የኢህአዴግ ዕድሜ ማስረዘሚያ እና ማሳጠሪያ | ስዩም ተሾመ

July 12, 2017    “የኢህአዴግ መንግስት ጨካኝ ወይስ ጨቋኝ” በሚለው ፅሁፍ ለአመፅና ተቃውሞ አደባባይ በወጡ ዜጎች ላይ ከመጠን ያለፈ የኃይል እርምጃ በመውሰድ በዜጎች ሕይወት፥ አካልና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያደርስ ተመልክተናል። በዜጎች ላይ እንዲህ ያለ የጭካኔ እርምጃ የሚወስደው ደግሞ እንደ ጨቋኝ ስርዓት የእኩልነት ጥያቄን ተቀብሎ ማስተናገድ ስለማይችል እንደሆነ በዝርዝር ተገልጿል። ስለዚህ፣ አምባገነናዊ መንግስት ለአመፅና ተቃውሞ […]

South Korea diplomat accused of sexual assault in Ethiopia

By Elizabeth Shim   |   July 12, 2017 at 2:15 PM South Korea’s foreign ministry said Wednesday it is investigating a sexual assault case involving an embassy official stationed in Addis Ababa, Ethiopia. File Photo by Jeon Heon-kyun/EPA July 12 (UPI) — A South Korean diplomat in Ethiopia is accused of sexually assaulting a female employee […]

More Transparency Is Coming To Ethiopian Coffee

by Zac Cadwalader July 12, 2017   Changes are coming to the Ethiopian coffee market. Often plagued with traceability issues due in no small part to the mandatory role the Ethiopia Commodity Exchange (ECX) plays in exporting green coffee, the Ethiopian Parliament have approved measures “designed to reform the entire coffee market value chain,” according […]

Thousands flee to Ethiopia as fighting escalates near Pagak

JUBA – 12 Jul 2017  About 5,000 civilians have been forced to seek refuge in neighbouring Ethiopia due to escalating clashes near Pagak in Upper Nile, the headquarters of the opposition group led by former first vice president Riek Machar, a top UN official said.            David Shearer, head of the UN mission in South Sudan, […]

Yemen’s Calamity Is Of Damning Proportions

Created on Wednesday, 12 July 2017 Last Updated on Wednesday, 12 July 2017 Yemen who controls what By: Alon Ben-Meir somalilandsun- It is hard to imagine that along with the catastrophe that has been inflicted on Syria for the past six years, another calamity is unfolding in Yemen of damning proportions while the whole world […]

የኢትዮጵያ ህዝብ በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ እንደተጣለ የጥንቸል ግልገል ሆኗል – ኤርሚያስ_ቶኩማ

July 11, 2017 በኢትዮጵያ የሚታየው የኑሮ ልዩነት እጅግ በጣም እየሰፋ ነው፤ የሀብታም እና የድሃው ልዩነት የትየለሌ ነው። እኔ ልጅ እያለሁ ሀብታምና ድሃን የሚለየው ቴሌቪዥን ብቻ ነበረ፤ ሀብታም ከሆነ ቴሌቪዥን ይኖረዋል ድሃ ከሆነ አይኖረውም ከዚህ ውጭ አብዛኛው የድሃና የሀብታም ልጅ በሚመገበው ምግብ በሚለብሰው ልብስ ብዙም ልዩነት አልነበረም፤ አሁን እድሜ ለህወሃት የተባለሸ ስርአት በኢትዮጵያ በልቶ ማደር የማይችል […]

አቶ አርከበ ኢትዮጲያ ከአስር አመት ቦሃላ በአፍሪቃ ውስጥ በኢንዳስትሪ የበለጸገች አገር እናደርጋታለን ይላሉ – ናትናኤል አስመላሽ

July 12, 2017 04:59 የአቶ አርከበ ዕቁባይ ኢትዮጲያዊት ሲንጋፖር እቅድ!!! አቶ አርከበ ኢትዮጲያ ከአስር አመት ቦሃላ በአፍሪቃ ውስጥ በኢንዳስትሪ የበለጸገች አገር እናደርጋታለን ይላሉ፣ ይህ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጲያ ከአስር አመት ቦሃላ የወደብ ባለቤት እንድትሆንም እናደርጋታለን ይላሉ። በአቶ አርከበ ስሌት ግብርናው አድገዋል፣ እስካሁን ድረስ ግን ራሳችንን መመገብ አቅቶናል፣ አቶ አርከበ ከአይጋ ፎረም ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ፣ በግብርና አለማደጋችንን […]

ካለፈው የቀጠለ ሰበር ዜና!! ስለ ቡንሻንጉል ተዋጊዎች ከኤርትራ መሸሽ ትርጉም -ጌታቸው ረዳ

 (ኢትዮ– ስማይ አዘጋጅ – Ethio Semay) ማክሰኞ 7/11/2017 Video file Ethiopia: ወደ ኢትዮጵያ የገቡት የቤንሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ስለሁኔታቸው የተናገሩት – ENN News https://youtu.be/iFlyLdwkGhQ ባለፈው ቅዳሜ 7/8/2017 በርከት ያሉ ኤርትራ ውስጥ መሽገው የነበሩ የቤንሻንጉል ተዋጊ ኢትዮጵያዊያን ተቃዋሚ ሃይሎች ከኤርትራ ሲሸሹ ከኤርትራ ድምበር ጠባቂ ሃይሎች ለ30 ደቂቃ ያህል የቶክስ ልውውጥ ካደረጉ በኋላ፤ 40 የሚያክሉ ወደ […]

በኖርዌይ ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ ይዘው ስራና ገቢ ለሌላቸው ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ የሚከለክል ህግ

JULY 12, 2017 ከፊታችን መስከረም 1 ቀን  2017 ጀምሮ ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ ይዘው ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ (Permanent) ማግኘት የሚችሉት በዝቅተኛ፣ ባለፈው የገቢ ዓመት 238 784 ክሮነር  ካስመዘገቡ ወይም ከሰሩ ብቻ ነው። ባለትዳሮችም ቢሆኑ  ወይም አብረው የሚኖሩ፣ እያንዳንዳቸው ባለፈው የገቢ ዓመት እያንዳንዳቸው  238 784 ክሮነር ገቢ ማግኘት አለባቸው። ከባለትዳሮቹ ባል ወይም ሚስት  ከሚጠየቀው በላይ ብዙ ገቢ […]

ጣና ውድ ሕይወታችን ነው!

July 9, 2017 (አለምነህ ዋሴ) አማሮች የጥንተ ታሪካቸው ምሥክርና አሻራ የሆኑ ጥንታዊ ገዳሞቻቸውና በውስጣቸው የሸከፉትን ለበርካታ ክፍለ ዘመናት አንዳንዴም እስከ 2500 አመታት የዘለቁ ቅድመ ክርስትና፣ እምነትና ታሪክን የሰነቁ፣ የነገስታቶቻቸውን ታሪክና አፅም ጠብቀው ያቆዩ፣ እፁብ ድንቅ የታሪክ ኃውልቶችን ከቦ የያዘ ጣና። ጣና እንቦጭ በተባለ ባይተዋር አረም ክፉኛ መወረሩ ይሰማል። ከደቡብ እስከ ሰሜን ጫፍ የአማሮች መናገሻ ከተማ […]