ኢቴቪን የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች መበራከት በእጅጉ አሳስቦታል

Posted on April 21, 2017  ዋዜማ ራዲዮ–  ከሁለት ዓመት በፊት የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዮ የልደት በዓሉን በድምቀት ያከበረው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቢሲ) ሁለት ወቅታዊ ፈተናዎች ከፊቱ እንደተደቀኑበት አመነ፡፡ እነዚህም የጣቢያው የማስታወቂያ ገቢ ድርሻ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተመናመነ መምጣቱና የበርካታ ተመልካቾች ወደ ግል የሳተላይት ጣቢያዎች ፊታቸውን ማዞራቸው እንደሆነ ማኔጅመንቱ ከከፍተኛ አዘጋጆች ጋር በቅርቡ ባደረገው የዉስጥ ዉይይት ተብራርቷል፡፡ […]

ነገ ገበያ ላይ የሚውለውን የቴዎድሮስ ካሳሁንን አልበም (የዘፈን ጥራዝ) በተመለከተ ጥብቅ መልዕክት! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እንደምታውቁት በዚህ ዘመን የሥነኪን (በዘልማድ የሥነጥበብና የኪነጥበብ) ሥራዎች ገበያ ሆን ተብሎ የሕገወጦች ሲሳይ እንዲሆን በማድረግ ጉልበት እውቀት ገንዘባቸውን አፍስሰው የደከሙት ከያኔያንና አሳታሚዎች ከገበያ ውጭ እንዲሆኑ ከስረው እንዲጠፉ ሲደረግ የመኖሩ ነገር የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ሥነኪን በሀገራችን በሁሉም ጎን እየኮሰመነች፣ እየጎሰቆለች፣ እየጫጨች፣ እየተዳከመች መሆኗ በግልጽ የሚታይ ጉዳይ ነው፡፡ ዘርፉ ያቀፋቸው የሥነኪን ማኅበረሰብ በተለያየ ጊዜ “መብታችን […]

የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥፋቱ ምንድን ነው? – መስፍን ወልደ-ማርያም

April 21, 2017 13:57 ሰኔ 2006 ዓ.ም ቴዎድሮስ ካሣሁንን በአካል አላውቀውም፤ በዘፈንና በጭፈራ በእውነት ተደሳች መሆን ካቃተኝ ቆይቷል፤ ከ ኅዳር 1967 ጀምሮ ነው የቆረቆረኝ፤ ይህ ሰው እንደሰውና እንደ ኢትዮጲያዊ በየጊዜው የሚደርስበትን ወደ ግፍ የሚጠጋ በደል ስመለከት ያው የለመድነው ምቀኝነት ነው እያልሁ ሳልፈው ቆየሁ፤ ግን በደሉ አላቆም አለ፤ ማንም ሊደርስለት አለመቻሉ ይበልጥ ያሳዝናል፣ በእሱ ላይ ተከታታይ […]

Ethiopian opposition parties to face justice over bloody unrest

  Friday 21 April 2017 By Tesfa-Alem Tekle April 20, 2017 (ADDIS ABABA) – Ethiopia House of Peoples Representatives on Thursday decided to refer three opposition political organisations to the justice for their alleged role in the recent bloody protests in several parts of the country. The parliamentary decision was passed following a report by […]

Gunmen Kill Police Officer Near St. Catherine’s Monastery in Egypt

By DECLAN WALSHAPRIL 18, 2017 The Monastery of St. Catherine, near Mount Sinai in Egypt, where a policeman was killed and four others were wounded on Monday. Pedro Costa Gomes/Agence France-Presse — Getty Images CAIRO — Gunmen attacked a checkpoint near the iconic St. Catherine’s Monastery in Sinai, one of the oldest Christian monasteries in […]

Sudan includes Halayeb triangle as baseline to measure maritime borders

Friday 21 April 2017 April 21, 2017 (KHARTOUM) – The Sudanese government has deposited with the United Nations (UN) the coordinates of the baselines from which its maritime areas are measured, including the disputed Halayeb triangle with Egypt. The Halayeb triangle, which is a 20,580 km area on the Red Sea, has been a contentious […]

የቴዲ አፍሮ “አትዮጵያና” የኢህአዴግ ኑዛዜ | ከመምህር ዘመድኩን በቀለ

April 21, 2017  ደግሞ ዘፋኝና ዘፈንን ደገፈ ብላችሁ ተንጫጩ አሏችሁ ። ዳሩ እኔ ምን አገባኝ ስትንጫጫ ውለህ ስትንጫጫ ብታድር.!  ጦማሬን ሳያነቡና ፤ አንብበውም መልእክቴ ሳይገባዎትና ሳይረዱት አስተያየት እንዳይሰጡ ይመከራሉ ። ተናግሬያለሁ። የቴዎድሮስ ካሳሁን ” ኢትዮጵያ ” የተሰኘው አዲሱ ሥራው አሁን በሥራ ላይ ያለውን የህዝብ መዝሙር ተክቶ “የኢትዮጵያ የህዝብ መዝሙር ” ቢሆን ደስታዬ ወደር የለውም ። […]

Fear of Investigation: What Does Ethiopia’s Government Have to Hide?

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-W5D7ZP” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe>  April 21, 2017 10:05AM EDT Published inAddis Standard Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa@felixhorne1 In February 2016, an 18-year-old student who I will call Tolessa and two friends took part in their first protest, in Oromia’s East Hararghe zone. As the crowd moved forward, they were met by a […]

‘ኢትዮጵያዊ ርስበርስ መባላቱን፥ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊለውጥ ይችላልን? በዕውቀቱ ሥዩም

ትላንት ነብይ ባገሩ አይከበርም ዛሬ ነብይ ባገሩ አይኖርም ነገ ነብይ ባገሩ አይፈጠርም (በዕውቀቱ ሥዩም) ፌስቡክ የትውልዳችን ማንነት ገመና ገላጭ ነው። የመግቢያዬ ግጥም ገጣሚ፣ በትውልድ ፈርጥነቱ ሊወደስ ሲገባው፥ የሚናገረውን እንኳ በማያውቅ መደዴ ሲዘለፍ መዋል የጀመረው ፌስቡክ ላይ ከወጣ ወዲህ ነው። ነገሩ የኛ ትውልድ፣ የፌስቡክ መንደር ድክመት ብቻ ነው ብዬ ባምንና ባልፈው ደስ ይለኝ ነበር። ነገር ግን […]