Paul Kagame re-elected president with 99% of vote in Rwanda election

Former guerrilla leader praised for bringing stability and growth after genocide but criticised as authoritarian wins third term   Paul Kagame greets supporters at the closing rally of his campaign in Kigali. Photograph: Marco Longari/AFP/Getty Images Jason Burke Africa correspondent Saturday 5 August 2017 13.28 BST Paul Kagame, the controversial president of Rwanda, has won a […]

Gilbert Deya: ‘Miracle babies’ pastor extradited to Kenya

4 August 2017   PA Pastor Gilbert Deya is alleged to have told infertile women they could have “miracle babies” The UK has extradited a self-styled Kenyan pastor, who claimed he created miraculous pregnancies, to Kenya to face child-trafficking charges. Gilbert Deya’s extradition came after he failed in his decade-long legal battle to remain in […]

Somali governor shot dead in Mogadishu

  Saturday August 5 2017 Security officers help to carry a injured man towards an ambulance in Mogadishu on July 30, 2017, after a car bomb explosion in the Somali capital. PHOTO | AFP In Summary Mohamed Dahir Elmi, the governor of the central Somalia region, and his sibling were gunned down in Yakshid, a northern […]

Has France Found an African Solution to an African Problem?

Aug 5, 2017 | 13:13 GMT   (CHRISTOPHE ARCHAMBAULT/AFP/Getty Images) The days of the French colonial empire may be long gone, but Paris’ involvement in the unstable region of the Sahel is not. French forces have been offering support for countries in the region — notably Group of 5 (G5) members Burkina Faso, Mali, Chad, […]

News Update Isayas Advisor Yemane Gebereab – Getachew Reda ( ETHIO SEMAY )

  ካሁን በፊት የማነ ማንኪ ጣሊያን አገር ውስጥ ተደብድቦ ስለደረሰበት የጭንቅላት እና የመንጋጋ አጥንት ስብራት በሚመለከት አንዳንድ ሰዎች ብግል ኢመይሌ ሁኔታው እምን እንደደረሰ ተመልሼ የሰጠሁት ተከታታይ ዘገባ እንደሌለና የሰውየው መጨረሻ እምን ሁኔታ እንደደረሰ እንዳብራራላቸው በጠየቁኝ መሰርት፤ በግል ከማብራራ ሌሎች ወንድሞችም ማወቅ ይፈልጉ ይሆናል በሚል ይህ ሁለተኛ ተከታታይ ዜና ለማቅረብ ስለፈለግኩ። እነሆ። ምናልባት ለዜናው አዲስ የሆኑ […]

ዓረና ምንጊዜም ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ዘብ ይቆማል

August 4, 2017 06:33 መገንጠል ኣጀንዳችን ኣይደለም። ይሄ መንግስት የምንቃወምበት አንዱ መሰረታዊ ጉዳይ እኛ/ዓረና መገንጠል አንደግፍም። የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ያለ መገንጠል ግን እንደግፋለን። ይሄንን ምንለው በእኩልነት ላይ የቆመ አንድነት የጭቆና ምንጭ ሳይሆን የሀያልነት ሁነኛ መሳርያ ስለሆነ ነው። መገንጠልን የምንቃወመው ስትገነጠል ከነችግሮችህ ነው የምትገነጠለው/ ችግርችህም ኣብረ ይዘሃቸው ነው የምትገነጠለው። ስለተገነጠልክ ብቻ ችግሮችህ እንደ ጉም […]

የደርግ መንግሥት አስገራሚ የግድያ ውሳኔ አሰጣጥ – ተሻለ ፍርዴ

August 4, 2017 16:09 የደርግ መንግሥት የተዋቀረው ከአገሪቷ የተለያዩ መከላከያ፣ ፖሊስና ብሔራዊ ጦር አባላት በተወጣጡ ነበር፡፡ እነኝህ የደርግ አባላት የተመረጡት እጅ በማውጣት ስለነበረ አሰራራቸውም ይህንኑ አካሂድ የሚከተል ነበር፡፡ የህዝብ ሕይወትን የሚያክል ሰዎችን ለመግደልም ሆነ ለማስተዳደር የሚጠቀሙበት መንገድ ሕግና ሥርአትን የተከተለ አልነበረም፡፡ የደርግ መዛግብት እንደሚያመለክቱት ደርግ ብዙ አይነቶች የውሳኔ አሰጣጥ ነበረው፡፡ 1. በኮሚቴ ስም በመሰባሰብ ወይም […]

EDF Commends Congressman Christopher Smith and the U.S. House Foreign Relations Committee for Advancing Human Rights and the Rule of Law in Ethiopia

August 4, 2017 የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 __________________________________ August 2, 2017 Press Statement from EDF EDF Commends Congressman Christopher Smith and the U.S. House Foreign Relations Committee for Advancing Human Rights and the Rule of Law in Ethiopia Ethiopian Americans, Ethiopians at home and in the Diaspora […]

በህዝብ የሚወደዱ ሰላማዊ የሕዝብ መሪ እጆቻቸው በወያኔዎች ታስሮ #ግርማ_ካሳ

August 4, 2017 የአዉሮፓ ሕብረት ስብሰባ ያደርጋል። በስብሰባው የተለያዩ እንግዶች ይጋበዛሉ። ዶር ብርሃኑ ነጋ እና ዶር መራራ ጉዲና ከተጋባዦች መካከል ነበሩ። እንዳጋጣሚ ሆኖ ሁለቱም ለተጋባዦች በተዘጋጀ ቦታ ጎን ለጎን ይቀመጣሉ። ስብሰባው አለቀ፤ ስምንታት አለፉ። ዶር መራራ ወደ አገርራቸው ይመለሳሉ። “ከዶር ብርሃኑ ነጋ ጎን ተቀምጠሃል፤ በሽብርትኝነት ተግባር ተሰማርተሃል” በሚል አስቂኝ ክስ ወደ ወህኒ ይወሰዳሉ። ሕወሃቶች እጅግ […]

በገጠር የሚኖረው የሸዋ ኦሮሞ ከከተሜው ጋር እድል ፈንታው የተጣበቀ ነው #ግርማ_ካሳ

August 4, 2017 – Bersamo አዲስ አበባንና በዙሪያዋ ያሉ የሸዋ ዞኖችን ያካተተ አዲስ ክልል የመኖሩን አስፈላጊነት በተመለከተ ከዚህ በፊት አንዳንድ ጽሁፎችን  ለንባብ ማብቃቴ ይታወቃል።ለደረሱኝ በርካታ የድጋፍና የማበረታቻ መልእክቶች ያለኝም ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ። በርካታ ጸሃፊያንም የሸዋን ክልል አስፈላጊነት መጻፍና ግፊት ማድረግ መጀመራቸውም አስደሳች ነው። ሆኖም ግን ሸዋ ራሷን የቻለች ክልል እንዳትሆን የሚፈልጉ ቡድኖች እንዳሉ መረሳት የለበትም። […]