እየመረጡ በሁለት ሚዛን የመለካት አባዜ (በውብሸት ሙላት)

Posted by admin | September 9, 2017 (ዐፄ ዘርዓያዕቆብን በማሰብ የተጻፈ) በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ድርጊትና ሰዉ እየመረጡ በአባይ ሚዛን መሥፈርን ዐቢይ ተግባራቸው ያደረጉ ቡድኖች በርካታ ናቸው፡፡ ከድርጊት አንጻር፣ ከአገሪቱ አንድነት ጋር የሚገናኙትን በመምዘዝ፣ ከሰዎች ደግሞ ለአገሪቱ አንድነት ወደር የለሽ ተግባር የፈጸሙት ላይ ይገንናል፡፡ ድርጊቶቹን እንተውና መሪዎችን እንመልከት፡፡ መሪዎች ላይ ሲሆን ደግሞ ዐፄ ምኒልክና […]
የኢትዮጵያዊነት አረዳድ ላይ የእኔ አስተያዬት (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)

Posted by admin | September 9, 2017 (በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት “ኢትዮጵያ ያለ ‹ኢትዮጵያዊነት› ልትኖር አይቻላትምን?” በሚል ለጻፍኩት ጽሑፍ የተሰጠ ምላሽ) በመጀመሪያ ይህ ፅሁፍ በፍቃዱ ኃይሉ በፃፈው ፅሁፍ ላይ የቀረበ ትችት በመሆኑ በተነሱ ነጥቦች ላይ ተመጣጣኝና አጭር ለማድረግ ሲባል የፅሁፉ አወቃቀርና ብስለት በሚጠበቀው መልኩ የእኔን የፖለቲካ አረዳድና እይታ ለአንባቢ ለማቅረብ አይመችም፡፡ በመሆኑም አንባቢ በፅሁፍ ለቀረቡ የመከረከሪያ […]
የዝምታየን ግድብ አስጣሰኝ – (ታምራት ታረቀኝ)

Posted by admin | September 9, 2017 ከተደጋጋሚ እስር በኋላ በቅረቡ ከተፈታው ወዳጄ ዳንኤል ሽበሺ ጋር ባለፈው ሳምንት በስልክ ተገናኘን፡፡ግንኑነታችን አንድም ከረዠም አመት በኋላ ሁለትም እሱ ከእስር በተፈታ ማግስት ቢሆንም በእንዴት ነህ አንዴት ነህ መጠያየቅ ብዙ አልቆየንም፡፡ አንዴ ተለክፈናልና ጭውውታችን ወደ ሀገር ጉዳይ ወደ ወቅታዊው የፖለቲካ ሁኔታ የገባው በደቂቃዎች ውስጥ ነበር፡፡ የአጠቃላይ የሀገራችን የፖለቲካ ሁኔታ […]
አሥራ ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ ከገዢው ፓርቲ ጋር ለመደራደር ተስማሙ

09 Sep, 2017 By ነአምን አሸናፊ ከገዥው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እየተደራደሩ የሚገኙ 12 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመደራደሪያ ሐሳባቸውን በጋራ ለማቅረብና ለመደራደር ወሰኑ፡፡ አሥራ ሁለቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ ለመደራደር መወሰናቸውን ያስታወቁት ሐሙስ ጳጉሜን 2 ቀን 2009 ዓ.ም. የየፓርቲዎቹ ተወካዮች፣ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ዋና ጽሕፈት ቤት […]
በሰሜን ጎንደር ዞን በዓመት ውስጥ 597 ታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ

09 Sep, 2017 By ዘመኑ ተናኘ ከ700 በላይ ደግሞ ትጥቅ መፍታታቸው ተገልጿል በአማራ ክልል የሰሜን ጎንደር ዞን በ2009 ዓ.ም. ጫካ ገብተው ከነበሩ የታጠቁ ኃይሎች ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 597 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ የዞኑ አስተዳደርና ፀጥታ መምርያ ኃላፊ አቶ ዳኘው በለጠ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ኤርትራ በመሄድ ከግንቦት ሰባትና አርበኞች ግንባር ጋር ተቀላቅለው በመሠልጠን በዞኑ ሕዝብ […]
የእስራኤል ኩባንያ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከሰሰ

09 Sep, 2017 By ቃለየሱስ የእስራኤል ኩባንያ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከሰሰ ከግብር ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአፋር ክልል የጀመረውን የፖታሽ ማዕድን ልማት ፕሮጀክት አቋርጦ የወጣው እስራኤል ኬሚካልስ (አይሲኤል) የተሰኘው ግዙፍ የእስራኤል ማዳበሪያ አምራች ኩባንያ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቴን አስተጓጉሎብኛል በማለት በዓለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት ክስ መሠረተ፡፡ ታማኝ የዜና ምንጮች ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ አይሲኤል […]
After big dam gamble, Ethiopia seeks private energy for power surge

September 7, 2017 13:41 By William Davison Ethiopia’s public investment in mega dams has been a bold attempt to make up for Africa’s power deficit. But despite some impressive achievements, doubts remain about the efficiency of those schemes, as the government leaves its comfort zone to try and attract private capital into renewable energy projects. […]
Ethiopia’s Southern regional state pardons 3,099 prisoners

September 8, 2017 06:37 ADDIS ABABA, Sept. 7 (Xinhua) — Ethiopia’s Southern regional state on Thursday granted 3,099 prisoners amnesty ahead of the upcoming Ethiopian New Year, which starts on September 11. Desie Dalkie, chief administrator of Southern regional state said the prisoners were freed because they met the legal requirements for pardon. Legal requirements […]
Ethiopia: UNSC, AUPSC convene joint peace, security meeting on Africa

Saturday 9 September By Tesfa-Alem Tekle September 8, 2017 (ADDIS ABABA) – The United Nations Security Council (UNSC) and African Union Peace and Security Council (AUPSC) on Friday held their 11th Annual Joint Consultative meeting here in the Ethiopian capital, Addis Ababa at the AU Headquarters. Representatives of the 15 UNSC member countries […]
Ethiopian Airlines flies alone, taking all the cash

Ethiopian Airlines flies alone, taking all the cash Saturday September 9 2017 An Ethiopian Airlines plane. The airline is Africa’s only profitable carrier. PHOTO | FILE In Summary The success of the pirates, the smugglers on Lake Victoria, and the trading boats on River Congo is great news, because it proves that we can […]
