South Sudan armed opposition rejects declaring unilateral ceasefire

Sunday 30 April 2017 April 30, 2017 (JUBA) – The military command of armed opposition faction loyal to the exiled former First Vice President Riek Machar has dismissed as “nonsense” voices calling for a declaration of unilateral ceasefire between the warring parties in South Sudan conflict. Lt. General Wesley Welebe Samson, the SPLM/A-IO Deputy Chief […]

“የነገረ መለኮት ትምህርት አለመስፋፋቱ ነው የጎዳን” – መምህር ሰለሞን በቀለ

April 30, 2017  Posted by: Zehabesha (SBS Amharic) መምህር ሰለሞን በቀለ፤ በስቶክሆልም – ስዊድን የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሰባኪ ወንጌል፤ ስለ ነገረ መለኮት ትምህርት ቤት የመስፋፋት አስፈላጊነትና አስተዋጽኦዎቹ ይናገራሉ።

ሕገ-መንግስቱን በሚጥስ አዋጅ የኦሮሚያን “ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም” ማስከበር አይቻልም!

April 30, 2017    Posted by: Zehabesha ከስዩም ተሾመ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ዙሪያ የተለያዩ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። “ማስተር ፕላን፡ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ” በሚለው ፅሁፍ የአዲስ አበባ ከተማ ገና ከአመሰራረቷ ጀምሮ የኦሮሞን ሕዝብ መብትና ተጠቃሚነት ያላረጋገጠች መሆኗንና ማስተር ፕላኑ ደግሞ ይሄን የሚያስቀጥል ስለመሆኑ፣ “የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማቋረጥ ስህተትን እንደ መሳሳት ነው” […]

“ሰማያዊ” የኮሚሽኑን ውንጀላ አልቀበልም አለ

  አለማየሁ አንበሴ   4 የኦሮሞ ፓርቲዎች፤ መንግስት ይቅርታ እንዲጠይቅ አሳሳቡ በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበው የኢትዮጵያ ሠብአዊ መብቶች ኮሚሽን የምርመራ ሪፖርት፤ገለልተኛ አይደለም ያለው ሰማያዊ ፓርቲ፤በኮሚሽኑ የቀረበበትን ውንጀላ እንደማይቀበል ያስታወቀ ሲሆን 4 የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በበኩላቸው፤ የኮሚሽኑን ሪፖርት እንደማይቀበሉት ገልጸው መንግስት፣ ህዝቡን በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅ አሳስበዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሸዋስ አሰፋ በጉዳዩ ላይ ለአዲስ አድማስ […]

የኮሚሽኑ ሪፖርት ገለልተኛና ተዓማኒ ነው?

  Sunday, 30 April 2017 00:00  Written by  አለማየሁ አንበሴ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ፣ አማራና በደቡብ ክልል ጌድኦ ተከስቶ በነበረው ግጭትና ተቃውሞ ላይ ያቀረበውን የምርመራ ሪፖርት መነሻ በማድረግ፣ በሪፖርቱ ላይ የገለልተኝነትና የሃቀኝነት ጥያቄዎች ተነስተውበታል፡፡ ዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የኮሚሽኑን ሪፖርት አልተቀበለውም፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ ዓለማቀፍ የሰብአዊ መብት […]

በተሳሳተ ወሬ እንድንባዝን ዘመቻ ተከፍቶብናል ሁሉም ሊነቃበት የሚገባው – ሰርጸ ደስታ

April 27, 2017 በብዙ ነገሮች ከመሠረታዊ መረጃ ሕዝቡ እንዲያፈነግጥ በማድረግ ትኩረትን ማዛባት እጅግ እየበዛ ነው፡፡ እኔ እንደመሠለኝ አብዛኞቹ ሚዲያዎች መጻፍ በሚችሉ ግን መረጃን አንሻፈው ለሕዝብ በሚያደርሱ ጸሐፍት ተወርሰዋል፡፡ የግል አስተያየት መስጠት ማንም ሰው መብቱ ቢሆንም ለሚሰጠው መረጃ ሀላፊነት የማይሰማው ከሆነ ወይም ልዩ ሴራን ለማሳካት በመሠሪነት የተዛባ መረጃን የሚያስተላልፉ ከሆን አደጋው የከፋ ነው፡፡ በቀጥታ ለዚህ ጽሑፌ […]

The Lonely Death of One of Ethiopia’s Most Public Men

  Written byEndalk Posted    –   29 April 2017 16:33 GMT   ESAT Special on Assefa Chabo April 25 2017. Screenshot from programme shared by ESAT TV’s official YouTube channel. Assefa Chabo, a writer who symbolized the glow of the Ethiopian political movement of the 1970s and the crackdown that followed it, died on April 23 in […]