African Union troops killed in al-Shabab ambush

Official in Lower Shebelle region of Somalia confirms 24 soldiers dead but al-Shabab fighters claim 39 troops killed. Al-Shabab group spokesman claimed they had killed 39 African Union troops [File: Feisal Omar/Reuters]At least 23 African Union peacekeeping troops and a Somali soldier have been killed in an ambush carried out by armed group al-Shabab in […]

Kenya election official tortured, murdered before vote, officials say

July 31, 2017 / 7:37 AM / Katharine Houreld Thomas Mukoya   Kenyan Independent Electoral and Boundaries Commission (IEBC), Information and Communication Technology (ICT) Director, Chris Musando addresses a news conference at the commission’s headquarters in Nairobi, Kenya, July 6, 2017 NAIROBI (Reuters) – A senior Kenyan election official was found murdered on Monday, three […]

Ethiopian Christian attacked with machetes for evangelising

July 31, 2017 By World Watch Monitor Ethiopia Ethiopia, Ethiopian Orthodox Church, Muslim converts Ethiopian Christian man recovering after being hit with machetes by a gang of Muslims (WWM) An Ethiopian Christian suffered deep wounds to the back of his head when he was attacked while alone in his home by a group of local […]

“ዓለምገና ሰርቆ-ማሣያ ሕንፃ’ጋ ጠብቂኝ!” – ስዩም ተሾመ

July 31, 2017 14:42 ብዙውን ግዜ “ሙስና” ሲባል ፖለቲካዊ ችግር እንደሆነና በመንግስት ባለስልጣናት ብቻ እንደሚፈፀም እናስባለን። በእርግጥ የመንግስት አሰራርና አመራር ለሙስና መስፋፋት አስተዋፅዖ አለው፡፡ ይህን በተመለከተ “ኢህአዴግ እና ሙስና ስጋና ነፍስ ናቸው” የሚለውን ፅሁፍ መመልከት ይቻላል። ነገር ግን፣ ሙስና ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም። ከዚያ በተጨማሪ ሙስና የከፋ ማህበራዊ ችግር መገለጫ ነው። በመሰረቱ የሙስና ወንጀል የሚስፋፋው እንደ ሕዝብና ሀገር […]

የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች! – አቻምየለህ ታምሩ

July 31, 2017 14:54   አቻምየለህ ታምሩ የኢሳያስ አፈወርቂ የቅርብ አማካሪ፣ የአስመራ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝደንትና የሻዕብያ ፋኖ የነበረው ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ የOromo Studies Association (OSA) ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ ቀርቦ «የኦሮሞ ሪፑብሊክ የበለጠ ዲሞክራሲያዊ እንዲሆን የጋዳ ስርዓት ማስተካከል አለበት» ያላቸውን አንድ ሶስት ምክሮች ለታዳሚው ለግሷል። ጉድ በል ጎንደር ነው። ኤርትራ ዲሞክራሲ ጠግባ «በጎረቤት ሀገር» ዲሞክራሲ […]

አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ለዚህ አለም በሞት 94 ዓመታቸው ተለዩ -ነፍስ ይማር!!!!

July 31, 2017 07:41   አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ጤና ይስጥልኝ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች እንደምን አላችሁ ልጆች አያችሁ ልጆች የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የልጆች ክፍለ ጊዜ ዝግጅት እናንተን ለማስደሰት ልክ በሰአቱ ይገኛል አባባ ደሞ የልጆች ሰአት እንዳያልፍባቸው በሩጫ ዲ ዲ ዲ ከተፍ እናንተ ደግሞ ቆማችኃል ይሄ በጣም ጥሩ ነው ልጆች አንድ አባት ሲመጣ በአክብሮት መነሳት […]

Egypt Expresses Readiness to Resolve Tensions with Ethiopia

July 31, 2017 08:07 July 30, 2017 – Egypt’s irrigation minister, Abdel-Ati , dismissed rumors that Ethiopia has started filling the Great Ethiopian Renaissance dam. However, the minster admitted that 60 percent of Ethiopia’s dam construction has been completed, and that the filling process is expected to start in October. “Currently, negotiations between Egypt, Ethiopia […]

“ሰማያዊ” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ፣ሰላማዊ ሰልፍ እጠራለሁ አለ

Written by  አለማየሁ አንበሴ አዋጁ ለተጨማሪ ጊዜያት እንዳይራዘም ፓርቲው ጠይቋለ ከታወጀ 10 ወር ገደማ ያስቆጠረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከ5 ቀን በኋላ ይነሳ ይቀጥል የሚታወቅ ሲሆን  ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ፤የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ፣ ሐምሌ 30 እና ነሐሴ 7 ቀን 2009 ዓ.ም፣ በአዲስ አበባ ህዝባዊ ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ ለመጥራት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ፓርቲው ሰሞኑን ባወጣው ወቅታዊ የአቋም መግለጫው፤አስር ወራትን ያስቆጠረው […]

መሪ-አልባ ሕዝብ እርስ-በእርስ ይጋጫል!

የትኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪ ያስፈልገዋል። እንቅስቃሴው አብዮታዊ (revolutionary) ከሆነ የለውጥ መሪ ያስፈልገዋል። ፀረ–አብዮታዊ (reactionary) ከሆነ ደግሞ የስርዓት መሪ ያስፈልገዋል። ለስኬት ብቻ ሳይሆን ለውድቀትም መሪ ያስፈልጋል። ምክንያቱም፣ ከስኬታማ ለውጥ በስተጀርባ ውጤታማ አወዳደቅ አለ። በእርግጥ በውድቀት ውስጥ ሽንፈት ነው ያለው። ነገር ግን፣ ውድቀትን አውቆ ሽንፈትን ለመቀበል ዝግጁ የሆነ አመራር ከሌለ ፖለቲካዊ ቀውስ ይከሰታል። የቀድሞ ስርዓት ወድቆ–አይወድቅም፣ አዲሱ […]

ትዝታ – ሀዲስ አለማየሁ

  July 22, 2017 05:59 am ቅኝት – መስፍን ማሞ ተሰማ የቃኚው ማስታወሻ፤ ጎልጉል ድረገፅ ጋዜጣ ጁላይ 2 / 2017 “ራስ እምሩን በተመለከተ” በሚል ርዕስ አንድ ፅህፍ ለንባብ አብቅቷል። ይህ የጎልጉል ድረገፅ ጋዜጣን አቋም ያንፀባረቀው ፅሁፍ ሙያዊ ሥነምግባርን (ፕሮፌሽናል ኤቲክስ) ከብቃትና ከሃላፊነት ጋር ያዋደደ ስህተቱንም በግልፅና ያለማወላወል የተቀበለና ለእርማቱም መፍትሄን ያመላከተ መሆኑ የድረገፁን ዝግጅት ክፍል […]