Norfund Invests in a Beef Exporter in Ethiopia

Press Release By Published: Mar 31, 2017 4:33 p.m. ET OSLO, Norway, March 31, 2017 /PRNewswire/ — The Norwegian Investment Fund for Developing Countries (Norfund) today announces an investment of USD 7.4 million in Verde Beef Processing PLC, an Ethiopian beef producer. The capital provided by Norfund will help VBP become the largest cattle processing […]
Tanzania plans to import 400 MW of electricity from Ethiopia

Fri Mar 31, 2017 3:07pm GMT DAR ES SALAAM, March 31 (Reuters) – Tanzania plans to import 400 megawatts (MW) of electricity from Ethiopia to power its industrial drive, Tanzanian President John Magufuli said on Friday. Despite reserves of over 57 trillion cubic feet (tcf) of natural gas, Tanzania faces chronic power shortages due its […]
መድረክ ከድርድሩ ራሱን አገለለ

https://www.youtube.com/watch?v=6wuuaJ5Bn1I March 30, 2017 – ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ድርድር በኢትዮጵያ መንግሥትና ሃያ አንድ ብሔራዊ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ከሚካሄደው የቅድመ ድርድር ሂደት ትልቁ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ መድረክ እራሱን አገለለ። የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ እንዳብራሩት መድረክ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ አመራር አባላቱ እንዲፈቱና በመሪ ተደራዳሪነት በውይይቱ ለመሳተፍ ያቀረበው ጥሪ […]
ስለኦሮሞና ኦሮሞነት ማንሳት እንደወንጀል መታየት የለበትም – የኦህዴድ ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ

March 31, 2017 (አዲሱ አረጋ ቂጤሳ) 27ኛዉ የኦህዴድ ምስረታ በዓል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በፓናል ዉይይት ተከብሯል፡፡ በፓናል ዉይይቱ ወቅት በተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕረዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ምላሽና ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል፡፡ በፓናሉ ማጠቃለያ ፕረዝዳንቱ የደረጉትን ንግግር የተወሰነ ክፍል ዋና መልዕክት ተርጉሜ አቅርቤላችኋለሁ፡፡ መልካም ንባብ! “በዚህ ሥራ ውስጥ እስካለን […]
መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ከማራዘም ሌላ አማራጭ የለውም!

March 31, 2017 Public rally at Gondar Ethiopian Think Tank Group የኢህአዳግ መንግስት በየመድረኩ የሚናገረውን ሁሉ አምነው የሚቀበሉ፣ ችግሮቹን “በጥልቅ ተሃድሶ” ይፈታል የሚሉ አባላትና ደጋፊዎች አሉት። ነገር ግን፣ የኢትዮጲያን ፖለቲካ በቅርበት ለሚከታተል ሰው ኢህአዴግ የሚለውን ከማመን ይልቅ ቀጣይ ተግባሩን መገመት በጣም ይቀላል። ለቀጠይ አራት ወራት እንዲራዘም የተወሰነውን የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ እስኪ እንደ ማሳያ ወስደን በዝርዝር […]
In Ethiopia, a Search for the Lost Ark

Does the famous Ark of the Covenant actually reside in Africa? By Bill Wiatrak 3/29/2017 at 4:00pm The Chapel of the Tablet in Aksum, Ethiopia claims to be the final resting place of the Ark of the Covenant. IMAGE: FLICKR / ALAN DAVEY SOME OF MY FRIENDS CHIDE ME ABOUT MY WORLD TRAVELS and jokingly refer to me as Indiana […]
Ahmed Kathrada: anti-apartheid titan jailed with Mandela dies at 87

South African activist, known affectionately as Kathy, was highly critical of Jacob Zuma and ANC government in later years Ahmed Kathrada attends the ANC’s centenary celebration in Bloemfontein, South Africa, in January 2012. Photograph: Siphiwe Sibeko/Reuters South African activist, known affectionately as Kathy, was highly critical of Jacob Zuma and ANC government in later years […]
Forum 65: የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች | ዶ/ር ኡስማኤል ቋዳህ እና ዶ/ር ብርሃኑ ለንጂሶ የዛሬ ተወያይ ናቸው

March 29, 2017 Forum 65: የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች | ዶ/ር ኡስማኤል ቋዳህ እና ዶ/ር ብርሃኑ ለንጂሶ
“በሁሉ ነገር መስማማት አለብን ወይ?” -ዲ. ዳንኤል ክብረት /ያሬድ ሹመቴ

March 30, 2017 4ኛው ዙር የጉዞ ዓድዋ ተጓዦችን በክበር ለመቀበል በተዘጋጀው ምሽት ላይ ውብ ንግግር ካደረጉ መሀል ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይገኝበታል። ንግግሩን ለንባብ እንዲመች አድርጌ በመጻፍ እነሆ ብያለሁ። በእለቱ ገና ከእስራኤል ወደ አዲስ አበባ ተመልሶ ከአውሮፕላን ማረፊያ እንደወረደ መምጣቱን፥ ለጉዞ ዓድዋ አባላት ያለውን ክብር ለማሳየት መገኘቱን፥ በመግለጽ ሰላምታ ሰጥቶ ንግግሩን ጀምሯል። እነሆ ንባብ ።።። …እስራኤልን […]
Shackles of Tradition in EthiopiaA Child-Bride at the Mercy of Men

p;amp;amp;amp;amp;amp;lt;img src=”https://count.spiegel.de/nm_trck.gif?sp.site=9999″ width=”1″ height=”1″ border=”0″ align=”right” alt=”” /> Fourteen-year-old Abaynesh wanted to become a doctor. But then she was married and had to break off her schooling to do the housework for her in-laws. It is a fate shared by many girls in Ethiopia. By Natalia Otero in Gindero, Ethiopia Video José Colón Toscano March […]