” አለ ያገሬ ሰው፣ ከሰሞኑ ‘አጃኢብ’ ያሰኘውን የአዜብ መስፍን ወሬ ሲሰማ። አዜብ ልምድ ያላት ውሸታም እን ጂ ልምድ ያላት ኮሜዲ አትመስልም ነበር። ከሚሚ ስብሃቱ ጋር በያዝነው ሳምንት የተወኑት ድራማ ግን ጦሽ አርጎ ያስ ቃል። መቼም ጥርስ እንጂ ልብ አይስቅ። ፈንድሻም’ኮ ልቧ እየተቃጠለ ነው ፊትዋ ሚፈካው። ሴትየዋ አይኗን ሳይሆን ቅንድቧን በጨው አጥባ “ምንም የለኝም ግን ይወረስ” ነው […]
