የነጋሶ ጊዳዳ ጠማማ የታሪክና የፖለቲካ መነፅር ሲፈተሽ! ! [ቬሮኒካ መላኩ]

  July 18, 2017 06:47   ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ «ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ» ይላሉ አበው ነገሮች በፈርጅ በፈርጅ መቀመጥ እንዳለባቸው ሲያስገነዝቡ። ጠጅ በብርሌ ሲጠጣ ውበት እንደሚኖረው ሁሉ ነገርም በምሳሌ ሲሆን፤ ግልፅና ቀላል ይሆናል። የአበውን አባባል መሰረት በማድረግ የዛሬውን ፅሁፌን በምሳሌ ልጀምረው ። … ግሪክ አቴንስ መሀል ከተማ ነው ። አንድ ቀን ፈላስፋው ሶቅራጥስ ህዝቡ በተሰበሰበበት […]

የማለዳ ወግ… በሳውዲ የምህረት አዋጅ የወጡት ፤ በስራ ቪዛ የሚመለሱት ! – ነቢዩ ሲራክ

July 18, 2017 06:42 እስካሁን 572,488 ህገ ወጥ የውጭ ዜጎች ሳውዲን ለቀዋል * ከሳውዱ የወጡት ኢትዮጵያውያን 100 ሽህ አልደረሱም * በሳውዲና በኢትዮጵያ የተፈረመው የስራ ስምምነት አሳስቧል የሳውዲ የምህረት አዋጅ የሶስት ወር የጊዜ ገደብ ተገባዶ አንድ ወር ተጨምሮ የተራዘመው ጊዜ ሊገባደድ የቀሩት ቀናት ብቻ ናቸው ። የሳውዲ መንግስት በተለያዩ ሀገር ኢንባሲና ቆንስሎች ጋር እገዛ እያገኘ በጀመረው […]

Eritrea: Thousands of New Young Soldiers Graduate from Sawa

JULY 18, 2017 Sawa, 17 July 2017 – Participants of the 30th round National Service and 8th course Vocational Training Center graduated on 15 July in the presence of President Isaias Afwerki, Ministers, Army Commanders, Regional administrators, senior Government and PFDJ officials as well as national association heads and thousands of citizens from different parts in […]

የስብሃት ነጋ መፈንቅለ ታሪክ (የታሪክ ወረራ) -ከኣስገደ ገብረስላሴ

JULY 18, 2017 ስብሃት ከወይን የህወሓት ኣማራር ልሳን ያደረገው ቃለመጠየቅ ክፍል ኣንድ በ7 /11 /2009 ዓ/ም ከፍል ማስተካከያ መልስ ለመስጠት ሞክሬ ነበር ። ዛሬ ደግሞ በ1969 ዓ/ም በህወሓት ተፈጥሮ የነበረ ሕንፍሽፍሽ ( ኣንጃ) እና ሰርጌን የትግርኛ እንደ ከዛ በፊት የነበሩ ወጋሕታና ኖላዊት ጋዜጦች ለማጥፋት ያናጣጠረ ሃሳብ እንዲሁም ሌሎች ማስተካከያ ሃሳብ ለመስጠት እሞክሯለሁ ። 1ኛ ስብሃት […]

የሰሜን ሸዋ መስህብ ሀብቶች ክፍል -1 – በመሠረት አስማረ

July 17, 2017 15:53 ደብረ ብርሃን 1ኛ/ደብረ ብርሃን የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ የሆነችው ደብረብርሃን ከአዲስ አበባ 130 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡የተቆረቆረችውና ስያሜዋን ያገኘችው ደግሞ ከ500 አመት በፊት በ1446 ዓ.ም አካባቢ በአፄ ዘርአያእቆብ /1426-1460ዓ.ም/ ነበር፡፡ ከተማዋ ድሮ ደብረኢባ በመባል የምትታወቅ ሲሆን የንጉሱ የግራ በአልቴሃት /ግራ በአልቴሃት ከንጉሱ ሶስት ሚስቶች የአንደኛዋ የክብር ስም ነው/ ርስት ነበረች፡፡ […]

Hyenas spark admiration, not fear, in Ethiopia’s Harar city

July 17, 2017 / 10:17 AM By Tiksa Nagari Abbas Yusuf, 23, known as Hyena Man, feeds a hyena on the outskirts of Harar, Ethiopia, February 23, 2017. HARAR, Ethiopia (Reuters) – Hyenas roam the streets of the ancient walled city of Harar in eastern Ethiopia every night, seeking scraps of meat to drag to […]

The Axumites – Who were they? Where are they?

July 17, 2017 01:59 A tale whose origin was perhaps Arabian or European that many of us grew up familiar with goes somewhat like this: ‘A clever thief came to an emperor who loved elegance and persuaded him that he could weave a new cloth so fine and exquisite that it would appear invisible to […]

ኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥሯን ካልመጠነች የመካከለኛ ገቢ ዕቅዷ አይሳካም

Sunday, 16 July 2017 00:00 አለማየሁ አንበሴ · ከ35 ዓመት በኋላ የህዝቡ ቁጥር ከ204 ሚ. በላይ እንደሚሆን ተገምቷል · እንግሊዝ ለቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት 90 ሚሊዮን ዩሮ እሰጣለሁ ብላለች · “በ2017 ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ እድገት ከዓለም ቀዳሚዋ ነች” – የዓለም ባንክ · ኡዝቤክስታን፣ ኔፓል፣ ህንድ በዕድገት ኢትዮጵያን ይከተላሉ ኢትዮጵያ ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገቷን ካልመጠነች በ2025 መካከለኛ ገቢ […]

ስለ ሁሉም ኢትዮጵያውያን “ልዩ ጥቅምስ” ? አከሊሉ ወንድአፈረው፤

ሐምሌ 9፣2009 ሕዝቡ ምን ይላል? የሕወሀት/ ኢህአዴግ መንግስት ሚኒስተሮች ምክር ቤት ባለፈው ሁለት ሳምንት “ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ስለሚኖራት ልዮ ጥቅም” መጠበቅ በሚል ኣጀንዳ ዙሪያ ለወራት ሲጠበቅ የነበረውን ፖሊሲ (ረቂቅ ህግ) ይፋ አድርጓል። የተባለው ፖሊሲ ከያቅጣጫው ተቃውሞ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ማጣጣልና ውግዘት ደርሶበታል። እጅግ ብዙ የሀገራችን ፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሊሂቃንና የፖለቲካ ተንታኞች ተራ በተራ “ባዶ፣ ውድቅ፣ […]