መጀመሪያ ባለስልጣኖቹ የአህያ ስጋ መብላትን በደንብ እንደተለማመዱ ግንዛቤ ይያዝበት | ሸንቁጥ አየለ

April 3, 2017 Posted by: Zehabesha ወያኔ የአህያ ስጋ በቻይና ነጋዴዎች በኩል ኤክስፖርት እንዲደረግ ሲፈቅድ የኢትዮጵያ ህዝብ መንፈሱ እንደ ሚበሳጭ : ልቡ እንደሚያዝን: የመዋረድ ስሜት እንደሚሰማዉና ተስፋ መቁረጥ እንደሚንጸባረቅ በደንብ ያዉቃል::የኢትዮጵያ ህዝብ እስላሙም ሆነ ክርስቲያኑ ወይም ሌላ እምነት ያለዉ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የባህል እና የመንፈሳዊ መሰረቱ ይሄን ነገር አጥብቆ የሚጽዬፈ እንደሆነ ያዉቃል::ሆኖም ወያኔ ሆን ብሎ የኢትዮጵያ […]
የአህዮች ሥጋ ለውጭ ገበያ በመቅረቡ የሀገራችን ምጣኔ ሀብት ሊሽመደመድ ነው!

April 5, 2017 በተለይ ከተሜው አህያን ሲያስባት ጥቅም ያላት እንስሳ መስላ አትታየውም፡፡ ከዚህም የተነሣ ይመስለኛል አህያ የሚለውን ቃል ከባድ ስድብ መስደቢያ አድርጎ ይጠቀምበታል፡፡ ከዚህ ቀደም አባ ገብረሐና የዐፄ ቴዎድሮስ አገልጋይ ከነበረው ብላት ሐድጎ ጋር በነበራቸው ቁርሾ የተነሣ ሐድጎን አድጎ (አህዮ) እያሉ፡፡ ትግሬ የሚለውን የዘሩን መጠሪያም ተግሬ (መረገጫዬ፣ አገልጋዬ፣ ባሪያዬ) እያሉ እየተረጎሙ ይሰድቡት ስለነበረ ስድቡ ከግለሰብ […]
በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! – ክንፉ አሰፋ

April 5, 2017 – አበይት ርዕስ PIC BY MICK GALLAGHER / CATERS NEWS – “ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ “ደሳለኝ” የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት የነነበረውን ስፍራ […]
Rich countries oppose bid to drought-proof Ethiopian communities

Published on 05/04/2017, 5:20pm Debate at Green Climate Fund board meeting in Songdo exposes rich-poor tensions over flagship initiative’s funding priorities Climate change is increasing drought risk in East Africa – and women take the biggest strain (Pic: Pablo Tosco/Oxfam) By Megan Darby A bid for US$100 million to drought-proof Ethiopian communities has exposed a rich-poor […]
”የበላችው ያገሳታል በላይ በላዩ ያጎርሳታል“ የኦሮሞ ትግል አስመራ ሊከትም እያኮበኮበ ይሆን?

የኦሮሞ ትግል አስመራ ሊከትም እያኮበኮበ ይሆን? Posted on April 5, 2017 ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል ። እንደ አንድ የሚዲያ ተቋም የቴሌቭዥን ጣቢያው ይጠቅማል ካለው እንግዳ ጋር ቃለ ምልልስ የማድረግ ሙሉ መብት አለው። ይህን መብት ከማንም ፈቃድ ሊጠይቅበት አይገደድም። ይሁንና ቃለ መጠይቁ የተደረገበት ጊዜና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ከኦሮሞ […]
ሦስት የሰማያዊ ፓርቲ የአማራ ክልል አመራሮች ማዕከላዊ ታሰሩ!!!

April 5, 2017 የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የማሳደዱ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል:ሦስት የሰማያዊ ፓርቲ የአማራ ክልል አመራሮች ማዕከላዊ ታሰሩ!!!(በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) የሰማያዊ ፓርቲ የአማራ ክልል አመራሮችን እያሳደዱ ማሰሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል።በአሳለፍነው ሳምንት ብቻ ሦሥት አመራሮች *አቶ አዳነ አለሙ የወንበርማ ወረዳ የፓርቲው ሰብሣቢና የ2007 ዓ.ም ምርጫ የክልል ም/ቤት ተወዳዳሪ *አቶ አዱኛ ካሳው የም/ጎጃም ዞን አስተባባሪ […]
የኢትዮጵያ ጉዳይ እጅግ አደገኛ የሚባል ደረጃ ደርሷል። ምን ይደረግ? ባለ ሰባት ነጥብ ሃሳቦች ቀርበዋል።(የጉዳያችን ወቅታዊ ሃሳብ)

Tuesday, April 4, 2017 የኢትዮጵያ ጉዳይ እጅግ አደገኛ የሚባል ደረጃ ደርሷል።የኢትዮጵያ ሰራዊት፣ ኢትዮጵያዊነት የሚሰማችሁ የስርዓቱ አካላት፣የተቃዋሚ ኃይሎች እና መላ ህዝብ ኢትዮጵያ መንግስት እንዲኖራት በቶሎ መነሳት ይጠበቅባቸዋል።ምን ይደረግ? ባለ ሰባት ነጥብ ሃሳቦች ቀርበዋል።(የጉዳያችን ወቅታዊ ሃሳብ) ጉዳያችን /Gudayachn መጋቢት 27፣2009 ዓም (April 5,2017) NEW PROPOSAL IN AMHARIC TO ESTABLISH TRANSITIONAL GOVERNMENT IN ETHIOPIA wwww.gudayachn.com መግቢያ አሁን […]
ሳይጀመር ሳንካ የበዛበት የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር ቀጣይ እጣ ፈንታ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ

Wednesday, 05 April 2017 12:30 በይርጋ አበበ ከ2008 ዓም ህዳር ወር ጀምሮ ለተከታታይ የሰላም መደፍረስ የገጠመው የኢትዮጵያ ምድር ለበርካታ ዜጎች ህልፈት እና በቃፍ ላይ ላለው የአገሪቱ ኢኮኖሚ መድቀቅም ምክንያት ሲሆን ለገዥው ፓርቲ ኢህአዴግም ሆነ በአገሪቱ ፖለቲካ ላይ ተሳትፎ ባላቸው ምሁራንና ፖለቲከኞች ራስ ምታት መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው። ይህ ችግር ተባብሶም አገሪቱ ወደከፋ እልቂት ሳታመራ ችግሩ […]
“…ምን ይሻለናል?…ቃና ባህላችንን ብቻ አይደለም ያጠፋው ዝሙትን እያሥፋፋ ነው…”

“…ምን ይሻለናል?…ቃና ባህላችንን ብቻ አይደለም ያጠፋው ዝሙትን እያሥፋፋ ነው…” Posted on April 5, 2017 ባህርዳር ዩኒቨርስቲ በአራቱም ካምፓሶች በዚህ አመት ብቻ 250 ተማሪወችን አባሯል። ከነዚህ ውስጥ ከ80% በላይ የሚሆኑት አዲስ ተማሪወች ናቸው። እውነት ለመናገር ሆን ተብሎ አይደለም። አሁን ላይ ትውልዱ ዋዥቋል። ተማሪውም መምህሩም በዝሙት እና በሱስ ጦንዝዟል። በተለይ ፖሊ እና ፔዳ ካምፓሶች። ምሽት በየዛፉ ሥር ጎራ […]
በሀገራችን ሕግ አህያን ማረድ ወንጀል ነው! ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ!
