የአዛውንቱን ምሑር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያምን ንግግር ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ከበደ ቦጋለ

May/30/2020 የአዛውንቱን ምሑር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያምን ንግግር ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ብቻየን ሁኘ ዛሬ በጥሞና ሰማሁት። አንዳንድ ኢትዮጵያውያን የዐምሐራ ድርጅት ደጋፊዎች ነን የሚሉት ወንድሞቸና እኅቶቸ በፕሮፌሰሩ ንግግር ላይ በየማኅበራዊ መገናኛዎቹ አሉታዊ የተመላበት የመልስ አስተያየት ከሠጡት ጋር ሳወዳድረው፣ ከነዚህ ወንድሞቸና እኅቶቸ ጋር የምስማማበት አንድም አሉታዊ ገልፃ ከፕሮፈሰሩ አንደበት የወጣ ቃል ማዳመጥ አልቻልኩም። ፕሮፌሰሩ ከአንድ አረጋዊ ምሑር አባት […]

Ethiopia intensifies efforts to battle the fall armyworm

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-W735ZR” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> 30 May 2017  Report  from Food and Agriculture Organization of the United Nations Published on 30 May 2017 — View Original In collaboration with the Food and Agriculture Organization of the United Nations (FAO) and other development partners, the Government of Ethiopia has intensified efforts to protect major maize growing […]

Adyabo, Ethiopia: 12.6m grading 12.59g/t Au, 0.66% Cu and 1.5g/t Ag from 77.4m depth (WMD085)

East Africa Metals (CN:EAM) is shoring up its position in Ethiopia as it hopes to develop the country’s first heap leach operation. Staff reporter 30 May 2017 East Africa Metals’ exploration in Ethiopia continues Some 49 holes were drilled in the now-complete infill programme at the Mato Bula deposit at its Adyabo project and mineralisation […]

ISF arrests Ethiopian domestic worker suspected of murdering Selmane Khiami

  Tue 30 May 2017 at 12:5 NNA – An Ethiopian national, Tigest Cheli Balego, suspected of murdering her employer, Selmane Khiami (Lebanese, 1931), in Jibal al-Botm of Tyre, was arrested on Tuesday.      “After the publication of a search notice on 29/05/2017 and the circulation of the photograph of the Ethiopian domestic worker, Tigest Cheli […]

በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ (ቬሮኒካ መላኩ)

May 29, 2017 የዛሬው ፅሁፌ የሚያጠነጥነው ሰሞኑን አሜሪካ ሲያትል ተደርጎ የነበረውን የተለያዩ “ድርጅቶችና “ግለሰቦች የተሳተፉበትን ስብሰባ ተከትሎ በሁለት ጉዳዮች ላይ ይሆናል ። አንድ በፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም ዙሪያ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ አርበኞች ግንቦት 7 በተባለው ድርጅት ላይ ይሆናል። ከላይ እንደጠቀስኩት የዚህ ፅሁፍ ቆስቋሽ በሲያትል በውስጠ ታዋቂነት በግንቦት7 ዋና አስተባባሪነት የተጣመሩ ድርጅቶች ያዘጋጁት ስብሰባ ነው። ለሳምንታት ይሄ […]

ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ስለ ኢቢሲ ምን ይላሉ?

Sunday, 28 May 2017 00:00 ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ስለ ኢቢሲ ምን ይላሉ? Written by  አለማየሁ አንበሴ (ለፖለቲካዊ ችግሮች ፖለቲካዊ ውይይቶች) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ተጠሪነቱ ለህዝብ እንደራሴዎች ነው፡፡ ነገር ግን ኮርፖሬሽኑ የህዝብ ሚዲያ አልሆነም የሚሉ ትችቶችና ቅሬታዎች ሲቀርቡበት ቆይቷል፡፡ ኢህአዴግ በ10ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ ኢቢሲን ጨምሮ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን ለህዝብ ወገንተኛ መሆን እንዳልቻሉ […]

አገራችን ወደከፋ አጣብቂኝ ውስጥ እየገባች ነው!

ቅጽ 45 ቁ.2 ግንቦት 2009 አገራችን ወደከፋ አጣብቂኝ ውስጥ እየገባች ነው! ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማክተሚያ ጀምሮ ዓለማችን ርዕዮተ–ዓለምን መሠረት ባደረጉ ሁለት ጎራዎች ተከፍላለች። የምዕራቡ ክፍለ–ዓለም በኃያሏ አሜሪካ መሪነት ወደ አንድ ጎራ ሲሰባሰብ፣ የምሥራቁ ክፍለ–ዓለም ደግሞ በዚያን ጊዜ ኃያል በነበረችው በሶቪዬት ኅብረት ዙሪያ ጎራውን ለይቶ ቆመ። አወሮጳም በዚሁ ምክንያት ድንበር ተከልሎላት ምዕራብና ምሥራቅ ተብላ ተከፈለች። ከዚህም […]

የወልቃይት–ጠገዴ ጉዳይብሄርን መሰረት ያደረገ የክልሎች አሸናሸን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው!

ከሸንጎ የተሰጠ መግለጫ May 29, 2017 ግንቦት 20፣ 2009 (ሜይ 28፣2017) የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የስራ አስኪሃጅ ኮሚቴ የሀገራችንን ሁኔታ በየጊዜው እየገመገመ የፖለቲካ አቅጣጫ ማሳየት አንዱ ተግባሩ ነው። የስራ አስኪሃጅ ኮሚቴዉ በቅርቡ ትኩረት የሰጠው አበይት ጉዳይ ዛሬ በሃገሪቱ ሰፍኖ ያለዉ፤ በህወሓትና አጋሮቹ ተቀነባብሮ ሕገ–መንግሥት የሆነው ብሔር–ተኮር ፌደራሊዝም (Ethnic Federalism) ያስከተለዉን ሃገር አቀፍ ምስቅልቅል […]

Dear Lencho Bati: Who are you uniting?

By Satenaw May 29, 2017 11:36 By Girma Tefera Lencho Bati The big speech given by ODF leader Lencho Bati in the Seattle Ethiopian convention has already sparked controversy among Ethiopians worldwide. Some Ethiopians in the diaspora think he is a visionary Oromo leader with idealism and hope for unity in Ethiopia. That is fine […]

ሕዝብ የሚፈልገው መሠረታዊ ለውጥ እንጂ ሽንገላ አይደለም!

ርዕሰ አንቀጽ ሪፓርተር 27 May, 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር ያለፉት 26 ዓመታት የኢሕአዴግ መንግሥት አገዛዝ በበርካታ ወጀቦች ውስጥ ያለፈ መሆኑን ለማስረዳት መሞከር ለቀባሪው ማርዳት ይሆናል፡፡ በተለይ አገሪቱ በፌዴራል ሥርዓት መተዳደር ከጀመረች ወዲህ በርካታ ታሪካዊ ክንውኖች ተፈጽመዋል፡፡ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በማኅበራዊ መስኮች ብዙ ውጣ ውረዶች ታይተዋል፡፡ ኢሕአዴግ ደርግን ያስወገደበትን 26ኛ ዓመት ሲዘክር ከመቼውም ጊዜ በላይ የተነሳበትን ተቃውሞና እንቢተኝነት […]