OPERATION CONSCIENCE: Raising Western Awareness of Ethiopia’s Genocides

September 20, 2017 13:59 David Steinman almariam’s Guest Commentary The challenge of changing official Western policy toward the ruling regime in Ethiopia has frustrated Ethiopia’s opposition for more than a quarter century. The West has never taken meaningful steps to stop the crimes committed by Ethiopia’s brutal dictatorship against the Ethiopian people. Given the level […]
የኢሬሳ/ኢሬቻ በዓል ትውፊትና አከባበር (ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

Posted by admin | September 20, 2017 የኢሬቻን በዓል በማስመልከት አንድ ጽሑፍ እናበረክታለን ባልነው መሰረት ይህንን ኢትኖግራፊ ቀመስ ወግ ጀባ ልንላችሁ ነው፡፡ ታዲያ እኛ ባደግንበት አካባቢ በሚነገረው ትውፊት በዓሉ “ኢሬሳ” እየተባለ ስለሚጠራ በዚህ ጽሑፍ ውስጥም “ኢሬሳ” የሚለውን ስም መጠቀሙን መርጠናል፡፡ —- ጽሑፋችንን የተሳሳቱ ምልከታዎችን በማስተካከል እንጀምራለን፡፡ የዋቄፈንና እምነት ተከታይ የሆኑት ኦሮሞዎች በሙሉ የኢሬሳን በዓል ያከብሩታል፡፡ […]
Sudan, Ethiopia agree on five-year plan for military cooperation.

Wednesday 20 September 2017 September 20, 2017 (KHARTOUM) – The joint Sudanese-Ethiopian military commission has agreed to develop a five-year plan including all aspects of cooperation contained in the 2009 military protocol signed between the two countries. In 2009, Sudan and Ethiopia signed a military protocol for a period of three years dealing with the […]
የለማ ጉያ ድንቅ የቆዳ ላይ ሥዕሎች

BBC Amharic 19 ሴፕቴምበር 2017 አርቲስት ለማ ጉያ ላለፉት 65 ዓመታት ከ10 ሺህ በላይ ሥዕሎችን በፍየል ቆዳ ላይ በመሳል አድናቆትን አትርፈዋል። ሥዕሎቻቸውን ከአካባቢያቸው የሚያገኟቸው ተፈጥሯዊ ነገሮች በመጠቀም የሚያዘጋጁ ሲሆን ልጆቻቸውን ጨምሮ አምስት የሥዕል ሙያቸው ተከታዮችን ለማፍራት ችለዋል። ሥራዎቻቸውንም በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ‘ለማ ጉያ የሥነ-ጥበብ ማዕከል’ ውስጥ ለጎብኝዎች ያሳያሉ። ለማ ጉያ ይህን ሥዕል ከሠሩት 42 […]
መለስ አምባገነን ከሆነ ገዱ አጎብዳጅ ነው! – (ስዩም ተሾመ)

Posted by admin | September 20, 2017 የመለስ_ዜናዊ ደጋፊዎች ታላቁ መሪ፥ አባይ ደፋሪ፣ የተለየ ሃሳብ ፈሪ፣ የሃሳብ ደሃ ሆኖ “የሃሳብ ድህነትን” ያስወገደ መሪ…ጲሪሪሪ እያሉ ሲያሽቃብጡለት፥ ሲያሽቋልጡ፥ ሲያመልኩት አዝቅክት ውስጥ ጥሎን አለፈ፡፡ በመለስ ዜናዊ ላይ የስድብ መዓት ሲያወርዱ የነበሩት ደግሞ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተነካብን ብለው “ያዙኝ-ልቀቁኝ” እያሉ ነው፡፡ ይሄም እንደቀድሞ ሰው ማምለክ፥ አጎብዳጅነት…ማሽቃበጥ፥ ማሽቋለጥ፥… ነው፡፡ ማንኛውም የመንግስት […]
How the IEBC failed Kenya

By Mercy Asamba | Published Wed, September 20th 2017 at 11:56 Supreme Court Judges Njoki Ndungu, Philomena Mwilu, CJ David Maraga, Jackton Ojwang and Isaac Lenaola. The Supreme Court Wednesday read out a substantial part of its full verdict on the August 8 presidential election petition. In his opening remarks, Chief Justice David Maraga said […]
Forum 65: Shimeles Bezabih & Dr Birhanu Lenjiso on Lidetu Ayalew
September 19, 2017 Forum 65: Shimeles Bezabih & Dr Birhanu Lenjiso on Lidetu Ayalew
በአዲስ አበባ የመብራትና የውሃ ችግር መባባሱ ተገለጸ።

September 20, 2017 – ቆንጅት ስጦታው (ኢሳት ዜና) በአዲስ አበባ የመብራትና የውሃ ችግር መባባሱ ተገለጸ። በአብዛኛው የከተማዋ አካባቢዎች ውሃ ከጠፋ ቀናት መቆጠራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። ከፍተኛ የሆነ የመብራት መቆራረጥ መኖሩ ደግሞ ነዋሪዎቹን ለከፋ ችግር መዳረጉን ለማወቅ ተችሏል። ከእነዚህ በተጨማሪ የነዳጅና የስኳር እጥረትም በከተማዋ በመከሰቱ ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች በምሬት እየተናገሩ ነው። በሌላ በኩል መንግስት ወደ ውጭ ስኳር […]
በአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር

20 Sep, 2017 ዘመኑ ተናኘ የአማራና የቅማንት ማኅበረሰብ ተቀላቅሎ የሚኖርባቸውን ቀበሌዎች ለመለየት በጭልጋ ወረዳ የምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ እሑድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር፡፡ ከጎንደር ከተማ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ በተካሄደው ምርጫ ሪፖርት እንዳረጋገጠው፣ በቅማንትና በአማራ ማኅበረሰቦች […]
ካሩቱሪ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጠቅልሎ መውጣቱን ይፋ አደረገ

20 Sep, 2017 ብርሃኑ ፈቃደ የኩባንያው ባለቤት ‹‹ተስፋ ቆርጫለሁ ተሸንፌያለሁ›› አሉ ለሰባት ዓመታት ያህል በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ከመቶ ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት የእርሻ ቦታ በመያዝ የሜካናይዝድ ግብርናን ለማካሄድ ሲሞክር የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለቆ መውጣቱንና ኢንቨስትመንቱን ማቋረጡን ለሪፖርተር ይፋ አደረገ፡፡ የኩባንያው ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ራም ካሩቱሪ […]
