ከዋልድባ ገዳም ተቃውሞ ጋር በተገናኘ 39 የገዳሙ መነኩሴዎች መታሰራቸው ተገለጸ

April 4, 2017 ኢሳት (መጋቢት 25 ፥ 2009) አባ ገብረየሱስ የዋልድባ ገዳሙ ለልማት መነካት የለበትም በማለት ሲያሰሙ የቆዩትን ተቃትሞ ተከትሎ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቶ ከሁለት ወር በፊት ታፍነው መወሰዳቸውን መዘገባቸው ይታወሳል። ከአንድ ወር በላይ የገቡበት ያልታወቀው አባ ገብረየሱስ ከቀናት በፊት ወደ ማዕከላዊ የምርመራ እስር ቤት መግባታቸው መረጃ እንደደረሰባቸው የዋልድባን እንታደግ ማህበር አባላት የሆኑት […]

በነፃና ገለልተኛ አደራዳሪ ያልተመራ ድርድር ለህዝብ ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ አያመጣም!

Tue, 04/04/2017 Semayawi ገዥው ፓርቲ ግንቦት 2007 ዓ.ም. በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ መቶ በመቶ ድልን ተጐናፅፌያለሁ ብሎ አውጆ መስከረም 2008 ዓ.ም. መንግሥት ቢመሰርትም ጥቂት ወራትን እንኳን በሰላም ማስተዳደር አቅቶት ሀገሪቱ በተቃውሞ መታመስ ጀመረች፡፡ ይህ ሥጋት ያደረባቸው በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንም ለችግሩ ፖለቲካዊ መፍትሄ ይገኝ እንደሆን በሚል፤ ገዥውን ፓርቲና ህዝባዊ መሠረት አላቸው ብለው […]

ሕገ መንግሥቱ የዐማራ ሕዝብን አይመለከትም፤

April 4, 2017  ሕገ መንግሥቱ ዐማራ ሕገ መንግሥቱ ዐማራ ሕዝብን አይመለከትም፤ (መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም፤ ብራና ራዲዮ)፤ ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነው ጥር 10 ቀን 2009 ዓ.ም የከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የሰጠው ውሳኔ ነው፡፡ በ2005 ዓ.ም ከመተከል ከተፈናቀሉ የዐማራ ተወላጆች መካከል ሁለት ሰዎች በ2006 ዓም በዶክተር ያቆብ ኃይለ ማርያም አማካይነት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ […]

ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ለታላቅ ሽልማት እና እውቅና በቃ

April 4, 2017 ቴዲ አፍሮ ላለፉት 20 አመታት ላበረከተው አሰተዋ.                     የ25ኛው የማኅበረ ግሩያን ዘረ ኢትዮጵያ ልዩ የእውቅ እና የአክብሮት ሽልማት ይካሄዳል ! መርሐ ግብር ቅዳሜ ሜይ 28 ቀን 2017 በአሜሪካን አገር ይካሄዳል። በሚያካሂደው የእውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር ” ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ” በሚል መርህ ዘንድሮ […]

በሀገራችን ሕግ አህያን ማረድ ወንጀል ነው! ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ! ሠዓሊ አምሳሉ ገብረ ኪዳን አርጋው

ትናንትና በመጽሐፈ ገጽ መዝገቤ (በፌስ ቡክ አካውንቴ) ይህችን አረፍተነገር ጻፍኩ፦ “አየ እናንተ!!! የአህያ ቄራ በመከፈቱ ተደነቃቹህ? ወያኔ እኮ የሆነ ቦታ የሰው ሥጋ የሚበሉ ማኅበረሰቦች ቢኖሩ የሰው ቄራ ከፍቶ የሰው ሥጋ ለእነሱ እስከማቅረብ ድረስ የሚሔድ አረመኔና ኢሞራላዊ (ኢቅስማዊ) ፣ ኢግብረገባዊ፣ ኢሃይማኖታዊና ኢባሕላዊ የወንበዴ ቡድን እኮ ነው! እስከ አሁን አታውቁም እንዴ? ስትገርሙ! ለገበያ አልቀረበም እንጂ ወያኔ እኮ ስንትና ስንት የሰው […]

Revolution Love and Growing up – Stories from Ethiopia and The UK by Worku Lakew

New Book on The Ethiopian Revolution launched in Amsterdam Compiled By Zerihun Engidashet zerihunengidashet@gmail.com On Sunday 2.00PM, the 26th of March 2017, at the meeting halls of The Ethiopian Community Association In Amsterdam City, a new book on the Ethiopian Revolution was launched to guests that were invited by the Association through an email sent to hundreds of […]

ሁለት ስህተት አንድ ትክክል አይሆንም | ኢሳት versus አዳዲሶች ብሄርተኛች

መስቀሉ አየለ April 3, 2017               ሰሞኑን አንድ የኢሳት እንግዳ በአማራ ማንነት ላይ አላገጠ ተብሎ የተነሳ ቃጠሎ ጭሱ አ ሁንም ድረስ እየሸተተኝ ነው። ስለ እውነት ፕሮግራሙን አላየሁትም። ለማየት ያልፈለኩት ሰውየው ጠቃቀሳቸው የተባሉትን ነጥቦች በኮመንት ደረጃ ተጽፈው ስላየሁዋቸውና ነገሩ ያጠነጠነበት ጠቅላላ ጭብት በከፊልም ቢሆን ስለገባኝ እዛ ውስጥ ገብቶ መዳከሩ የሚያተርፍ […]

Two Christian Eritrean women died of hunger strike

By the Premier journalist Tue 28 Mar 2017 Two Pentecostal women have died following a hunger strike after being transferred to a hospital from the detention centre where they were being held. Eritrean website Erimedrek News reported that the women had been detained at Wi’a Military Camp and had begun a hunger strike in protest […]