” እኛን ሰዎች ኤርትራን ሸጣችኋታል እያሉ ያሙናል፡፡ ” ኃይለማርያም ደሳለኝ

July 6, 2017 ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም እስራኤልን ብቻ መጎብኘታቸው ቅር እንዳሰኛቸው የፍልስጤሙ መሪ ተናገሩ . BBN. ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፍልስጤምን አለመጎብኘታቸው ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የፍልስጤሙ መሪ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአንድም ሁለት ጊዜ እስራኤልን መጎብኘታቸውን ያስታወሱት የፍልስጤሙ መሪ መሐሙድ አባስ፣ ፍልስጤምን አለመጎብኘታቸውም ቅር እንዳሰኛቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደነገሯቸው ሪፖርተር ዘግቧል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን የእስራኤል ጉብኝት ተከትሎ፣ ፍልስጤም የሁለቱን ሀገራት […]

በጭፍራ ወረዳ በአፋርና በአማራ ተወላጆች መካከል በተነሳዉ ግጭት ሰዎች ሞቱ -ቢቢኤ

July 7, 2017 –  በጭፍራ ወረዳ በአፋርና በአማራ ተወላጆች መካከል በተነሳዉ ግጭት ሰዎች ሞቱ ቢቢኤን ሰኔ 29/2009 በመሬት ይዞታ ይገባኛል ጥያቄ በአፋር ተወላጆችና በአማራ ተወላጆች መካከል በተፈጠረው ግጭት የሰዉ ህይወት መጥፋቱን የቢቢኤን ምንጮች ከስፍራዉ ገለጹ። በትላንትናዉ እለት በጀመረዉ ግጭት ከአማራ ተላጆች በኩል 2 ሰዎች ሲሞቱ 2 ሰዎች መቁሰላቸዉ ታዉቋል። ተመሳሳይ በሆነ መልኩ ከአፋር ተላጆች 4 ሰዎች […]

የአዲስ አበባ ነገር “ሲስሟት ‘እምቢ’ ብላ ሲስቧት” ሆኗል!

JULY 7, 2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሕገ–መንግስቱ የተሰጠው ራሱን–በራሱ የማስተዳደር ስልጣን የከተማዋ ነዋሪዎችን መብት ለማረጋገጥ እንጂ በከተማዋ ዙሪያ ያለውን የኦሮሞ ማህብረሰብ መብትና ተጠቃሚነት የሚፃረር ተግባር ለመፈፀም አይደለም። የከተማዋ ስልጣን ለክልሉ መብት መከበር እንቅፋት ከሆነ ግን፤ “Right is Conjoined with the Title or Authority to Compel” በሚለው መሰረታዊ የመብት መርህ መሰረት የኦሮሚያ ክልል የከተማ አስተዳደሩን […]

አቡነ ቀውስጦስ: መ/ር ዘመድኩንን ወቀሱ፣ አወደሱም፤ በ‘መቀባባቱ’ ጉዳይ ተቃውሞውን ይጋራሉ፤ ለሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ መሰከሩ፤ በኤጲስ ቆጶሳቱ ምርጫ አቋማቸውን አብራሩ

July 5, 2017 14:58 . አባ ተክለ ሃይማኖት፥ ያለተወዳዳሪ መቅረባቸውን በመቃወም፣ የሲኖዶሱ ሕግ እንዳይፈርስ አሳስቤያለሁ፤ . በክልሉ መንግሥት ማሳሰቢያ ከመረጥን፥ ቤተ ክርስቲያንን ይጎዳል፤ ቅ/ሲኖዶስም እንደሌለ ያስቆጥራል፤ . አስመራጩ ክፍል፥ ማሳሰቢያውን አልተቀበለውም፤ ተሰርዟል” የሚል መልስ ሲሰጠኝ፣ ዝም ብያለሁ፤ . ማሳሰቢያዬ፥ ቤተ ክርስቲያኔን መጠበቅ እንጂ መካድ አይደለም፤ የሚያስመሰግነኝ እንጂ አያስተቸኝም፡፡ ****** . በዶ/ር አባ ኃ/ማርያም ምርጫ፥ እንዳንሳሳት ወይም ጥራት ያላቸውን እንዳናጣ የመጠንቀቅ […]

53 Congressmen urge President Trump to delay Sudan sanctions relief

   Thursday 6 July 2017 July 5, 2017 (WASHINGTON) – A bipartisan group including 53 U.S. lawmakers has strongly urged President Donald Trump to delay the permanent lifting of U.S. sanctions on Sudan. The US imposed comprehensive sanctions on Sudan in 1997 (US Embassy in Khartoum website) Last January, former President Barack Obama issued an executive […]

Ethiopia: I Don’t Know About Paris, but Harar Is a City of Love

Addis Standard (Addis Ababa)      By Henok Wondyirad Ed’s Note: The beautiful city of Harar, in Eastern Ethiopia, 522 km from the capital Addis Abeba, is celebrating the 1010 anniversary of its birth. In celebration of this event, we are re-publishing an article originally published on Addis Standard in March 2012. Photo: Jenna Belhumeur/Al Jazeera     […]

Ethiopians are having a tense debate over who really owns Addis Ababa

  FINFINNE Addis Ababa aka Finfinne (Reuters/Tiksa Negeri) Written by   Tom Gardner Quartz africa Nine months into a state-of-emergency imposed to quell popular unrest, Ethiopia’s ruling party, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF), has unveiled its first significant political concession. But the furor surrounding the draft bill presented to parliament last week reveals […]

አማራና መሬት፤ ወያኔና የአማራ መሬት ዝርፊያ – መለክ ሐራ

July 6, 2017 07:36 ሳሚ የሚባሉ ህዝቦች በሰሜናዊ ስካንዲኔቪያ እና ሩሲያ ይኖራሉ፡፡ ሬይንዲር ወይም የበረዶአማ አጋዘን የተባለውን እንስሳ በአንድ ሽህ የተለያዩ ስያሜዎች ይገልጹታል፡፡ ኢስኪሞ የሚባሉት በሰሜናዊ አሜሪካና ካናዳ የሚኖሩ ህዝቦች ለበረዶ ከ50 እስከ መቶ የሚሆኑ ስሞች ይሰጡታል፡፡ ማለትም በረዶን በ50 እና ከዛ በላይ የተለያዩ ስሞች በመጠቀም ይገልጹታል፡፡ በአረብኛ ቋንቋ ግመል አንድ ሽህ ስሞች አሉት፡፡ በአፋር […]