Africa in the news: Elections in Rwanda and Kenya, AGOA Forum, and Ethiopia’s dropped state of emergency

Africa in focus Africa in the news: Elections in Rwanda and Kenya, AGOA Forum, and Ethiopia’s dropped state of emergency Dhruv Gandhi Friday, August 11, 2017 President Kagame wins third term as Kenyans wait for election results On Saturday, Rwanda’s electoral officials announced the results of the August 4 elections. President Paul Kagame was […]
“አዲስ አበባ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ናት፤ አራት ነጥብ።” – ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ – ውውይት

August 11, 2017 Panel discussion with Dr Beyan Asoba, Dr Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke ዶ/ር በያን አሶባ፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና ቃል አቀባይ፣ አቶ ገለታው ዘለቀ፤ የኢትዮጵያ የውውይትና መፍትሔ መድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ጸሐፊ፣ ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ፤ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ አባል፤ በኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት […]
ባህር ዳር ውጥረቱ ተባብሷል

August 11, 2017 ወደ ባህር ዳር የሚገባሆም ሆነ የሚወጣ ይፈተሻል። ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና፦ ባህርዳር ከተማ ውጥረቱ ተባብሶ ቀጥሏል። ወደ ከተማዋ የሚገባን ሆነ የሚወጣ ይፈተሻል። ነጋዴዎችንና የከተመዋን ወጥቶች በገፍ ማሰሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ሱቆችም እየታሸጉ ነው። ከተመዋ በመንግስት ደህንነትና በልዩ ሀይል ፖሊስ ተጨናንቃለች። ገበያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነጋዴዎች ሱቆቻቸውን ለመክፈት ቡሞክሩም ሰሞኑን “ለአድማ” ስለዘጋችሁ […]
High Profile Corruption Case Boils Down on Properties of 210 People

Published on Aug 10,2017 [ Vol 18 ,No 902] Court freezes the property of 210 individuals claimed to have an affiliation with the recently jailed government officials suspected for corruption cases. Out of the people whose properties were injected include families of the suspects, the government officials and companies. The Court also freezes the properties […]
South Sudan: Deployment of UN-mandated regional protection force begins

David Shearer Special Representative of the Secretary-General and Head of the UN Mission in South Sudan (UNMISS) in Juba at the arrival of the UN-mandated regional force in the country. UN Photo: Isaac Billy 8 August 2017 – The phased deployment in South Sudan of the United Nations-authorized regional protection force has begun, freeing […]
Kenya election monitors urge losing candidates to accept poll results

Provisional results show incumbent Uhuru Kenyatta ahead, but opposition accuses officials of hiding Odinga victory Riot police patrol the streets of Mathare North, Nairobi, one of Raila Odinga’s strongholds. Photograph: Daniel Irungu/EPA Jason Burke in Nairobi Thursday 10 August 2017 18.41 BST International election observers have called on politicians defeated in Kenya’s fiercely contested polls to […]
Kenya election 2017: AU and Commonwealth say poll credible

Odinga supporters celebrated in Kisumu after the opposition claimed victory Foreign observers have expressed confidence in Kenya’s electoral process, despite opposition leader Raila Odinga’s claim of massive fraud. African observers described Tuesday’s poll as credible, while former US Secretary of State John Kerry said its integrity remained intact. The European Union said candidates should accept […]
አቃቤ ህግ ለ‹‹ሽብር›› ተከሻሾች በነፃ የቆሙ ጠበቆችን አስፈራራ – ‹‹አቃቤ ህግ ጠበቆችን በማስፈራራትና በመክሰስ ከፍርድ ስርዓቱ ለማራቅ እየጣረ ነው›› ጠበቆች

August 10, 2017 (በጌታቸው ሺፈራው) አቃቤ ህግ የቂሊንጦ እስር ቤትን በማቃጠል፣ ንብረት ማውደምና የሰው ህይወት መጥፋት ተጠያቂ ናችሁ ተብለው ክስ የተመሰረተባቸው እነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የክስ መዝገብ ስር ከተከሰሱ 38 ግለሰቦች መካከል የነፃ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙት ጠበቆች ሊከሰሱና የጥብቅና ፈቃዳቸው ሊነጠቅ እንደሚችል አስፈራርቷል፡፡ ጠበቆቹ ፍርድ ቤቱን በማስፈቀድና በማሳወቅ በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የክስ […]
“የታፈነ ሕዝብ ያምጻል” – መምህር ስዩም ተሾመ

August 10, 2017 “የታፈነ ሕዝብ ያምጻል” – መምህር ስዩም ተሾመ
ባህርዳር ውጥረቱ በርትቷል …..የአሜሪካን ኤምባሲ ለዜጎቹ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላፏል

August 10, 2017 13:34 ኢሳት – ልዩ ዜና –ባህርዳር ውጥረቱ በርትቷል። ነጋዴዎች እየታሰሩ ነው። መንገዶች በፍተሻ በተሰማሩ የመንግስት ሃይሎች ተወሯል። –የአሜሪካን ኤምባሲ ለዜጎቹ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላፏል። ከአዲስ አበባ ጂጂጋ በሚወስደው መንገድ በባቢሌባ ሀረር መሃል መንገድ በመዘጋቱ ወደአከባቢው ከሚደረግ እንቅስቃሴ ዜጎቹ እንዲቆጠቡ አስጠንቅቋል። –በሀዋሳ የባጃጅ ተሽከርካሪዎች አድማ ተደርጓል። በመንግስት ሃይሎችና በአድማው ተሳታፊዎች መሃል ግጭት […]
