ኢህአዴግና ወጣቱ ግርማ በቀለ ወ/ዮኃንስ

May 11,2017 የሰሞኑ የህወኃት/ኢህአዴግ ወጣቱን ማማለያ ውይይት ምን ይመስላል ? በሰሞኑ ህወኃት/ኢህአዴግ ‹ትንፋሽ› ለመውሰድ << በ ጥልቁ ተሃድሶ ወጣቱ፣ ሥራ አጥነትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ>> በሚል ከወረዳ እስከ ፌደራል ባሉት የወጣት አደረጃጀት መዋቅሮችና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተከታታይ ውይይት — ተያይዟል፡፡ በመጨረሻም በ27/08/09 ዓ.ም በተጀመረው የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን አገራዊ የውይይት መድረክ/ ጉባኤ ተጠቃሏል፡፡ ካለፈው ወር አጋማሽ ጀምሮ […]

Teddy Afro: Inspiring Millions for Ethiopian Revival

May 11, 2017  https://youtu.be/YZFW9PRKHfk Teddy Afro says the message of his song like “Ethiopia” is the message of the present-day generation. The country whose survival is at stake was handed down to us by our ancestors who paid tremendous sacrifices her continued survival. It is also up to us to defend it, and hence the […]

አዳዲስ የባቡር መስመር ፕሮጀክቶች ህልውናቸው በአበዳሪ ተቋማት ላይ የተመሠረተ መሆኑ ተጠቆመ

አዳዲስ የባቡር መስመር ፕሮጀክቶች ህልውናቸው በአበዳሪ ተቋማት ላይ የተመሠረተ መሆኑ ተጠቆመ 10 May, 2017 በዘመኑ ተናኘ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሠረት ወደ ግንባታ ይገባሉ ተብለው የታቀዱ አዳዲስ የባቡር መስመር ፕሮጀክቶች፣ ህልውናቸው በአበዳሪ ተቋማት ላይ የተመሠረተ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ተፈራ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ […]

“የአስተዳደር ችግር የለብኝም” ያሉት ፓትርያርኩ፣ የአቤት ባዮች አጀንዳ እንዳይጸድቅ ተከላከሉ፤ ሊቃነ ጳጳሳቱ፥ “አይሠሩ፤ አያሠሩ” ሲሉ በጽኑ ተቃወሟቸው

May 11, 2017 በልዩ ሀ/ስብከታቸውና በልዩ ጽ/ቤታቸው ላይ ስለሚጎርፉ አቤቱታዎች በማቃለል ተናግረዋል የሙስናና የአስተዳደር ችግሩ አሳሳቢ እንደኾነ በይፋ ያመኑበትን የመካድ ያህል ተቆጥሯል “መንበሩ ሰው የለበትም” ያሉ አባት፣ “በፊርማዎ ስንቱ ተሰደደ፤ ተፈናቀለ!” ሲሉ አሳበሏቸው 18 ያህል የመነጋገርያ አጀንዳዎችን ያጸደቀው ምልአተ ጉባኤው፣ ጉዳዩን በይደር ይዞታል “ቃለ ዐዋዲ” በሚል ራሱን ሰይሞ የሚንቀሳቀሰው የመናፍቁ አሰግድ ሣህሉ ጉዳይ አንዱ ነው […]

የ “ቤተ አማራ” ወይም “ዳግማዊ መአሕድ” ነን ባዮች ማንነትና ስውር የጥፋት ዓላማ ሲጋለጥ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

May 10, 2017 23:40 በሌሎች ላይ እንዳስተዋልነው ሁሉ የሰው ጭንቅላት የያዘ ሰው በዚህ ደረጃ ደንቁሮ፣ ማየትና ማሰብ ማሰላሰል ተስኖት እንዲህ ያስባል ብሎ ለመገመት እጅግ በጣም በሚያስቸግር ሁኔታ የተወሰኑ ወጣቶች ከሁለት ዓመታት በፊት በማኅበራዊ የብዙኃን መገናኛ በአማራ ሕዝብ ስም ድርጅት የመመሥረት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደጀመሩ በእውኔ አይደለም በሕልሜ እንኳ በምንም ተአምር ቢሆን “ከአማራ ተወለድን!” ከሚሉ ወጣቶች እንዲህ […]

Uganda: Stella Nyanzi free but ludicrous charges must be dropped

May 10, 2017 Responding to news that outspoken feminist academic Stella Nyanzi has been released on bail after four weeks in prison, Sarah Jackson, Amnesty International’s Deputy Regional Director for East Africa, the Horn and the Great Lakes, said: “It is a great relief that Stella Nyanzi is no longer behind bars, as she should […]

More troops in Somalia key to country’s stability, Uhuru says

Thursday May 11 2017 President Uhuru Kenyatta talks with British Prime Minister Theresa May at 10 Downing street in London on May 11, 2017. They discussed bilateral matters. PHOTO | PSCU By PSCU President Uhuru Kenyatta has asked the African Union Mission in Somalia (Amisom) to commit more troops to the Horn Of Africa country […]

Farmajo calls for arms’ embargo end to defeat al-Shabab

President tells London conference Somali troops need access to heavy weapons in fight against armed group al-Shabab. Hamza Mohamed11 May 2017 14:15 GMT Farmajo co-chaired the conference on Somalia in UK’s capital, London [Jack Hill/Reuters] London, UK – Somalia’s president has called on the international community to lift an arms embargo on his country as […]

UK hosts Ethiopia PM, as British dad remains on death row

May 11, 2017 Ministers are hosting the first ever visit to London by the Ethiopian Prime Minister this week, while a British father remains illegally detained on the country’s death row. Prime Minister Hailemariam Desalegn will attend the London Somalia Conference on Thursday (11th) where he is expected to meet Boris Johnson and Theresa May. […]

Ethiopia: Turkish NGO to take over FETO schools

In taking over schools linked to terrorist group, Maarif Foundation stresses quality of education for students 11.05.2017 ANKARA A Turkish state-supported NGO is gearing up to take over schools in Ethiopia linked to the group blamed for last year’s defeated coup in Turkey, said NGO officials. “We have started the establishment of the Maarif Foundation […]