የተማሪዎች ዕውቀት ደረጃ “150 ዓመታት ወደ ኋላ” ቀርቷል!

July 4, 2017 “የትምህርት ጥራቱ እጅግ አሳፋሪ ደረጃ ላይ ደርሷል” ዶ/ር መስፍን “ከኮሌጅ ተመርቀው 7ኛና 8ኛ ክፍሎችን ለማስተማር ዝግጁ ከሆኑ መምህራን የ12ኛ ክፍል ፈተናን ብቻ ሳይሆን የ8ኛ ክፍል ፈተና ማለፍ አልቻሉም” “የኢትዮጵያ 7ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች አስተሳሰብ፣ አሜሪካ፣ ሲንጋፖርና መሰል አገራት የ1ኛ ክፍል ተማሪዎች አስተሳሰብ ጋር እኩል ነው” የግንቦት 20 መርዛማ ፍሬዎችን በተከታታይ ባተምንበት ጊዜ […]

ከባዶ ጣሳ ወደ ተቀደደ ጣሳ – አዲስ አበባ ወደ ፊንፊኔ! – ታሪኩ አባዳማ

July 4, 2017 16:40 የብሔር/ብሔረሰቦች መብት ይከበር ብሎ የተነሳው ኮምኒስታዊ የተማሪ እንቅስቃሴ በትግራይ በኩል ብሔረሰባዊ የትጥቅ ትግሉን በተሳካ ሁኔታ ካገባደደ በሁዋላ መንደሮችንና ከተሞችን ሳይቀር በዘር ግንድ ላይ በተሰመረ ድንበር ክልል (አጥር) ገድቦ አገሪቱን ወዳልታወቀ ጥፋት አቅጣጫ ይዟት መጓዙን ቀጥሏል። ለወያኔ ሹማምንት እና የጎጥ ካድሬዎች የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ መሰረታዊው የሰብአዊ መብት መረጋገጥ እና የህግ በላይነት ሳይሆን […]

Shengo’s Press Statement on TPLF’s Divisive Proclamation Why the TPLF Ploy Won’t Work This Time

July 4, 2017 15:25       The Ethiopian People’s Congress for United Struggle (SHENGO) rejects the latest ploy by  the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) and its cronies to grant “preferential treatment and special privileges” to the Oromo people. This latest policy is intended to strengthen ethnic, social and political division and prolong TPLF hegemony. […]

አዲስ አበባችን ከታሪክ እና ከህግ አንፃር ስትዳሰስ – ቬሮኒካ መላኩ

July 4, 2017 1~ ታሪክ ምን ይላል? … ታላቁ የፍልስፍና ራስ ሶቅራጠስ ከሺህ አመታት በፊት “እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው” በማለት አለማወቅን ለማወቅ የሚታትር የብርቱ ሰብዕና ባለቤት እንደሆነ አስተምሮን አልፏል። የኦሮሞ አንዳንድ ልሂቃንን ስመለከት እንደው የማያውቁትን ለመናገርና ለመፃፍ ድፍረታቸውና መጣደፋቸውን ስመለከት ሶቅጥራስን ዘልዬ ” አለማወቅ ደፋር ያደርጋል” የሚሉት ሃበሻዊ ብሂል ትክክል ነው እላለሁኝ ። … ይሄ […]

Ethiopia’s headline inflation creeps up to 8.8. pct in June

Market News | Tue Jul 4, 2017 | 10:26am EDT ADDIS ABABA, July 4 Ethiopia’s year-on-year headline inflation crept up to 8.8 percent in June, up from 8.7 percent the previous month, the statistics office said on Tuesday. Food inflation slowed to 11.2 percent in June from 12.3 percent the previous month, it said. Non-food […]

Ethiopia hands over 120 Prisoners to Somalia

July 4, 2017 | More than 100 Somali Prisoners were set free on Monday and handed over to Somalia’s Federal government in a rare move made by the Ethiopian government, a top official has confirmed. File photo Somalia’s Prime Minister Hassan Ali Kheire, who is currently attending the 29th African Union summit in the neighboring […]

Ethiopian Dialogue Forum Press Statement On the Ethiopian Council of Ministers Proclamation regarding Oromiya’s special Interests in Addis Ababa

July 4, 2017 Posted by: Admin The Ethiopian Dialogue Forum (EDF) rejects the Tigray People’s Liberation Front dominated council of Minsters ploy of “weaponizing” its 1994 Constitution Article 49 (5) that provided “a special status” to Oromia concerning Addis Ababa. The Article mentions “the special interest of the State of Oromia in Addis Ababa” and […]

መጤው በነባሩ ፍቃድ የሚኖር ከሆነ አዲስ አበባ የአገዎች ናት (ከሸገር ራዲዮ የተወሰደ

July 4, 2017 14:51 የሚኒስተሮች ምክር ቤት በአዲስ አበባ ዙሪያ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማው አስተላልፏል። በዚህ ረቂቅ ሕግ ዙሪያ ተወዳጇ የሸገር ራዲዮ (ሸገር ካፌ) አዘጋጅ መአዛ ብሩ ኢሕአዴግ ስልጣን ከጨበጠ ጊዘ ጀምሮ በአዲስ አበባ ዙሪያ የወጡ የተለያዩ ህጎችን አብዶ ከሚባሉ የሕግ መንግስት ጠበብት እንግዳ ጋር ለመድሰሰ ሞክራለች። በቃለ መጠየቁ ከተነሱ ነጥቦች መካከል የሚከተሉት ጥቆቶቹ ናቸው፡ ፌዴራሊዝሙ […]

የአባያና የቻሞ ሀይቆች ሊደርቁ ይችላሉ የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ

የአባያና የቻሞ ሀይቆች ሊደርቁ ይችላሉ የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ – የአባይና የቻሞ ሀይቆች ሊደርቁ ይችላሉ ተባለ – ከወያኔ ፖሊሲና ከአየር ጠባይ ለውጥ የተነሳ የቡና ምርት እንደሚያሽቆለቁል ተገለጸ – ወያኔ የኮሌራ በሽታ መስፋፋቱን አፍኖ መያዙ ተጋለጠ – ወያኔ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ የሚሸፍኑለት የውጭ ኃይሎች ናቸው ተባለ – የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የቴክኒካል ቡድን ጥናት ዘገባ መጠበቅ አለብን […]