በአዲስ አበባ መስተዳድር ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ባክኗል ተባለ

Written by  አለማየሁ አንበሴ “ብክነትና ምዝበራ በፈጸሙት ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል”በ2008 የበጀት ዓመት በአዲስ አበባ መስተዳድር፣ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ያለ አግባብ መባከኑን የከተማዋ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ባለፈው ረቡዕ ለአዲስ አበባ ም/ቤት ባቀረበው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ሪፖርቱን ለም/ቤቱ ያቀረቡት የከተማ አስተዳደሩ ዋና ኦዲተር ወ/ሮ ፅጌወይን ካሣ፤ ብክነትና ምዝበራ በፈፀሙ አካላት ላይ ከፀረ ሙስና እና ከፖሊስ ጋር በመተባበር […]

በአማራና በአፋር ክልል አዋሳኞች በተፈጠረ ግጭት የበርካቶች ህይወት አለፈ

Sunday, 16 July 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ በአማራና በአፋር ክልል አጎራባች ወረዳ በተነሣ ግጭት የበርካቶች ህይወት ማለፉን ምንጮች ለአዲስ አድማስ የጠቆሙ ሲሆን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሚኒኬሽን በበኩሉ፤ ግጭቱን በዘላቂነት ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳና በአፋር ክልል ጭፍራ ወረዳ ነዋሪዎች መካከል ለ4 ቀናት የዘለቀ በመሣሪያ የታገዘ ግጭት መፈጠሩን የጠቆሙት […]

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ – በህገ መንግሥቱና በታሪክ ጉዳይ

Sunday, 16 July 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ “ህውሓት በህገ መንግሥቱ አርቃቂ ኮሚሽን ተወካይ አልነበረውም” የመካከለኛው ኢትዮጵያ ታሪክ በየክፍለ ዘመኑ ምን ይመስላል? የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ከየት መጣ? ህገ መንግስቱ ላይ የልዩ ጥቅም ጉዳይ እንዴት ተካተተ? በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ የታሪክ ምሁሩንና ፖለቲከኛውን ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን እንደሚከተለው አነጋግሯቸዋል፡፡ በመካከለኛው […]

እውነት ለዕውቀት ብቻ ተገዢ ነው!

እያንዳንዱ ሰው እንደ አፄ ሚኒሊክ ቅዱስና እርኩስ ነው! የኢህአዴግ መንግስት ስለ ተቃዋሚዎች ይናገራል። ተቃዋሚዎች ስለ ኢህአዴግ ይናገራሉ። ግማሹ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት እንዳያዘጋጅ ፍቃድ ተከለከለ ይላል። ሌላው የጎሳዬ ተስፋዬን ኮንሰርት ¨Boycott” አድርጉ ይላል። አንዱ ድንገት ተነስቶ ስለ ቀድሞ ታሪክ የሆነ ነገር ይናገራል፣ ከዛ ሕዝቤ ሁላ በጭፍን ተቃውሞና ድጋፍ ያዙኝ–ልቀቁኝ ይላል። ይኸው ነው የእኛ ነገር። ሁሉም ይናገራል። አንዱ […]

የፀረ-ሽብር ሕጉ ዓላማ ሕዝቡን መሪ-አልባ ማድረግ ነው!

July 15, 2017  ባለፈው ጓደኛዬ ከአንድ ታዋቂ ምሁር ጋር አስተዋወቀኝና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየን። እኚህ ምሁር ቀድሞ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ መምህር የነበሩ ሲሆን አሁን ጡረታ ወጥተዋል። ቦሌ አከባቢ በሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ ለሁለት ሰዓታት ያህል ተወያየን። ውይይታችን በዋናነት ያተኮረው ከኢህአዴግ መንግስት በፊትና በኋላ የሀገሪቱ የፖለቲካ ልሂቃን ሚና ምን ይመስላል በሚለው ዙሪያ ያተኮረ ነበር። እኚህ ምሁር […]

Ethiopia asserts commitment to coordinate with Egypt through GERD negotiations

July 16, 2017  Ethiopia parliament speaker Abadola Jamida asserted on Saturday his country’s commitment to coordinate with Egypt, whether through areas of joint cooperation or negotiations of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), according to Egypt’s state-owned broadcaster. This came during Jamida’s meeting with an Egyptian delegation in Adis Ababa, headed by Egypt’s Ambassador to […]

ካየሁት ከማስታውሰው

    July 7, 2017 04:54 am By Editor 2 Comments ማስታወሻ ከቃኚው፤ ይህ የልዑል ራስ እምሩ ሃይለ ሥላሴ መፅሀፍ ቅኝት በቅድሚያ ጥቅምት 2004 ዓ/ም – ኖቬምበር 2011- በሌሎች ድረገፆች ላይ ለንባብ ቀርቧል። በዚህ ወቅት በጎልጉል ድረገፅ ጋዜጣ ላይ መቅረብ ያስፈለገበት ምክንያትም በቅርቡ ጎልጉል ‘የኢትዮጵያ አርበኞች ውለታና የባንዳዎች ዕዳ’ በሚል በግንቦት ወር ላይ አርበኞቻችንን ለመዘከር […]

Poor tactics cost Kenya again as Ethiopia sweep medals

  Saturday July 15 2017 Ethiopia’s Nberet Melesa (left) and Bodena Tolesa (right) crosses the finishing line ahead of Kenya’s Japheth Toroitich in the 800m final during the IAAF World Under 18 Championships at the Moi International Sports Centre, Kasarani on July 15, 2017. PHOTO | CHRIS OMOLLO |  NATION MEDIA GROUP In Summary It […]