Somalia: ONLF Member Transferred to Ethiopia Was Terrorist, Regional Threat

September 06, 2017 3:54 PM Mohamed Olad Hassan The government of Somalia is defending a controversial decision to hand over a prominent Ogaden rebel leader to authorities in Ethiopia. The transfer of Abdikarin Sheikh Muse, a top member of the Ogaden National Liberation Front (ONLF), has sparked a social media uproar and protests against the […]

Ethiopia: Fire At Biggest Stadium Construction Site in Ethiopia Kills Seven, Severely Injures About a Dozen – News Kept Secret

6 September 2017     Photo: Addis Standard These stadium construction workers were discharged from the clinic after treatment for burns, and they want to go back to their birth places. By Samuel Bogale Families of the deceased were offered just 15,000 Birr (about US$640) as compensation while the injured have received medical treatments only […]

South Sudan, Ethiopia ranked unstable

 Wednesday September 6 2017 Residents of Bishoftu crossing their wrists above their heads as a symbol for the Oromo anti-government protesting movement during the Oromo new year holiday Irreechaa in Bishoftu on October 2, 2016. Peace might be soon restored. PHOTO | NATION MEDIA GROUP In Summary South Sudan returned to position one as the […]

ወደ ቀጣዩ ዓመት እየተሸጋገሩ ያሉት ያለፉት ዓመታት የኢኮኖሚ ፈተናዎች

Wednesday, 06 September 2017 13:43 ጸጋው መላኩ   በያዝነው 2009 ዓ.ም እና ከዚያ በፊት የነበሩ በርካታ የኢኮኖሚ ፈተናዎች በቀጣዩ አዲስ ዓመት 2010ም ጭምር የሚቀጥሉ ይመስላል። ባለፉት ዓመታት ከነበሩት በርካታ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሱት የመሰረታዊ ፍጆታዎች አቅርቦት መፍትሄ አለማግኘት፣ ድርቅና የውጭ ምንዛሪ እጥረት በዋነኝነት ሊታዩ የሚችሉ ናቸው።  መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች መንግስት እጥረት የሚታይባቸውን እንደ ስኳርና ዘይትና […]

የዋጋ ግሽበት ወደ ሁለት አኃዝ ተሸጋገረ

06 Sep, 2017 ውድነህ ዘነበ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ከዓመት ከመንፈቅ በኋላ ወደ ሁለት አኃዝ ተሸጋገረ፡፡ የማዕከላዊ ስታትስቲክ ኤጀንሲ ባወጣው የነሐሴ ወር መረጃ፣ የዋጋ ግሽበቱ 10.4 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ባለፉት ሦስት ዓመታት አብዛኛዎቹ ወራት በነጠላ አኃዝ የተጠናቀቁበት እንደ ነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከጥር 2008 ዓ.ም. እስከ መጋቢት 2009 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ግን የዋጋ ግሽበቱ በአብዛኛው መካከለኛ በሚባል […]

የአዲስ አበባ አስተዳደር የቴዲ አፍሮ አልበም ምረቃ ፕሮግራም ወቅቱን የጠበቀ የዕውቅና ጥያቄ አልቀረበለትም አለ

06 Sep, 2017 ውድነህ ዘነበ ቴዲ አፍሮ ከፍተኛ ሐዘን ተሰምቶኛል ብሏል እሑድ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. በይፋ እንደሚመረቅ ቀን የተቆረጠለት የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘ አልበም ምርቃት ፕሮግራም፣ ወቅቱን የጠበቀ የዕውቅና ጥያቄ እንዳልቀረበለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሰግድ ጌታቸው ረዳትና የሰላማዊ ሠልፍና […]

የቅማንት የማንነት እንቅስቃሴ እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ዓላማውስ ምንድን ነው?-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

“””….ወያኔ እንደሚለው “ወልቃይትን ወደ ትግራይ እንዲከለል ያደረኩት ሕገመንግሥቴ ቋንቋን መሠረት ያደረገ የራስ ገዝ (የፌዴራል) የአሥተዳደር አከላለል ሥርዓትን መሠረት ያደረገ ስለሆነ ነው” ይላል፡፡ እንደ ሕጉ ይሄ የሚሆነው ታዲያ በሕዝብ ፍላጎት ፈቃድና ይሁንታ መሆኑን አስምሩልኝ፡፡ የሕዝብ ፍላጎት መሆኑ የሚረጋገጠውም በነጻ የሕዝብ ውሳኔ ድምፅ አሰጣጥ ነው፡፡ ወያኔ ወልቃይትን ሑመራን ራያንና ሌሎችን ወደ ትግራይ ሲከልል ግን የወልቃይትን የሑመራን የራያን […]

በሕወሃት የፕሮፓጋንዳ ማሽን ….(ስዩም ተሾመ)

  Posted by admin | September 5, 2017 በሕወሃት የፕሮፓጋንዳ ማሽን ….(ስዩም ተሾመ) የዘር_አፓርታይድ እ.አ.አ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ከደ.አፍሪካ ሲነቀል በስደት ወደ ኢትዮጲያ መጣ፡፡ ስሙን ከዘር_ወደ_ብሔር ቀይሮ በሰላም መኖር ጀመረ፡፡ ቀስ እያለ በስደት በመጣበት ሀገር ስር ሰደደ፡፡ በመጀመሪያ ብሔርተኝነት የሚሉት ሽፋን አበጀ፡፡ ከዚያ ቀጥሎ የብሔር_አፓርታይድ ስርዓትን ዘረጋ፡፡ የአፓርታይድ ስርዓት በአለም የመጨረሻው መጥፎ ፖለቲካዊ ስርዓት ነው፡፡ አንዴ ከተተከለ በኋላ እሱን መንቀል […]

ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? ( በፍቃዱ ዘኃይሉ )

  September 6, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? ( በፍቃዱ ዘኃይሉ ) በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በጣም ተወዳጁ ኤፍኤም ሬዲዮ ሸገር ነው ቢባል የሚያጣላን አይመስለኝም። ሸገር መፈክሩ “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር” የሚል ነው፡፡ አሁን ደግሞ ፖለቲከኞችም ይህንኑ መፈክር የንግግራቸው ማሳረጊያ ዓረፍተ ነገር እያደረጉት ነው። ሰማያዊ ፓርቲ ከመግለጫዎቹ ግርጌ “ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር” የሚል ዓረፍተ […]

‹ሟች ወገኔ ገዳይም ወገኔ!› /ሙሉቀን ተስፋው/

September 5, 2017 ‹‹ዋናው የቅማንት ሕዝብ ታሪክ እኮ አዲግራት ላይ ነው›› አቶ ነጋ ጌጤ ወያኔ በ1968 የወጠነውን ፕሮጀክት ቀስ በቀስ እስካሁን ያለማንም ከልካይ ሲያስፈጽም ቆይቷል፡፡ ለምን ያሉትን ሁሉ በሚችለው መጠን ገድሏል፤ አስሯል ወይም ከአገር አባሯል፡፡ ክብር ለሰማዕቶቻችን ይሁንና ይህ መሠሪ ፕሮጀክት ከዚህ በላይ መሔድ አይችልም፡፡ ለዚያም ነው የመጨረሻ የሚላቸውን ካርዶች ሁሉ የሚመዘው፡፡ እንግዲህ ይህ መሰሪ […]