MSF sees tenfold increase in children with malnutrition in Doolo zone

June 26, 2017 MSF An MSF outreach team screening for malnutrition in the Somalia region last year An acute humanitarian emergency is unfolding in Doolo zone, in Ethiopia’s Somali region, as malnutrition reaches alarming levels, warns Médecins Sans Frontières (MSF), whose teams are working in Doolo zone, the worst affected area. “The numbers of young […]

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለው ልዩ ጥቅም ረቂቅ አዋጅ በሚንስትሮች ም/ቤት ፀደቀ

June 27, 2017 file photo    (Source: Addisu Aregae Kitessa Oromia Communication Affairs Office Head) የኢፌዲሪ የሚንስትሮች ም/ቤት በረቂቅ አዋጁ ላይ በመወያየት የሚከተሉትን ጉዳዮች ተመልክቶ የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መክሮበት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ አስተላልፉዋል፡፡ ህገ-መንግሥቱ በአንቀጽ 49 ንኡስ አንቀጽ 5 ያስቀመጣቸውን ጉዳዮች 1ኛ/ ከአገልግሎት አቅርቦት ልዩ ጥቅም አኳያ፣ 2ኛ/ ከተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀምና የአካባቢ ጥበቃ ጋር […]

The Cruel Political Jokes of the T-TPLF in Ethiopia [Prof Alemariam]

<iframe src=”https://www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-WGKR2BX” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> June 26, 2017 The Voice of America (Amharic) last week reported “16 Ethiopian opposition political parties agreed to discuss the anti-terrorism and other proclamations and 13 other agenda points including communications, press and charities and civic organizations” with the ruling regime in Ethiopia. However, the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front […]

Ethiopian Muslims celebrate Eid-al Fitr

By Anadolu News Agency | June 26th, 2017 Tens of millions of Ethiopian Muslims on Sunday celebrated Eid-al Fitr marking the end of the holy month of Ramadan. In the capital Addis Ababa huge crowds arrived at and around the Addis Ababa stadium for Eid prayers early in the morning. Addis Ababa Islamic Affairs President […]

የአማራ ድርጅቶች የታሪክ አዙሪት ውስጥ ላለመግባት መጠንቀቅ ያስፈልጋቸዋል (ከይገርማል)

June 26, 2017 16:55 የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በ1960ዎቹ መጨረሻ አካባቢ በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ታሪክ ገዝፎ የወጣ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ ነበር። ፓርቲው በዘመኑ ፋሽን የነበረውን የሶሻሊዝም ርዕዮተዓለም አንግቦ ከታች እስከላይ ድረስ ያለውን የህብረተሰብ ክፍል ለማሰባሰብ የቻለ የደርግን ወታደራዊ አስተዳደር ከማንም በላይ የፈተነ ኃይል ነበር። እንደ እኔ እምነት ከሆነ በ1967 ዓ.ም ክረምት ላይ በተካሄደው የድርጅቱ […]

የወያኔ ድርጅቶች የበጀት ወጭ እንዳይመረመሩና ዘገባ እንዳይጠየቁ አመለከቱ – የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜና

የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜና – በኢትዮጵያ በተከሰቱ ልዩ ልዩ ችግሮች ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ውጭ ሆኑ – የወያኔ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች ጉልበታቸው እየተበዘበዘ መሆኑን ተናገሩ – የወያኔ የመንግስት ድርጅቶች ላደረጉት የበጀት ወጭ እንዳይመረመሩና ዘገባ እንዳይጠየቁ አመለከቱ። በኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች ተቀጣጥሎ በነበረው ሕዝባዊ አመጽ የተነሳ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ውጭ መሆናቸው […]

“ረሀብ በተባባሰበት በዚህ ወቅት መንግስት አላሰራን አለ” -ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች

June 25, 2017 ዋዜማ ራዲዮ–  ለረሀብ ለተጋለጡ ወገኖች ለመድረስ በምናደርገው ጥረት የመንግስት ባለስልጣናት እንቅፋት እየፈጠሩና እገዳ እየጣሉ አላሰራን ብለዋል ሲሉ ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች አቤቱታ አቀረቡ። የመንግስታቱ ድርጅትን ጨምሮ ከሰላሳ በላይ ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታቸውን ማድረሳቸውን አንድ የረድዔት ድርጅት ሀላፊ ለዋዜማ ገልፀዋል። በሀገሪቱ የድርቅ አደጋ ከተባባሰበት ካለፉት አራት ወራት ወዲህ በለጋሽ ድርጅቶች እንቅስቃሴ ላይ […]

የአረቦች ዉዝግብ ዳፋ በአፍሪቃ ቀንድ

June 25, 2017 ዉይይት፤ የአረቦች ዉዝግብ ዳፋ በአፍሪቃ ቀንድ የቀጠር ጦር ከሥልታዊዉ የባብኤል መደብ መጋጠሚያ ላይ ከሰፈረ ከጥቂት ዓመታት በኋላ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አሰብ–ኤርትራ፤ በርበራ–ሶማሊላንድ ላይ ጦር ማስፈሯ ወይም ለማስፈር ማቀዷ ግን የቀጠር እርምጃ ከአፍሪቃዊቱ ኢትዮጵያ በላይ አረባዊቱን አቡዳቢን ማብሰልሰሉን ለመረዳት እስካለፈዉ ወር ማብቂያ ድረስ መጠበቅ ነበረብን። አውዲዮውን ያዳምጡ http://www.dw.com/am ዉይይት፤ የአረቦች ዉዝግብ ዳፋ በአፍሪቃ […]