የአባይ ጸሐዬ መስሪያ ቤት ጥናት እጅጉን አስቂኝ መሆኑ ተገለጸ

March 29, 2017 . ፈላጭ ቆራጭ ከሆኑት የህወሓት ባለስልጣናት መካከል አንዱ በሆኑት አቶ አባይ ጸሐዬ ዋና ዳይሬክተርነት የሚመራው የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ‹‹አካሔድኩት›› ባለው ጥናት ላይ፣ ‹‹የአስፈጻሚ አካላት ጣልቃ ገብነት ዋነኛ ማነቆ ነው፡፡›› ሲል አስቂኝ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ዴሞከልራሲዊ ስርዓት እንዳይሰፍን ማነቆ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ የአስፈጻሚ አካላት ጣልቃ ገብነት መሆኑን የገለጸው […]
EthioTube ልዩ ዝግጅት – A conversation with Arbegnoch Ginbot 7 Spokesman Abebe Bogale

EthioTube ልዩ ዝግጅት – A conversation with Arbegnoch Ginbot 7 Spokesman Abebe Bogale | March 2017 ግንቦት ሰባት የዚህን ያህል በህዝብ ላይ እቃቃ መጫወት ግን ለምን አስፈለገ ? አንሶ መገኘትስ ትርፉ ምንድን ነው ? (ኄኖክ የሺጥላ) March 28, 2017 የአቶ አበበ ቦጋለን ቃለ መጠይቅ ከሰማሁ በኋላ ፥ ግንቦት ሰባት ውስጤ ነው የሚሉት እና እራሳቸውን በዲሲ […]
የአገር አቀፍ ተመሳሳይ (ወጥ) ፖሊሲ ሰለባ የሆነው የአርብቶ አደሩ ዘርፍ

Wednesday, 29 March 2017 12:15 。 。 。 በይርጋ አበበ በኢትዮጵያ ቆላማው ክፍል የሚኖሩ ከ12 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የዕለት ጉርሳቸውንም ሆነ የዓመት ልብሳቸውን የሚሸፍኑት በእንስሳት እርባታ አማካኝነት ነው። ይህ የአርብቶ አደር ቁጥር በ2006 ዓ.ም በተካሄደ ጥናት 15 ቢሊዮን ብር ለአጠቃላይ የአገሪቱ ገቢ ያስመዘገበ ሲሆን፤ ይህም ከግብርናው ዘርፍ አጠቃላይ 38 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ ይይዛል። አገሪቱ ከአፍሪካ […]
በፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር መድረክ ራሱን አገለለ

Wednesday, 29 March 2017 11:54 ኢዴፓና ሰማያዊ የኢህአዴግን ውሳኔ እየተጠባበቁ ነው በይርጋ አበበ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና 21 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚያካሂዱት የቅድመ ድርድር ዝግጅት እክል እየገጠመው ይመስላል። መድረክ ራሱን ማግለሉን ሲገልጽ ኢዴፓና ሰማያዊ ፓርቲ በበኩላቸው ኢህአዴግ የሚያመጣውን የመጨረሻ ውሳኔ እየተጠባበቁ መሆኑን ተናግረዋል። ከድርድሩ ቅድመ ዝግጅት ራሱን ያገለለው የመድረክ ሰራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጥላሁን […]
Ge’ez is better for Qubee than Latin, says Dr. Aberra Molla

By Mahdere Andinet Radio March 27, 2017 https://youtu.be/y4u4t9wcGQw “Ge’ez better for Qubee than Latin” Dr. Aberra Molla ከላቲን ይልቅ የግዕዝ ፊደል ለቁቤ ይጠቅማል – ዶ/ር አበራ ሞላ‹
የወጪ ንግድ እያሽቆለቆለ በመምጣቱ አማካሪ ምክር ቤት እንዲቋቋም ተወሰነ

25 Mar, 2017 By ውድነህ ዘነበ በተከታታይ ዓመታት ከዕቅድ በታች እያስመዘገበና በተለያዩ መሰናክሎች እየተተበተበ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ዘርፍ ለማስተካከል፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መጋቢት 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ተሰብስቦ አማካሪ ምክር ቤት እንዲቋቋም ወሰነ፡፡ በተለይ በግብርና ኢኮኖሚ ዘርፍ ቡና፣ ሰሊጥ፣ አበባ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የተለያዩ ጥራጥሬዎችና የቅባት እህሎች የወጪ ንግድ በበርካታ ችግሮች በመተብተባቸውና አገሪቱ ካላት ዕምቅ […]
ያሬድ ኃይለማርያም በሃብታሙ አያሌው ላይ በተፈጸመው ስቃይ እና በሌሎችም የሕወሓት የሰብአዊ መብት ወንጀሎች ዙሪያ ይናገራል

March 28, 2017 Posted by: zehabesha “… በአዲስ አበባ ውስጥ ማዕከላዊ ብቻ ሳይሆን በርካታ ቪላዎች ስም የሌላቸው እስር ቤቶች ሆነው ማሰቃያ ይፈጸምባቸዋል።ሀብታሙ አያሌው የደረሰበትን ሰቆቃ ሲናገር ስሰማ በጣም አዝኜያለሁ ነገር ግን ሀብታሙም ከባህሉ ከሀይማኖቱና ለአድማጭ ጭምር በመጠንቀቁ ሙሉ ለሙሉ የተፈጸመበትን ግፍ የተናገረ አይመስለኝም ።ትላንትም እንደ ሀብታሙ ያለ እና በሀብታሙ ላይ ከደረሰውም በላይ ስም ባላቸውና […]
World Bank Signs $18m Grant to Crowd-in Forest Action in Ethiopia

<a href=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/ck.php?n=a9581a2b&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE’ target=’_blank’><img src=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/avw.php?zoneid=6&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE&n=a9581a2b’ border=’0′ alt=” /></a> 27-03-2017 07:47:36 | by: Andrea Ayemoba The World Bank has signed a new grant agreement with the Government of Ethiopia to improve the enabling environment for sustainable forest management, investments, and emissions reductions in the state of Oromia. The $18 million grant, provided by the World Bank’s BioCarbon […]
Sudan: Development of Trade Relations Between Sudan and Ethiopia Discussed

Port Sudan — Wali (governor) of Red Sea State, Ali Ahmed Hamid discussed with Ethiopian delegation, which is currently visiting the State, mechanisms of development of commercial relations between Sudan and Ethiopia and use of Sudanese sea ports by Ethiopia in transporting its people performing Umrah and pilgrims. Hamid welcomed visit of the Ethiopian delegation […]
South Sudan: Release all people arbitrarily detained amid the conflict

March 28, 2017 South Sudanese authorities must release all people detained without charge by the security agencies, including 28 men currently held at the headquarters of the national intelligence agency in the capital Juba, said Amnesty International’s Secretary General today in an open letter to President Salva Kiir. The call comes after the president publicly pledged to […]