Ethiopia: Anger a fire under ashes amid state of emergency

By | July 19th, 2017 | Posted in Banner Articles Sporadic demonstrations have continued to erupt despite the state of emergency and, were it to expire as scheduled in July, several Oromia residents believe the unrest would resume. “It’s a fire under ashes,” a judge in a district near Ambo said of the protests. As […]

Three Kenyan men sentenced to death for stripping woman

  The assault led to protests in Nairobi demanding that women’s rights be respected in 2014 Three Kenyan men who stripped and attacked a woman in a bus have been sentenced to death by a magistrate in the capital, Nairobi. The death sentence was imposed after the three were convicted of robbery with violence. A […]

Ethiopia’s troubled Oromia region has been hit with anti-tax protests

  Demonstrators chant slogans while flashing the Oromo protest gesture in October. (Reuters/Tiksa Negeri) Written by Abdi Latif Dahir July 19, 2017 Quartz africa A new tax levied by authorities on small businesses and vendors has reportedly led to protests in Ethiopia’s Oromia region with the military and police deployed to bring the situation under control. […]

በሽብር የተከሰሱት የዋልድባ ገዳም መነኮሳት የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ!!! – ነገረ ኢትዮጵያ

July 19, 2017 06:55 በሽብር የተከሰሱት የዋልድባ ገዳም መነኮሳት “የካቲት 16 ቀን 1994 ዓ.ም የገዳሙን መታረስ በተመለከተ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፍነው ደብዳቤ ነው የተከሰስነው፡፡”መነኮሳቱ የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ዳንኤል ሺበሺ በድጋሜ ለብይን ተቀጠሩ፣አቶ አብርሃ ደስታ ዛሬም አልቀረቡም!!! (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) **የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሁነው እየተከታተሉ የሚገኙ ሁለት […]

Climate change threatens an ancient way of life in Ethiopia

  July 19, 2017 06:26 Two seasons of failed rains have left millions in Ethiopia’s Somali region dependent on food aid, calling into question how viable traditional forms of life still are in an era of changing climate. (Paul Schemm/For The Washington Post) By Paul Schemm July 18 at 5:00 AM Zeinab Taher once roamed through Ethiopia’s […]

የንግስት ይርጋ ነገር – መሪር ነው፤ ምላሽ ያጣው የፍትህ ሮሮ!!

JULY 18, 2017 ንግስት ይርጋ ” ቤተሰብ አስተዳድራለሁ፣ ደካማ እናት አለችኝ፣ በማዕከላዊ ቆይታዬ የሰባዊ መብቴን በሚጋፋ መልኩ ምርመራ ተካሂዶብኛል” ስትል አቃቤ ህግ ምስክሮቹን ባለማቅረቡ የሚከሰተውን የፍርድ ማጓተት ፍርድ ቤቱ እንዲያጤነውና አቃቤ ህግ ምስክሮቹን ለማሰማት ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ እንዲያደርግ ከረር ብላ መናገሯን ጠበቃዋ አቶ ሄኖክ አክሊሉ ለቪኦኤ ተናገረዋል። በአነ ንግስት ይርጋ መዝገብ የተከሰሱት ስድስት ተከሳሾች  በአማራ […]

ኦሮሚያ – አልዳነችም !! የቀን ገቢ ግምት ተቃውሞ እየሰፋ ነው- ቪኦኤ

JULY 18, 2017  የኦሮሚያ ጉዳይ የሁሉንም ቀልብ የሚስብ ነው። ከዓመት በፊት በትንሿ ከተማ ጊንጪ የተጀመረ ተቃውሞ እንደ ሰደድ እሳት ዙሪያ ገባዋን አግሟት ነበር። በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን መነሻነት የተነሳው ተቃውሞ ሕዝባዊ ማዕበል እስከመሆን ደርሶ የቁጥር ጸብ ቢኖርም ሲጠሩት የሚከበድ ቁጥር ዜጎች ህይወት አልፏል። በሺህ የሚቆጠሩ ታስረዋል። አሁንም እስር ላይ ያሉት ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም ቀላል አይደለም። […]

የዛሬይቱ አዲስ አበባ የጥንቷ የነ አጼ ዳዊት ባራራ ከተማ!

July 17, 2017 More  አዲስ አበባ (አብነት) ይህች የመላው ኢትዮጵያዊና አፍሪካዊ ዋና ከተማን ለወያኔ የስልጣን የመጨረሻ መቆናጠጫ አድርጎ ለመጠቀም ብቻ ሲባል በማን አለብኝነት፤ ታሪክን፤ የሕዝብ አሰፋፈርን፤ ወዘተ. ችላ ብሎ በጠባብ የፖለቲካ አባዜ ተወጥሮ ለኦሮሞ አክራሪ የኦነግ ተኩላዎች አሳልፎ መስጠት ማለት የራስን መቃብር እየቆፈረ እንደ ደሆነ ሕወሐት ለምን ሳይገነዘበው ቀረ? ለመሆኑ በአዲስ አበባ ምስረታና ከስር መሰረትዋ […]

በቴላቪቭ እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ወዳጆች የቀረበ ጥሪ – ከጎንደር ሕብረት

July 18, 2017  የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ህወሀት ወያኔ በሀገራችንና በህዝቧ ላይ በተለይም ደግሞ በጎንደር ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍ እና ሰቆቃ ለማስቆም እና ከጎናቸው ለመቆም በቴላቪቨ ቻፕተር የተዘጋጀ ሕዝባዊ ሰብሰባ እና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ምሽት::