Ethiopia launches satellite TV platform with Eutelsat

Rebecca Hawkes    | 11 May 2017       Ethiopia’s Information Network Security Agency (INSA) has launched its Ethiosat satellite TV platform with nine national channels, thanks to a multi-year agreement with Eutelsat. The partnership provides capacity at Eutelsat’s 7/8° West neighbourhood, serving the Middle East and North Africa (MENA). Ethiopia’s national satellite TV sector currently comprises more […]

ተቦርነ በየነ “አንተ አልክ?” – ቴዲ አፍሮን | ክንፉ አሰፋ

May 11, 2017  እንዲህም ሆነ። የይሁዳ ገዥ የነበረው ጲላጦስ ክርስቶስን አስጠርቶ “አንተ የአይሁድ ንጉስ ነህን?” ሲል ጠየቀው። ክርስቶስም መልሶ “አንተ አልክ?”  አለው። ሰማይን ያለ ምሰሶ ያቆመው ክርስቶስ “ጥፋ” የምትል ቃል ብቻ ከአንደበቱ ቢያወጣ ኖሮ ፒላጦስ አይደለም መላው ቂሳር ክምድረ-ገጽ በጠፉ ነበር። ታዋቂዎች በአዋቂዎች ላይ የሚቀልዱበት ይህ የገሃዱ አለም እውነታ ግብረ-ገብ ወደ ግብግብ በተቀየረበት በዚህ ዘመን […]

Egyptian troops shoot at Sudanese miners near borders: official

Wednesday 10 May 2017 May 10, 2017 (KHARTOUM) – A Sudanese official Wednesday said an Egyptian military patrol has fired at a group of miners at Ibrahim Hussein mine near Wadi al-Aalagi inside the Sudanese territory pointing that one of the miners was injured during the shooting. The semi-official Sudan Media Center (SMC), a website […]

Rwanda, Ethiopia agree on the Nile despite Egypt worry threat shaky deal

By EDMUND KAGIRE Posted  Wednesday, May 10   2017 at  21:10 A deal between Egypt, Ethiopia and Sudan signed in December 2015 whereby the three countries agreed to end tensions over River Nile water faces an unclear future due to ongoing tensions between Egypt and Sudan. The two downstream countries at the end of April agreed to de-escalate […]

የትራምፕ በጀት ቅነሳ ዕቅድና ኢትዮጵያ

Wednesday, 10 May 2017 12:51 በ  ፀጋው መላኩ   የትራምፕ አስተዳደር የአሜሪካን የ2018 የፌደራል በጀት ረቂቅ ዝግጅቱን በሚያከናውንበት ወቅት ከውጭ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ሀገሪቱ በብዙ አቅጣጫ ታወጣ የነበረውን የቀደሙ መንግስታት ወጪ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀንስበትን ሃሳብ አስቀምጧል። ቅድሚያ አሜሪካ ወይም አሜሪካ ትቅደም የሚለው የፕሬዝዳንት ትራምፕ መርህ በሰብአዊና ወታደራዊ እንደዚሁም በልዩ ልዩ የልማት ትብብርና አጋርነት እስከዛሬ ድረስ አሜሪካ ከሌሎች […]

ዛሬም የርሃብ ስጋት?

Wednesday, 10 May 2017 13:12  በይርጋ አበበ በምስራቅ አፍሪካ የዜጎች ኑሮ አሁንም ከድጡ ወደ ማጡ እንጂ የመሻሻል ተስፋ የሚታይበት አልመሰለም። ከ25 ዓመታት በላይ መንግስት አልባ ሆና የቆየችው ሶማሊያ ባፈው ዓመት መሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆን ፕሬዝዳንት አድርጋ ብትመርጥም አገሪቱ ግን አሁንም ከአልሻባብና ከርሃብ ስጋት ነጻ የመውጣት ተስፋ አልታየባትም። ደቡብ ሱዳን ለአራት አመታት ከዘለቀው የእርስ በእርስ ጦርነት ያልተላቀቀች […]

መንግስት፤ በግል ፕሬሱ ላይ ያለው እይታ፣ የተቸነከረ ነውን?

Wednesday, 10 May 2017 13:13 በ  ፋኑኤል ክንፉ   የሚዲያ ኢንዱስትሪ፣ ተራ የንግድ ዘርፍ አይደለም፤ በርካታ ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ነው። በተለያዩ ፍላጎቶች የታጨቀ ዘርፍ ከመሆኑም በላይ፣ የሚያሳርፈው ተፅዕኖ በቀላሉ የሚገመት አይደለም። የአንድን ሕብረተሰብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማሕበራዊ መሰረቶችን በመገንባትም በማፍረስም እኩሌታ ያለው ኢንዱስትሪ ነው። ኢንዱስትሪው በተለይ፣ የተረጋጋና ቀጣይነት በሌለው የዴሞክራሲ ሒደት በሚናጡ ሀገሮች ላይ የበረታ ተፅዕኖ እንዳለው […]

እንባ ካለ አሁን እናልቅስ!! ሊታመን ባይችልም አማኑኤል ሆስፒታል እንዲህ እየሆነ ነው!

Posted on May 9, 2017 “ቅባትና ደረቅ” በአማኑኤል የአዕምሮ ህክምና ሆስፒታል ታካሚዎች እንደ ደረጃ መዳቢ የተሰጠ ስም ነው። ታሪኩ ዘግናኝ፣ ኅሊናን የሚፈትን፣ ወዴት እያመራን እንደሆነ ግራ የሚያጋባ፣ መፈጠርን የሚያስጠላ፣ ሲሰሙት ግራ የሆነ፣ ቃላት ሊገልጹት የማይችል የክሽፈታችን ሁሉ ከሽፈት ነው። አማኑኤል ሆስፒታል ተኝቶ ለመታከም አርባ ሺህ ብር እንደሚከፈል ከመስማት በላይ ዘግናኝ ጉዳይ የለም። ጎልጉል ባሰባሰበው መረጃ ሌሎችም ጉዳዮች አሉ። […]