የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (ኢውመመ) በኢትዮጵያ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ እምቢተኛነትና የገዢው ፓርቲ የጭካኔ እርምጃዎች ያወጣው መግለጫ
August 29, 2017 የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 __________________________________ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (ኢውመመ) በኢትዮጵያ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ እምቢተኛነትና የገዢው ፓርቲ የጭካኔ እርምጃዎች ያወጣው መግለጫ August 28, 2017 የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (ኢውመመ) ከተመሰረተበት ወቅት ጀምሮ አስኳል በሆኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ችግሮች ላይ በመረጃ በተደገፈ ትንተና ውይይቶችን እያካሄደ […]
አገር አልባ እየሆነ ያለው ህዝብ ። [ቬሮኒካ መላኩ]

August 29, 2017 16:52 ከሁለት አመት በፊት የአፍሪካን ታሪክ ለማወቅ በጣም ፈለኩና በአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም አንድ ኮርስ ብቻ ለመውሰድ ተመዘገብኩኝ ። ቤኒናዊው ፕሮፌሰር ስለአፍሪካ እና አፍሪካውያን ብዙ አሰቃቂም አስደሳችም ታሪክ ሲነግረን ከረመ። አንድ ቀን አንድ ታሪካዊ ቪዲዮ ከፈተልን። ከ 15 ሚሊዮን በላይ አፍሪካውያን እንደት አገር አልባ እንደ ሆኑ የሚያሳይ ታሪካዊ ቪዲዮ ነው። ታሪካዊው ቪዲዮ […]
“ሀገር መውደድ” [ከዳንኤል ክብረት]

August 29, 2017 ሰውዬው የውጭ ሀገር ዜጋ ቢሆኑም ዐሥር ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ አስተምረዋል፡፡ ሚስተር ዣክ ይባላሉ፡፡ ሻሂ እየጠጡ ኢትዮጵያዊውን ጓደኛቸውን እየጠበቁ ነው፡፡ ሁለት ጊዜ ፉት እንዳሉት ጓደኛቸው ከች አለ፡፡ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የተጠለፈበት ቆብ አድርጓል፡፡ በለመዱት የኢትዮጵያውያን ባህል መሠረት ከመቀመጫቸው ተነሥተው ተቀበሉት፡፡ ወንበር ስቦ እንደ ተቀመጠ ያጠለቀውን ቆብ ጠረጲዛው ላይ አኖረው፡፡ ሚስተር ዣክ የተቀመጠውን በኢትዮጵያ […]
የ18ተኛው ክፍለ ዘመን ታላቋ ንገስት እቴጌ ምንትዋብ አና የዘመነ-መሳፍንት ኣጀማመር (እምነት ታደሰ)

| እቴጌ ምንትዋብ በዙፋን ስሟ ብርሃን ሞገስ በ1698 ዓ.ም. ከአባቷ ደጅአዝማች መንበር እና እናቷ ልዕልት እንኮይ በቋራ፣ ጎንደር ስትወለድ የክርስትና ስሟ ወለተ ጊዮርጊስ ነበር። እናቷ ልዕልት እንኮይ ከዓፄ ሚናስ ዘር የምትወለድ እንደነበረች ይጠቀሳል። ምንትዋብ በ18ኛው ክፍልዘመን ኢትዮጵያ ላይ ብዙ አሻራ ትታ የለፈች ንቁ፣ ሃይለኛና ተራማጅ መሪ ነበረች። ከባሏ ዓፄ በካፋ ዘመን ጀምሮ እስከ ልጇ ዳግማዊ […]
‘I can’t pay’: taxing times for small traders in Ethiopia hit by 300% rate hike

Strikes and protests in volatile Oromia state reflect widespread anger over business tax rises as the government tries to reduce its reliance on aid A vegetable seller at Dessie market in northern Ethiopia. About 80% of the country’s workforce is employed in smallholder agriculture. Photograph: Ivoha/Alamy William Davison in Addis Ababa Tuesday 29 August 2017 […]
Ethiopia, Kenya push to end Machar’s forced detention: rebels

UPPER NILE – 29 Aug 2017 Ethiopia, Kenya push to end Machar’s forced detention: rebels File photo: Riek Machar Leaders of Ethiopia and Kenya have informed South Sudan’s opposition group that the region intends to bring an end to Riek Machar’s forced confinement in South Africa, a senior rebel official said. South Sudan’s former First […]
KEFI Minerals forms joint venture with Ethiopia government at Tulu Kapi

Tue, 29 August 2017 (ShareCast News) – Saudi Arabia and Ethiopia-focussed gold exploration and development company KEFI Minerals updated the market on its Tulu Kapi gold project in Ethiopia on Tuesday, confirming that all VAT refunds had now been received in full to the equivalent of £2.5m. The AIM-traded firm said it and and Oryx […]
Ethiopia shuts down drugstore selling banned substances

By ELIAS MESERET Associated Press Aug 29, 12:58 PM EDT AP-GfK Poll Feb. 2009: Baseball and Performance- Enhancing Drugs ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — A drugstore in Ethiopia that was selling banned substances to athletes across the road from the country’s main track stadium has been shut down pending an […]
የቅማንት ህዝብ ከየት ወደ የት? (ዳምጠው ነፍጠኛው, PhD)

August 29, 2017 06:11 ነሃሴ 20, 2009 ዐ.ም. አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ በዕብራይስጥ “ዐም” ማለት “ሕዝብ” ማለት ሲሆን “ሐራ” ማለት ደግሞ “ነፃ” ማለት ነው። ስለዚህ “ዐማራ” የሚለው ቃል ትርጒሙ “ነፃ ሕዝብ” ማለት ነው። የአማራ ምንጩ በቀጥታ ከአክሱም እንደሆነ ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ ያስረዳሉ። አማራወች የአክሱም ከተማን ዋና መናገሻ እንድሁም የአዶሊስ ወደብን ዋና በር አድርገው የቀይ ባህር እና […]
“በእነሱ ቴሌቪዥን ላይ የቀረበው የታላቋ ትግራይ ካርታ በኢንተርኔት ተገኝቶ በስህተት የቀረበ ሳይሆን ሕወሓት በ1967 በረሃ ውስጥ የሳለው ነው” – አቶ ቻላቸው አባይ (ቃለምልልስ)
<…በእነሱ ቴሌቪዥን ላይ የቀረበው የታላቋ ትግራይ ካርታ በኢንተርኔት ተገኝቶ በስህተት የቀረበ ሳይሆን የትግራዩ ነጻ አውጭ በ1967 በረሃ እያለ ወልቃይት ጠገዴን ጠለምትን ጭምር ወደ ትግራይ አካሎ የሳለውና እሱን ተግባራዊ ሊያደርጉ ይቃወመናል ያሉትን ወልቃይትን ዘር እያጠፉ መጥተዋል። ዛሬም ዓላማቸውን ተግባራዊ ሊያደርጉ እየሰሩ ነው…የእነሱ የቀረውን ሕዝብ እርስ በእርስ አጋጭተው የቃዡላትን ታላቋን ትግራይ የሚመሰርቱት ተቃዋሚው ባለመተባበር አንድ ላይ ባለመቆም […]
