KEFI Minerals Agrees Community Resettlement For Tulu Kapi In Ethiopia

Wed, 26th Apr 2017 14:34 LONDON (Alliance News) – KEFI Minerals PLC said Wednesday it has finalised a community resettlement plan with the government of Ethiopia in order to allow construction to begin at its Tulu Kapi gold project. KEFI said resettlement arrangements for the local community have been triggered, with upcoming tasks including property […]

Ethiopia. A new canned vegetable complex

26.04.2017 | UkrAgroConsult The Spanish group CELORRIO will build a vast vegetable canning complex in Ethiopia. This new site will have a production capacity of 80,000 tons. After several years of research in several countries, the CELORRIO group has chosen a site near the town of Mekele which has an ideal microclimate for crops and […]

ከድንበር ማካለል እስከ ኢኮኖሚ አብዮት የዘለቀው ሰሞነኛው የኦሮሞ ፖለቲካ

Wednesday, 26 April 2017 12:12  በይርጋ አበበ በ2008 ዓ.ም በተቃውሞ ሲናጥ የነበረው የኦሮሚያ መሬት በ2009 ዓ.ም መባቻ አንጻራዊ ሰላምና መረጋጋት እየታየበት ይመስላል። በመንግስት ጥልቅ ተሃድሶ እና የፓርቲዎች መደበኛ ግምገማ ማድረጉን ተከትሎ የክልሉ ገዥ ፓርቲ ሁለቱን ሊቃነመናብርት (አቶ ሙክታር ከድር እና ወይዘሮ አስቴር ማሞን) በአቶ ለማ መገርሳ እና በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በመተካት ዓመቱን መጀመሩ ይታወሳል። በሌላ […]

ጠ/ሚኒስትሩ በኢህአዴግ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች መካከል መጠራጠር እንደነበር በይፋ አመኑ

ጠ/ሚ ኃ/ማሪያም፡– ከጥልቅ ተሃድሶ ጋር የነበሩ ስጋቶች መቀልበሳቸው እርግጥ ነው። መቀልበሳቸውን የምናረጋግጠው በሕዝባችን ላይ ካለን አመለካከት ነው እንጂ፤ ረብሻ ከሚፈጥሩ ጥቂት ኃይሎች ጋር አይደለም። ስለዚህ ማንኛውም ሂደት አስተማማኝ ነው ሊባል የሚችለው በሕዝቡ ውስጥ ካለው ሁኔታ በመረዳት ነው። እኛ በሕዝቡ አቅም እናምናለን። በሕዝቡ ሃያልነት እናምናለን። በሕዝቡ ውስጥ ያለው ሁኔታ ይህ ነገር እንዳይደገም ሊያደርግ የሚችል ሁኔታ መፈጠሩን ስለምናምን […]